Telegram Web Link
መስቀል ሀይልነ
መስቀል ፅንነ
መስቀል ቤዛነ
መዳኒትነ ነፍስነ
አይሁድ ክህዱ
ንነሳ አመነ
ወለ አመነ በሀይለ መስቀሉ ድህነ


እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ
Baga ayyaana masqalaaf
isin gahe
❤️ እውነተኛ ፍቅር ምን አይነት ነው?

❤️ሳይኮሎጂስቶች የፍቅር ሦስት መአዘን የሚሉት ንድፈ-ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
የእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች…❥︎

1⃣ ጥልቅ ስሜት (passion)
ፍቅረኛዬን ሳያት/ሳስባት የምወድላት፣ የማደንቅላት እና የምደነግጥላት ነገር ሊኖር ይገባል፡፡ ያ ነገር ለኔ ልዩ ስሜት የሚሰጠኝ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ወይ ዞማ ፀጉሯን…ወይ ብርሃን ፈገግታዋን…ወይ የጠቆሩ ብሌኖቿን…ወይ ውብ ተክለሰውነቷን…ወይም ሌላ፡፡ ይህ ጥልቅ ስሜት ከባህሪ/ስብዕና ይልቅ ወደ አካላዊ ገፅታ የሚያደላ ይመስላል፡፡ ከታች ያሉት የማህሙድ አህመድ የዘፈን ስንኞች ይህን ስሜት ጥሩ አድርገው ይገልፁታል…♡︎
ቁንጅና ምንድነው፣ ሰዎች ንገሩኝ
እኔ እሷን በማየት ተብረከረኩኝ፡፡❥︎

2⃣ ቅርበት/ቁርኝት (intimacy)
ፍቅረኛዬ የቅርብ ጓደኛዬም መሆን አለባት፡፡ በመሀከላችን ምስጢር የሚባል ነገር ከቶ ሊኖር አይገባም፡፡ የቅርበቱ መጠን ልክ እንደ ቅርብ የወንድ/የሴት ጓደኛ አይነት እንዲሆን ይፈለጋል፡፡ ለቅርብ ጓደዬ የምደብቀው፣ ለመንገር የማፍረው ባጠቃላይ ስለራሴ የማልነገረው ነገር የለም፡፡ ለፍቅር ጓድዬም እንዲሁ መሆን አለበት፡፡ ይሄ በሌላ ቋንቋ መጠናናት የምንለው ነገር ነው፡፡
(አንድን ሰው በደንብ ለማወቅ ያ ሰው በተለያየ ጊዜ እና ሁኔታ የሚያሳየውን ባህሪ ማየት ያስፈልጋል፡፡ ምን ያስደስተዋል/ያስደንቀዋል፣ ምን ያሳዝነዋል፣ ምን ያናድደዋል፣ ምን ያስፈራዋል፣ ለተለያዩ ነገሮች ያለው ምልከታ ምን ይመስላል እና የመሳሰሉትን ነገር ለማወቅ ከሰውየው ጋር ዘለግ ያለ ጊዜ መዝለቅ ያስፈልጋል፡፡)

3⃣ ቁርጠኝነት/ዘላቂ ስሜት (commitment)
ከፍቅረኛዬ ጋር ለረጅም ጊዜ (የሕይወት ዘመኔን) አብሬአት ልቆይ እፈልጋለሁ ወይ? ለዚህ ጥያቄ እውነቱ ሁልጊዜም እውስጣችን አለ፡፡ ለውስጣችን ጆሮ ከሰጠነው መልሱ ሩቅ አይደለም፡፡
ጥልቅ ስሜትና ቅርበት ሳይኖርበት አብሮ የመኖር ቁርጠኝነት ብቻ ያለውን ፍቅር ባዶ ፍቅር ብለው የስነ-ልቦና ሰዎች ይጠሩታል፡፡
Baga Ayyaana Irreechaa Hora Finfinnee fi Hora Harsadii bara 2013 nagaan gessan ❗️

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉን ስናከብር እራሳችንን እና ሌሎችን ከኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ለመከላከል
አስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረግን እንዲሆን በትህትና እናስታውሳለን።
መልካም በዓል!

@youthkiper
ይህን ያውቁ ይሆን ? የፊዚክስ ሊቁ አይዛክ ኒውተን እስከ እለተ ሞቱ ድረስ ድንግል ነበር። 🤭 *የአለማችን ታላቁ ና ቁጥር አንድ ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን መኪና መንዳት በፍፁም አይችልም ነበር።ይኸውም ሳይንቲስት በዕድሜ ዘመኑ ካልሲ አድርጎ አያውቅም
Irreecha is Thanksgiving holiday of the Oromo People in Ethiopia.

The Oromo People celebrate Irreecha to thank Waaqa (God) for the blessings and mercies they have received throughout the previous year.

The Oromo People celebrate Irreecha not only to thank Waaqa (God) but also to welcome the new season of plentiful harvests after the dark and rainy winter season associated with nature and creature.

On Irreecha festivals, friends, family, and relatives gather together and celebrate with joy and happiness.

Irreecha festivals bring people closer to each other and make social bonds.

⚫️🔴⚪️
Happy Irreecha
ሰላም ዛሬ የ#ስቲቭ_ጆብስን ታሪክ ይዤላቹ ቀርቤያለው
💢የአፕል መስራች #ስቲቭ_ጆብስ ሲሞት ኩባንያው 700 ቢሊየን ዶላር ይገመት
ነበር ,, በታሪክ ሀብታሙ ኩባንያ ነበር…… ስቲቭ ከመሞቱ ከጥቂት ቀናት በፊት ...

«ስለ ሕይወት ትርጉም» ትንሽ ማስታወሻ📝 ጥሎልን አልፏል……

ማስታወሻው👇

«በሕይወቴ በቢዝነስ ረገድ የስኬት ጫፍ ላይ ደርሻለሁ…… በሌሎች አይን ከኔ የበለጠ ለስኬት ተምሳሌትነት የሚመረጥ ሰው የለም…… ነገር ግን ከስራ
ባሻገር በሕይወቴ ብዙ ደስታ አልነበረኝም…… ሀብታምነት የተለማመድኩት የህይወቴ አንዱ አካል ከመሆን ያለፈ ትርጉም አልነበረውም……

🔆በዚች ታምሜ አልጋ ላይ በዋልኩበት ቅጽበት… በመላው ሕይወቴ የተቀበልኩት ሽልማትና ያገኘሁት ሐብት ሞት እየቀረበኝ በመጣ ቁጥር ትርጉም የለሽ ሆኖብኛል…… በጨለማው ውስጥ የሕክምና መርጃ
መሳሪያዎችን አረንጓዴ መብራት አያለሁ…… ድምፃቸውንም እሰማለሁ……

በእያንዳንዷ ሰከንድ የሞት መልዓክ ትንፋሹ እየቀረበኝ ሲመጣ ይሰማኛል……

....አሁን አንድ ነገር ገብቶኛል……በህይወታችን ሙሉ አጥፍተን
የማንጨርሰው ገንዘብ💰 ካገኘን በኋላ ከዚህ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ሌሎች ዝንባሌዎችን ማዳበር አለብን…... ሙዚቃ…… ስነጥበብ…… ወይም
መፅሀፍት ሊሆኑ ይችላሉ…… የልጅነት ምኞታችንን መከተል ሌላ አንድ ነገር
ነው………ወይም የፍቅር
ግንኙነት…… መንፈሳዊነትም አለ……

……ብቻ ለነፍሳችን የሚሆን ጠቃሚ ግን በገንዘብ ሊገዛ የማይችል ነገር መሆን አለበት…… ገንዘብን ብቻ ማሳደድ ግን በመጨረሻ እንደኔ ጠማማ
ፍጥረት አድርጎ ያስቀራችኋል……

ፈጣሪ ስሜትን የሰጠን ፍቅርን
እንድናጣጥም እንጂ ገንዘብ በሚፈጥርብን #የውሸት ስሜት ተታለን እንድንቀር አይደለም……

....ሕይወቴን በሙሉ ካከማቸሁት ግዙፍ ሐብት ውስጥ አንዲት ሳንቲም
እንኳን ይዤ መሄድ አልችልም…… ከኔ ጋር ልወስደው የምችለው ብቸኛ ነገር
በፍቅር የቀለሙ ትዝታዎችን ብቻ ነው…… ያ ነው እውነተኛ ሃብታችሁ…
የማይከዳቹ ወዳጃችሁ…… በሄዳችሁበት ሁሉም ብርሀን እና ጥንካሬ ይሆናችኋል……

…በአለም ላይ ውዱ አልጋ የህመምተኛ አልጋ ነው…… አንድ ሰው መኪና እንዲነዳላችሁ… ስራ እንዲሰራላችሁ ልትቀጥሩ ትችላላችሁ…… የናንተን
ህመም ግን ማንም ሊሸከምላችሁ አይችልም……

……ቁሳዊ ነገሮች ሁሉ ቢጠፉ ሊተኩ ይችላሉ…… አንድ ነገር ግን ከጠፋ
ዳግም አይገኝም…… እሱም ሕይወት ነው……

…አሁን በሕይወታችን የትኛውም ደረጃ ላይ ብንሆን መጋረጃው የሚጋረድበት ቀን ይመጣል……

ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር ፍቅርን ተጋሩ…… እራሳችሁን በፍቅር ተንከባከቡ……
ለጓደኞቻችሁ ዋጋ ስጡ።
Addis ababa university Re-Opening Academic Calendar 2020/21 (2013 EC)‼️

☁️ተመራቂ ተመሪዎች👉 ጥቅምት 30

☁️3ኛ አመት እና ከዛ በላይ👉 ታህሳስ 12

☁️1ኛ አመት እና 2ኛ አመት👉 የካቲት 1 ወደ ትምህርት ይገባሉ::
❝ትዝታ ማለት በህይወት ረቂቅ ሚስጥር ውሰጥ የምናገኘው የፍቅር ትሩፋት ፤ የትናንት አስቤዛ ለነገ መጓዧ በትናንት እውነታ ውስጥ ሺህ ዛሬን ማንገሻ ነው ። በርግጥ ሁላችንም የተዘበራረቀውን የህይወታችንን ዳስ ለማደስ ስንቴ ምሶሶዎቻችንን አፈረስን ፤ በመጥበቅ እና በመመላላት ትርጉማችንን አረከስን .........??

እስከ ምንስ ድረስ ነው የትዝታ እውነታ ጠፍቶብን "ትዝታ " ብለን ሚዛን የማይደፋውን የእንክርዳድ እሳቤያችን ውስጥ ለመደበቅ ያለ ስሙ ያለ ማእረጉ የምንከተው መቀመቅ ? ወዴትስ ነው ዛሬን ከእኛ አሽሸን በራዕያችን አድማስ ተንሸራተን ትናንት ውስጥ ምንኮበልለው.......??

ትዝታ ማለት ከዛሬ መደበቂያ ሳይሆን ለነገ መወንጨፌያ የፅናት በትር ናት።❞

ህሊና በላይነሽ
​​

ከፍቅር የሚበልጥ ምን ነገር አለ

ባልና ሚስት በሚኖሩበት አንድ ቤት ውስጥ ከመሸ በራቸው ይንኳኳል ። ሚስት ለመክፈት ትሄዳለች ከዛም ባየችው ነገር በጣም ተገረማለች ። 3 ነጫጭ ሽበት ያለባቸው የሚያማምሩ ባለግርማ ሞገስ ሽማግሌዎች ነበሩ ። አቤት ግቡ ምን ፈልጋቹ ነው አለቻቸው ። ሦስታችንም አንገባም አንዳችን ነን የምንገባው እራሳችን እናስተዋውቅሽ አሉና ራሳቸውን ማስተዋወቅ ጀመሩ ። ፣ 1ኛው ስኬት😇 እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባሁ አሳብሽ ሁሉ ይሳካል አላት
2ተኛው ገንዘብ💰 እባላለው እኔ ቤትሽ ከገባሁ ችግር የሚባል አይኖርም አላት ፣
3ተኛው ፦ ፍቅር❤️ እባላለው ፍቅር ማብራሪያ የለውም አላት ። ከዛ ሚስት ባለቤቷን ላማክር ብላ ወደ ውስጥ ገባችና ለባለቤቷ ስትነግረው በነገሩ ተደንቆ እንዲህ አለ ። ፣ በእውነቱ ይሄ እድል ሊያመልጠን አይገባም ገንዘብን የሚያክል ነገር ደጅ ቆሞ መወያየት ግፍ ነው ሰርቼ ከሰው በታች የሆንኩት ገንዘብ ሰለሌለኝ ነው እና ፈጠን በይ ገንዘብን ወደቤታችን እንዲገባ ንገሪው አላት ሚስትየውም በሀሳቡ ተስማምታ ገንዘብን ልትጠራው ስትል ልጇ እንዲህ አላት እማዬ ገንዘብ ገብቶ አባዬ እንደለመደው ማታ ማታ ከሚደበድብሽ ፍቅር ገብቶ ሰላምሽን ብታገኚ አይሻልም ? አላት ። እሷም በልጇ ሀሳብ ተደስታ ባልየውን ፍቅር ካልገባ ብላ ሞገተችው በመጨረሻም ፍቅር እንዲገባ ወስነው ወደ ሽማግሌዎቹ ሄዱና ፍቅር የተባልከው ሰው ወደቤታችን ግባ ይሉታል እሱም ተከትሏቸው ይገባል ባልና ሚስቱም ዞር ብለው ሲያዩ 3ቱም ሰዎች ቤት ገብተው ቆመዋል ባልየው ደንግጦ እኛ በቤታችን እንዲገባ ያልነው ፍቅርን እኮ ነው አለ ። ፣ ከሽማግሌዎቹም አንዱ ዞር አለና ልክ ብለሀል ነገር ግን ፍቅር ካለ ስኬት አለ ፍቅር ካለ ገንዘብ አለ ። በማለት 3ቱም ወደቤታቸው ገቡ

join and share
@youthkiper
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሥራውን ለመጀመር ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

ሀዋሳ፡ መስከረም 28/2013 ዓ.ም (ደሬቴድ) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ሥራውን ለመጀመር ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡

ከትምህርት ሚኒስቴር የመጣው ግብረ ሀይል የዩኒቨርሲቲውን ቅድመ ዝግጅት ተመልክቶ ግብረ መልስ ሰጥቷል፡፡

ከ2012 አጋማሽ ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት የመማር ማስተማር ሥራው በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መቋረጡ ይታወሳል፡፡

በዘንደሮ የትምህርት ዘመን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶችን በማድረግ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማር ሥራቸውን መቀጠል እንዳለባቸው ከትምህርት ሚኒስቴር በወረደው መመሪያ መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች ቅድመ ዝግጅት ላይ መሆናቸው ይነገራል፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲም ከሣይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከመጣው ግብረ ሀይል ጋር ቅድመ ዝግጅቱ ያለበትን ደረጃ ተመልክቷል፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ ዩኒቨርሲቲው ከጥቅምት 20 ጀምሮ 4571 ተመራቂ ተማሪዎችን ተቀብሎ በሁለት ወራት ውስጥ ቀሪ ሥራዎችን በማጠናቀቅ እንደሚያስመርቅ ገልፀዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የመማሪያ፣ የመኝታና የመመገቢያ እንዲሁም ከግቢው ውጭ የሚደረጉ የተማሪዎች እንቅስቃሴዎች ለኮሮና በማያጋልጥ መልኩ መሆን እንዳለበት ከመግባባት ላይ መደረሱን ዶ/ር ዳምጣው ጠቀመዋል፡፡

@youthkiper
የለውጥ ሁሉ መነሻው ፣ የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አትዘንጋ ፣
ከየትኛውም ውሳኔ በፊት እውቀትን አስቀድም ፣ እውቀትህን ለማዳበር ፣
ሁሉንም ዓይነት፣ የእውቀት መንገድ ተጠቀም ። ከንግግርም ሆነ ከተግባር በፊት ዕውቀት ቀዳሚ ነው"! @youthkiper @youthkiper @youthkiper
ከመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ብቻ ዝግጅት ስለሚቀረው ተማሪዎችን መጥራት እንደማይችል ተገልጿል::‼️

@youthkiper
ከሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች

ዲላ ዩኒቨርስቲ,ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ,ሰመራ ዩኒቨርስቲ,ጂጂጋ ዩኒቨርስቲ እና መደወላቡ ዩኒቨርስቲ ዝግጅት ስለሚቀራቸው ተማሪዎችን መጥራት አይችሉም::

@youthkiper
ከ3ኛ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች

ከጋምቤላ እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲዎች በስተቀር ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎችን መጥራት እንደሚችሉ ተገልጿል::

@youthkiper
ከ46ቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ትምህርት ለማስጀመር 38ቱ ዝግጁ ናቸው ተባለ ።ስምንቱ ተቋማት በቅርቡ ዝግጅታቸውን ያጠናቃሉ።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርት ለማስጀመር የተቋማቱን ዝግጅት ኮሮናን
ከመላከል አኳያ በተመለከተ ግምገማ ዛሬ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው ሲሆን ከስምንት ተቋማት ውጭ ሌሌች ዩንቨርስቲዎች ዝግጅ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያሳያል።

#Moshe

@youthkiper
#በ4ኛ_ትውልድ_የተፈቀደላቸው
Jinka University
Bonga University
Worabe University
Injibara University
Debark University
Mekdela Amba University
Raya University
Dembidolo University
Selale University
Oda Bultum University

@youthkiper
BahirDarUniversity

የጥሪ ማስታወቂያ(ጥቅምት 14-15)

ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ባደረገው ግምገማ በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መማር ማስተማር እንደገና መቀጠል እንደሚችል ማረጋገጡን ተከትሎ በቅርቡ የተማሪዎች ጥሪ እንደሚደረግ መገለጹ ይታወሳል፡፡

በመሆኑም ተማሪዎች በተለያየ ዙር ወደ ትምህርት ገበታቸው እየተመለሱ መማር ማስተማሩ እንዲቀጥል በተቀመጠው አጠቃላይ አቅጣጫ መሰረት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ የምዝገባ (Registration) ጊዜ ጥቅምት 14-15 ቀን 2013 ዓ.ም ሆኖ ትምህርት የሚጀምርበት ቀን (Day-One-Class-One) ደግሞ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን እያስታወቅን ከምዝገባው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩንቨርስቲው የማያስተናግድ ሲሆን በቀጣይ ዙር የሚገቡ ተማሪዎች ማንነትና የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

@youthkiper
ከላይ እንደጠቀስነው
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ጥሪ!

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሥራውን በመጀመሪያው ዙር የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ጥቅምት 14-15 ለምዝገባ መጥራቱን ከዩኒቨርስቲው የፌስቡክ ገጽ ተመልክተናል፡፡

በሀዋሳ እየተካሄደ ባለው ሥብሰባ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ደግሞ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን መጥራት የሚችሉት ከጥቅምት 23 - 30 እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ መርኃግብር እንዲያስተናግድ ሙሉ ፍቃድ ካላገኘ በስተቀር ጥሪው ሊያሻሽል የሚችልበት ሁኔታ ይኖራል፡፡ ውሳኔውን አጥርተን የምናቀርብ ይሆናል፡፡

@youthkiper
ለባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ፦

የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች (የመጀመሪያ ዲግሪ እና የፒ.ጂ.ዲ.ቲ መደበኛ ብቻ) የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 23/2013 ዓ/ም መሆኑ ተገልጿል።

#ማሳሰቢያ

ወደተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በሚመላለሱባቸው ጊዜያት ከትራንስፖርት ጋር በተያያዘ MoSHE በሚያስቀምጠው አቅጣጫ መሰረት የሚቀየር ነገር ቢኖር ዩኒቨርሲቲው በማስታወቂያ ያሳውቃችኃል።

@youthkiper
የ2013 ዓ.ም የዩንቨርስቲዎች የቅበላ ጊዜ ይፉ ሆኗል።
ሁሉም የ2012 ተመራቂ ተማሪ በሚከተለው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እራሱን እንዲያዘጋጅ.......
2024/05/15 01:57:34
Back to Top
HTML Embed Code: