Telegram Web Link
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#እሁድ_ዕለት_አመሻሹ_ላይ_ነበር
የነበራቹ ታስታወሳላቹ
#ለየካቲት_25_ቲያትር
#አንድ_ቲያትር_በአምስት_መድረክ
ከአገልግሎቱ ሃላፊዎች ጋር የተደረገ ውይይት ገበር ገንቢ ነበር
1)እንዴት በተሻለ ህይወታችንን እንገንባ
2)እንዴት ሰዎችን እንገንባ
3)እንዴት ቲያትሩን ባማረ ሁኔታ እናሳልፍ
#ማቴዎስ_ወንጌልን_ለማጥናት_የተመረጠው_ምዕራፍ_ነው
#ከብዙ በግማሽ ፎቶ ቀረበ
#ኑ_አብረን_እንገንባ
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#24_ቀን_ብቻ_ቀረው_እያሉን_ነው
በበኩሌ ይሄ ቲያትርን እስካይ በጣም ነው የጎጎውት
#አንድ_ቲያትር_በአምስት_መድረክ
#በግማሽ_ሸገር
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)

#በግማሽ_አዲስ_አበባ
#ሊታይ
#23_ቀን_ቀረው
#50_ሰው_ቲያትር
20 ሰው በተዋናይነት 9 ሰው በአዘጋጅነት 15 ሰው በአስተባባሪነት 3 ሰው በዋና ሃላፊነት እየተሳተፈበት ያለ በአፍሪካ ዋና ከተማ በግማሽ አዲስ አበባ የሚታይ። ትልቅ ራዕይ ሰንቀው በክርስቲያናዊ ስነጥበብ ላይ ታላቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ባሉ ሃያላን የሚሰራ ሰውን ከተለያየ ሙላተ ጉለት ስንፍና ቂመኝነት ጠማማነት ጠልነት ወጥቶ በእግዚአብሔር ጥበብ በላይኛው ጥበብ ምድራችን እንዲሞላ መፅሐፍ ቅዱስን መሠረት አርገው የሚሰሩ ሃያል የላይኛው ጠቢባን ጥሪ ነው።
#ኑ_አብረን_እናገልግል
#ጠቢብን_በጥበብ
#አዘጋጅ
የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ጥበባት ክፍል
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#50_ሰው_ቲያትር
#22_ቀን_ቀረው
#ዝግጅቱ_ተጧጡፏል
የካቲት 25 አርብ 11:30 ላይ
#ለቡ
#ቦሌ_ቡልቡላ
#ቂልንጦ
#ሀና_ማርያም
#አለምገና
ግሩም ነው ድንቅ ነው ጌታ ሲሰራ
#አዘጋጅ
የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ጥበባት ክፍል
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#20
#20

#በግማሽ_አዲስ_አበባ
#ሊታይ
#20_ቀን_ቀረው
#50_ሰው_ቲያትር
20 ሰው በተዋናይነት 9 ሰው በአዘጋጅነት 15 ሰው በአስተባባሪነት 3 ሰው በዋና ሃላፊነት እየተሳተፈበት ያለ በአፍሪካ ዋና ከተማ በግማሽ አዲስ አበባ የሚታይ። ትልቅ ራዕይ ሰንቀው በክርስቲያናዊ ስነጥበብ ላይ ታላቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ባሉ ሃያላን የሚሰራ ሰውን ከተለያየ ሙላተ ጉለት ስንፍና ቂመኝነት ጠማማነት ጠልነት ወጥቶ በእግዚአብሔር ጥበብ በላይኛው ጥበብ ምድራችን እንዲሞላ መፅሐፍ ቅዱስን መሠረት አርገው የሚሰሩ ሃያል የላይኛው ጠቢባን ጥሪ ነው።
#ኑ_አብረን_እናገልግል
#ጠቢብን_በጥበብ
#አዘጋጅ
የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ጥበባት ክፍል
Forwarded from Dr. selamu chane
ማቴዎስ 4 (Matthew)
14-16፤ በነቢዩም በኢሳይያስ፡— የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው፡
17፤ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ። ከዚያ ዘመን ጀምሮ ኢየሱስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ እያለ ይሰብክ ጀመር።
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#19_ቀን_ቀረው
#50_ሰው_ቲያትር
#ሊመረቅ
#ትልቅ_መልዕክት_ይዞ_ደግሞም_እርስበርስ
#ተያይዞ በቲያትር ታሪክ ተደርጎ በማያውቅ ሁኔታ #አንድ_ቲያትር በተመሳሳይ ጊዜና_ሰዐት #በግማሽ_አዲስ_አበባ ይመረቃል።
#ቦሌ_ቡልቡላ
#ቂልንጦ
#አለምገና
#ለቡ
#ሀናማርያም
#አዘጋጅ የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ጥበባት ክፍል
🎤#ጠቢቡን_በጥበብ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#የካቲት_25_አርብ
#11:30 ጀምሮ
Forwarded from Fgic Art department Channel (Sela)
#14_ቀን_ቀረው
#በግማሽ_አዲስአበባ_ሊመረቅ
#50_ሰው_መንፈሳዊ_ቲያትር
እግዚአብሔር አንድነታችንን እያጠናከረ የሚቀረንን የዝግጅት ስራ እየሠራን ነው።
#አመስግኑልን_እስኪ_በዛው
#አንድ_ቲያትር_በአምስት_መድረክ
2025/06/30 07:48:59
Back to Top
HTML Embed Code: