Telegram Web Link
#መለዮ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ
ዮቶር አርት
#የመጀመሪያው የክርስቲያን ተከታታይ የራዲዮ ድራማ

፨፨፨፨፨፨:-ክፍል 1-:፨፨፨፨፨፨

#መለዮ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ

#ዮቶር

https://www.tg-me.com/Yothorsfamily
#መለዮ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ
ዮቶር አርት
#የመጀመሪያው የክርስቲያን ተከታታይ የራዲዮ ድራማ

፨፨፨፨፨-ክፍል 1-፨፨፨፨

#መለዮ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ

#ዮቶር

https://www.tg-me.com/Yothorsfamily
Meleyo Radio Drama
Yotor Art Team
#የመጀመሪያው_ክርስቲያን
የራዲዮ_ደራማ

*-ክፍል_ሁለት-****

#መለዮ-ተከታታይ-የሬዲዮ-ድራማ

#ዮቶር

በyoutube #FGIC_LEBU
Forwarded from Yoseph 400
#የመጀመሪያው_ክርስቲያን
የራዲዮ_ደራማ

*-ክፍል_ሶስት-****

#መለዮ-ተከታታይ-የሬዲዮ-ድራማ

#ዮቶር

ነገ_ይጠብቁን

በyoutube #FGIC_LEBU
Forwarded from me Chane
##ነገ ሰኞ ጳጉሜ 1
##ከ 11:00 ጀምሮ
##ሼር ሼር
##በእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት አለምአቀፍ ቤ/ክ ለቡ
##ሁለተኛ ቀን ኮንፍራንስ
##በመገኘት ዘመንን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ!!
Forwarded from me Chane
Channel photo updated
Forwarded from Dr. selamu chane
#አረፈደም
#ግን_ለምን ብሎ የጉዳዩን ባለቤት መጠየቅ ብዙ የመብሰልሰል ህመሞችን ይፈውስልናል። ምን ሀስቦ ነው የሚለውን ጥያቄ ያሰበው ሰው እንዲመልስ ብንፈቅድ ከራሳችን ግምት እና ከሦስተኛ ወገን የሚመጣ ግምት ሀቁ ላይሆን ይችላል። ይበልጥ ተቀራርቦ መነጋገር ሃያሌ ችግሮችን ይፈታል ዕድገትንም ያመጣል። ባልየው ከሰሰ ሚስቴ ስጠራት አቤት አትለኝም #ግን_ለምን አለ እሷን ከመጠየቅ ሦስት አንድ ዓይነት ነገር ገመተ
ሀ)ሰልችቻታው
ለ)ልትፈታኝ ፈልጋ ነው
ሐ) ሀ እና ለ ....
ከእነዚህ ግምት በዋላ የውሳኔ ሀሳቡን አስቀመጠ #ሳትቀድመኝ ልቅደማት አሂሂሂሂ
ነገሩ ግን በመጨረሻ የሱ ጆሮ ችግር ስላለበት እንደሆነ ታወቀ። ሀበሻ ሲተርት ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
#ከየት_ወዴት
#ዘጋቢ_ፊልም (Documentary)
#ከትረካው ላይ የተወሰደ
#መስከረም_27
#ይመረቃል
#ዮቶር
2025/07/08 05:16:47
Back to Top
HTML Embed Code: