Telegram Web Link
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#የተረት_መፅሐፍ_ምርቃት_ዕለት
#ርዕስ_ፒች
ጥር 26 2014 ነበር
የህይወት ቃል ያለበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ለዘመኑ ልጆች ታሳቢ በማድረግ የተዘጋጀ ነው። ታሪኩ መሳጭ እና በቀላሉ አንድ በክርስቲያን ዕውቀት የሚያድግ ልጅ ምን ምን ዓይነት ባህሪ ሊኖረው እንደሚገባ ይመክራል በተጨማሪ ሙሉ ቤተሰብን ለውይይት መጋበዙ አይነተኛ ያረገዋል።
መፅሀፉን ለማግኘት 0933711986 እና
0942208020
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#የምስራች
#በግማሽ_አዲስአበባ_የሚታይ_አዲስ_ቲያትር

ርዕሱ #አምሳ_ሰው በተለያየ ቦታ በተመሳሳይ ጊዜ
#በአለምገና
#በለቡ
#በቂልንጦ
#በቦሌ_ቡልቡላ
#በሀናማርያም
የካቲት 25 ከ11:30 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ቦታው ይቀርበኛል ወደሚሉት ካሻ ከቤተሰብ ካሻሆት ብቻሆን ይምጡ።
ለበለጠ መረጃ 0984742602
0942208020 ይደውሉ
#አዘጋጅ:- የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላል ቤተክርስቲያን #የጥበባት_ክፍል
❤️❤️❤️❤️❤️
#ጠቢብን_በጥበብ_
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#25_ቀን_ቀረው_እኮ
በዝግጅቱ የተለየ ነው ነፍስን የሚያድን ለዘመናችን የሚሆን ብዙ መልዕክቶችን የያዘ
#50_ሰው_ቲያትር
#በግማሽ_አዲስአበባ
#ሀናማርያም
#ለቡ
#አለምገና
#ቂልንጦ
#ቦሌቡልቡላ
#ጥበብ_በቤተክርስቲያን
#ጠቢብን_በጥበብ
ወደሚቀርቦት ይምጡ በፍቅር እንቀልታለን
#የካተት_25
#አርብ_11:30

#አዘጋጅ
የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ጥበባት ክፍል
ፎቶ ሁለት
2025/07/01 00:50:30
Back to Top
HTML Embed Code: