Telegram Web Link
Forwarded from Dr. selamu chane
1)ከእግዚአብሔር ጋር ጥሩ ግንኙነት(ደስታ)
2)መሪዎችን ማክበር (ህግ)
3)መማር (ፍቅር)
4)መስራት (ትጋት)
5)ንፁህ ልቦና (ንፁህ ልቦና)
“ልቡ የሚያዝን ሰው ዘመኑ ሁሉ የከፋች ናት፤ የልብ ደስታ ግን ሁልጊዜ እንደ ግብዣ ነው።”
— ምሳሌ 15፥15
Forwarded from Dr. selamu chane
promotion time
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#ሃያ_የጋብቻ_ዓመት
እግዚአብሔር ሲወድ ሠውን ይሠጣል እናንተ ደግሞ የኛ ስጦታዎቻችን ናቹ
ስንሳሳት በእናትና በአባት ፍቅር መልሳችሁ፤ ስናጠፋ በመንፈሳዊ ምክር ገስፃችሁ፤ አስቸጋሪ ባህሪያችን ልባችሁን ሳያርደው፤ ጎሽ፣ጎበዝ፣በርታ በርቺ ብላችሁ እስከዛሬ አብራችሁን ናችሁና እናመሠግናለን። የግል ፍላጎታችሁን እና ጥቅማችሁን እየጎሰማችሁ የእግዚአብሄርን ቤት አገልግላችኋልና እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያገልግላችሁ። እግዚአብሔር በእናንተ እኛን ሰብስቧል፤በእናንተ አቅማችን ወጥቷል፤ በእናንተ እግዚአብሔርን የማገልገል እድል አግኝተናል፤ በእናንተ #እሺ ብሎ እግዚአብሔርን በመታዘዘዝ አሁን ቲያትር ሰራን ዶክመንተሪ ሰራን 80 ሰው ደረስን ተሳካልን ተሰበሰብን እንላለን እናመሠግናለን🙏🙏 አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ከዚህ በላይ ከፍ ያርጋችሁ ያብዛችሁ ደስታችሁ ሳቃችሁ ይጨምር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
ፓስተር ብርሃን እና ፓስተር ሜርሲ እንኳን #ለ20ኛ አመት የጋብቻ በዓላችሁ አደረሳችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ምድርን የምትወርሱበት ይሁን እወዳችኋለን😘😘
#ዮቶር_ስነፅሁፍ_ለቡ_አጥቢያ
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
Forwarded from Deleted Account
*የተወደዳቹ የእ/ር ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን*
.
.
#እንደ ጌታ ፈቃድ ሆኖ በ ኤሽታኦል ስነ ጽሁፍ ቡድን በ ዛሬዋ ዕለት 19/2/2014 ለ ወደፊት እቅዳችን ደስ በሚሉ ሁኔታዎች የተዉኔት ልምምዶችን ከ ሰላሙ ጫነ ጋር የሚያስደስት ቆይታ ኣድርገን የነበረ ሲሆን:-
.
.
.
¤በተለያየ ምክንያት ላልመጣቹት እህት/ወንድሞቻችን በጣም እያዘንን ለ ቀጣይ ግዜ ግን ይህ እድል እንዳያመልጣቹ እና እንድትገኙ በ ታላቅ ትህትና እንጋብዛቹሃለን!!🙏🙏🙏
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#የቱንቢ_ጥቅም
#የጥበብ_ቱንቢ
#ሊመረቅ_ነው
አንድ መሀንዲስ አልያም ደግሞ እንደ ጋሽ ተፈሪ(የእኛ ሰፈሩ) አይነት በግንባታ ሙያ የካበተ ልምድ ያላቸው የግንባታ ባለሙያዎች ከድምድማት እስከ መሠረት የተጠበቡበትን ውቅር ያልተጣመመ ወይም ያልተንጋደደ መሆኑን ለማወቅ ከሙያቸው ከአይናቸው እንዲሁም ከረዥም ጊዜ ልምዳቸው ይልቅ "ቱንቢን" ያምኑታል
ቱንቢ የ፩ ግንባታ #ልክነት ማረጋገጫ ነው
ያልተጣመመና ያልተዛነፈ የጥበብ ውቅርን ለመወቀር የጥበብ ቱንቢ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ማሰልጠኛችን እንሆ ልክነትን ይዞ ከትውልድ እስከ ትውልድ ቁልቁል እየተዋረሰ ይገኛል።
ቅፅ ፪ በዕለተ የፊታችን ሀሙስ ይመረቃል።
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#እግዚብሄር_ረድቶናል
#እናመሠግናለን
የተወደዳችሁ የዮቶር ቤተሰብ ተሳክቶልናል
ተሳክቶልናል ተሳክቶልናል ዛሬ በወርሃ ጥቅምት 25 በወሩ መጨረሻ በዕለተ ሀሙስ በአብርሼ ድንቅ ፀሎት በነጌላ ግጥም በሂዊ ኮርድኔሽን በአንዲ ፣በመቅዲ እና በፍሬዉ ግጥም በናቲ one man show በጌጥዬ ወግ፣ በሰሌ የጥበብ ቱንቢ ሞጁል የተመረቀበት ብዙ ሰዉ የተገኘበት አንድ ሰዉ ወደ መንግስቱ የተጨመረበት በሰማይ ታላቅ እልልታ የሆነበት በቃ ምን ልበላችሁ በጣም ድንቅ ድንቅ ቀን ዮቶር ቤተሰብ ተሳክቶልናል ተሳክቶላቸዋል እልልልልልል ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ይዉሰደዉ 😃😃😃😃👍👍👍👍👍
#ህዳር_30
#እንገናኝ
#ሦስተኛው_የስነፅሁፍ
#ይቀጥላል
#በድል
Forwarded from Dr. selamu chane
#Film_making
ስልጠናው ይቀጥላል ቅዳሜ 2:30 4/3/2014 EC
#Directing
#cinematography (Dop)
#3 Act structure
#Film_process
2025/07/05 21:57:14
Back to Top
HTML Embed Code: