┄┉✽̶🌺✿ምኞትና❤️ፍቅር✿🌺̶̥✽̶┉┄
▬▬▬❁ ክፍል ሶስት ❁▬▬▬
✍.... ... ረድኤትና ቤተሰቦቿም "ምንድነዉ ያሳቃት?" ብለዉ ሲመለከቱ... ቢኒ ለፍቅሩ ተንበርክኮ ያስቃታል፡፡
ይሄኔ ረድኤት በጣም ትቀናለች!፡፡ ፍቅሯ በዉስጧ መብሰልሰል ይዟል፡፡ አዉጥታ አታወራዉ..
ለማን? ግቢ ዉስጥ ያለችዉ የእድሜ እኩያዋ "ኤዲ" ናት፡፡ የወደደችዉ ወጣት ሚስት ያለውነው! " ሆ
ሆ " ብላ ለራሷዉ ተሸማቀቀች፡፡
አዉጥታ መናገር እንዳለበት አምናለች ግን እንዴት ብላ ያዉም ባለ ትዳርና በትዳሩ ደስተኛ
የሆነን ሰዉ...፡፡
...ረድኤት ሌቱን ሙሉ እንቅልፍ አልወሰዳትም ትገላበጣለች፤ ታስበዋለች፡፡ ሸለብ
ሲያደርጋት በአይነ ህሊናዋ ያንን ቆንጆ ፊትና የሚያምር ጨዋታዉን ታያለች እንደገና ብትት
ትልና ቁጭ ትላለች፡፡ ምን እንደምትሆን ግራ ገብቷታል?.... ነገር ግን አንድ ስሜት ዉስጧን
ፈንቅሎ ወጣ "ነገ ልትነገሪዉ ይገባል" የሚል ድምፅ ሹክ ያላት መሰላት፡፡ "አዎ" ስትል
አሰበች "ነገ ልነግረዉ ይገባል!" "ግን... እንዴት ነዉ የምነግረዉ?" "አፈቅረሃለሁ" ልለዉ
ትልና "ኧረ..." ትላለች፡፡ "እሺ ምን ልበለዉ!?" ... በጣም ጨንቋታል ሰማይ ከመዉጣት
በላይ ከብዷታል ... ይሄንን እያሰበች የነገዋን ንጋት በጉጉት እየጠበቀች ከሌሊቱ ስምንት
ሰዓት ገደማ እንደምንም ታግላ እንቅልፍ ሸለብ አደረጋት...!
....... ረድኤት የእቅልፍ ሰዓቷ በጣም ረፈድ አርጋ ስለተኛች የሚገርም እንቅልፍ
ላይ ናት፡፡የጠዋቱ የወፎቹ ዜማም ሆነ የሞባይል አላርሟ ሊቀሰቅሳት አልቻለችም ለሽሽሽ ብላ
ተኝታለች!፡፡...... ቢኒ ዛሬ ቀኑ ሰኞ ስለሆነ በጧት ስራ መግባት አለበት፡፡ ቁርሱንም እዚያዉ ስራ ቦታ
እንደሚበላ ለኤዲ ቀድሞ ስለነገራት ከእንቅልፏ ሊቀሰቅሳት አልፈለግም፡፡ ልብሱን ለባበሰና
ወደ ስራ ከመዉጣቱ በፊት ወደ መኝታ ቤቱ አመራ ኤዲ ተኝታለች፡፡ ተኝታ ሲያያት ቁንጅናዋ
የበለጠ አስደመመዉ፡፡ ዉብ ናት፤ በጣም ዉብ ... ስለሷ ተናገር ቢባል ቃላት ሁሉ ያጥረዋል፡፡ እጥፍጥፍ ብላ ስተኛ
የበለጠ ታሳሳለች፡፡ በተኛችበት እንደ ማንጎ ምጥጥጥ ምጥምጥጥ እንደ ትርንጎ
ግምጥጥ ቢያደርጋት ሁሉ የሚወጣለት አይመስልም፡፡ ከእንቅልፏ እንድትነሳ ስላልፈለገ
ቀስ ብሎ በስሱ ሳም አደረጋት፡፡ ግንባሯን ሲስማት ጣፍጭ ጠረኗ አፍንጫዉን አወደዉ
"ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ..." ብሎ ቀስ... ብሎ ከቤት ወጣ......
#ይቀጥላል ክፍል አራት
💕🍃🌹🍃.......
😘JOIN & SHARE 😘
@zahkyu
Any comments
@nahom20
💕.......🍃🌹🍃.......... 💞

አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ
በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡
በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ሳውቅ ነው፡፡"
"ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡"
💞 #መልካም_ውሎ 💞
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹@zahkyu

ุุุุุุุุ่่
┄┉✽̶🌺✿ምኞትና❤️ፍቅር✿🌺̶̥✽̶┉┄
▬▬▬❁ ክፍል አራት ❁▬▬▬
✍....ረድኤት ተኝታለች፡፡ ያ ስታልመዉና ስታስበዉ ያደረችዉ ቢኒ የዉስጧን ሳነግረዉ የልቧን ሳታወራዉ ሄዷል፡፡ ... እማማ በለጡ ግራ ገብቷቸዉ "ልጄ አመማት እንዴ!?" እያሉ ይጨነቃሉ፡፡ ከተኛችበት አጠገብ ተቀምጠዉ ሲያዯት በረድኤት ፊት
ላይ ላብ ይቀዳ ነበር፡፡ ለካስ እየቃዠች ነበር "ቢኒያም" "ቢኒ" "ቢኒያም" ትላለች፡፡
እማማ በለጡ ግራ ገብቶቸዋል፡፡ኧረ በስመአብ! ብለው አማተቡና ቀስ ብለዉ ልጃቸዉን ቀሰቀሷት "ረድኤት" "ረድኤት የኔ ልጅ ተነሽ ረፍዷል" "ረድኤት" ብለዉ ራሷን ደበስበስ ሲያደርጉ በቅዠቷ ስታልመዉ የነበረዉን ሰዉ "ቢኒያም" ብላ ብትት ስትል....፡፡
" አይዞሽ ልጄ" "ተነሺ..." "ዛሬ ምን ሆነሽ ነዉ የኔ ልጅ?" "አሁን ተነሺና ሸዋር ውሰጂ
....ረድኤት ከተኛችበት ነቅታ ከፊቷ ላይ ያለዉን ላብ ሟዠቀችዉ፡፡ በቅዠቷ ከቢኒያም ጋር
ነበር ያደረችዉ ስትነቃ አጠገቧ እናቷን ስታገኝ ደንግጣለች፡፡ "የታለ ቢኒያም?" በሚል
ፍለጋ አንገቷን እያዟዟረች መኝታ ቤቱን ትቃኛለች፡፡
ቢኒ ግን ... አጠገቧ የለም፡፡ ከአጠገቧ የተቀመጡት እናቷ እማማ በለጡ ናቸዉ፡፡ እናቷ
በቅርቡ ባይመልሷት የትም ላደርስ በህልም ሩጫ ከቢኒ ጋር ነጉዳ ነበር፡፡ ረዲ ተነስታ
ወደ ሻዋር ቤት አመራች.....
.
...... ኤዲ የቤቷን ስራ ማንጎዳጎዱን ተያይዘዋለች፡፡ ቤቷን አፅድታና አነጣጥፋ ስጨርስ ምሳ
ልሰራ ሽንኩርት እየላጠች የቤቷ በር ላይ ተሰይማለች፡፡
...ረዲ ከቤት ስትወጣ ፊት ለፊት ኤዲን ተመለከተቻት "ደህና አደርሽ ኤዲዬ እንዴት
አደርሽ?" አለቻት ይሄኔ በሆዷ "ባልሽን ልቀማሽ ነዉ ተዘጋጂ"
እያለቻት ይመስላል፡፡ ኤዲም "ደህና አደርሽ ረዲ?"አለቻት ኤዲ ጉዷን አላወቀች አገር
ሰላም ብላ ሰላምታ ትመልሳለች፡፡
ረዲም ወደ ኤዲ ጠጋ ብላ ከፈቲ ጎን እየተቀመጠች "የዛሬዉ ምሳ ምን ቢሆን ነዉ? በጠዋቱ
መስራት ጀመርሽሳ?" አለቻት፡፡ኤዲም "ቢኒ ቀዝቀዝ ያለ ነገር ስለሚዎድ ቀድሜ ልስራ
ብዬ ነዉ" አለቻት፡፡
ረዲም "ከዚያ እሱ ሊመጣ አከባቢ ተዉበሽ ልጠብቂዉ አይደል?!" ብላ ፈገግ አለች፡፡
"ኪኪኪ ባሌ አይደል? ብሽቀረቀርስ?" አለቻት፡፡ ኪኪኪኪ ሃሃሃሃ ሁለቱም ተሳሳቁ፡፡ .... ረዲ
በሂወቷ በማንም ቀንታ የማታዉቀዉን በኤዲ መቅናቷ፤ ልቧ ለማንም......
😘#ይቀጥላል ክፍል አምስት

┉✽̶🌺✿ምኞትና❤️ፍቅር✿🌺̶̥✽̶┉┄
▬▬▬❁ ክፍል አምስት ❁▬▬▬
✍...ረዲ በሂወቷ በማንም ቀንታ የማታዉቀዉን በኤዲ መቅናቷ፤ ልቧ ለማንም ያልሸፈተዉን
ለቢኒ እጅ ወደላይ ማለቷ ቤታቸዉና በፍቅራቸዉ የኔ በሆነ እያለች መመኘቷ ለራሷም
ሳያስገርማት አልቀረም፡፡
በርግጥም ፍቅራቸዉ በጣም ያስቀናል፡፡
...... ኤዲ ስለቢኒ ማዉራት ያስደስታታል፡፡ ረዲ ደግሞ ስለቢኒ መስማት...ኤዲ ስለ ቢኒ
ታወራለች...ታወራለች.. ታወራለች፡፡ የሚገርመዉ ነገር ኤዲ ረዲን አላስተዋለቻትም እንጂ
የቢኒን ስም ስጠራ ረዲ ወደ ኤዲ አፍ ተጠግታ ከንፈሯን ልስማት ደርሳለች፡፡ እንደገና
"ኧረ ምን ሆኜ ነዉ?" ብላ ወደ ኀላ ፈቅቅ ፈቀቅ ትላለች፡፡ ስለሌላ ሳያወሩ የቢኒን
ስም ብቻ እያነሱ ለረዥም ሰዓት ሲያወሩ ኤዲም ስራዋን ዘንግታ ረዲም ከልቧም ተመስጣ
እየሰማች ነበር...፡፡ ኤዲ እንደገና "ኧረ ረዲ ስራዬን አስረሳሽኝኮ..." ብላ እቃ ልታመጣ ረዲን
በተቀመጥችበት ትታት ወደ ዉስጥ ገባች፡፡
...ረዲም ስለ ቢኒ የሰማችዉ ነገር እጅግ በጣም ስቧት ይበልጥ ወደደችዉ፡፡ ግን ...
የሰዉ ነዉ፡፡ ቢሆንም ግን መንገር አለብኝ፡፡ "እሱን አጥቼማ መኖር አልችልም" "ልነግረዉ
ይገባል..." እያለች እያሰበች ኤዲ ከቤት ዉስጥ ሳትወጣ ቢኒ የግቢዉን በር ክፍት
ሲያደርግ ... ረዲም የበሩን ድምፅ ስሰማ ወደ በሩ ዘወር ስትል ረዲና ቢኒ አይን ለ አይን
ተገጣጠሙ፡፡ ይሄኔ ረዲ ድንብርብሯ ይጠፋል፡፡ ልቧ ከድቷት ወደ ቢኒ ሲከንፍ ታወቃት፡፡ የምትሆነዉን
አሳጥቷታል....ቢኒም ወደ ቤቱ ሊገባ ከበሩ ላይ ረዲን እያያት እርምጃዎቹን ጀምሯል፡፡
ረዲ ምን ይዋጣት ሩጣ ዘላ አንገቱ ላይ አትጠመጠምበት እሷ ኤዲ አይደለች፡፡ "ቢኒ
አግባኝ አፈቅረሃለሁ..." እንዳትለዉ የቤቱ በር ላይ ቆማ ሚስቱ ኤዲ ብሰማትስ...፡፡
ምድር ጠበበቻት ፣ መሬት ለሁለት ስንጥቅ ብላ ብትዉጣት ደስታዋ ወደር አልነበረዉም፡፡
ነገር ግን አሁንም ሌሊት ስታልመዉ ያደረችዉን "መንገር አለብኝ ብላ ወሰነች" ....
ቢኒም ወደሷ እየተጠጋ ነዉ፡፡ "ረዲ ደህና ዋልሽ" የቢኒ ድምፅ ነበር፡፡ ደነገጠች
አቤት ድምፁ መስረቅረቁ ሰላምታ የሰጣት ሳይሆን "እወድሻለሁ" ያላት ነበር የመሰላት፡፡
እሷም "ቢኒ ደህና ዋልክ አለችው...ቢኒ ዉድ ባለቤቱን እየተጣራ ወደ ዉስጥ እየገባ ነዉ፡፡ "ኤዲዬ የኔ ማር የት ነሽ?"
....ኤዲ "ወዬ ቢኒ እዚህ ነኝኝ" እያለች ከእቃ ቤት ወጣች፡፡
...."ደህና ዋልሽልኝ የኔ ወድ..." ግንባሯን ሳም እያረጋት
..... "እንዴት ዋልክልኝ የኔ ፍቅር?".... "ፈጣሪ ይመስገን ደህና ውዬልሻለው! ማሬ ምን ነዉ? ዛሬ ስራ አልጨረስሽም እንዴ?"
......" አዎ አልጨረስኩም ረድኤት መጣችና ስላንተ እያወራኋት ስራዬን እርስት አላረገዉም
መሰለህ ደሞ አረፍ በል ትንሽ ነዉ የቀረኝ መጣሁ..." ብላዉ ወደ ስራዋ ስትሄድ እሱም
ስራዉን ሊያግዛት እየተከተላት...
...."ቆይ እኔም ላግዝሽ አንቺን ብቻ ማን ልፊ አለሽ የኔ ዉድ" ብሏት ተከተላት.....
ይቀጥላል ክፍል ስድስት
@Zahkyu

🌩⚡️ሰበር ዜና 💕ከፍቅር አለም💕 ™ 🇪🇹⚡️⛈
ጥበብ አዘል እና የተመረጡ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቻናሎች እነሆ መርጠው ይቀላቀሉ
ያለ ጥርጥር ይወዷቸዋል።
💕በፍቅር አለም💕 ተዘጋጅቶ የቀረበ
🏅OUR PRIMIUME SPONSOR🏅
📌የትም ያልተሰሙ የፍቅር ታሪክ
📌ለማመን እሚከብዱ እውነታዎች
📌አስቂኝና ያልተደጋገሙ ቀልዶች
📌የአለማችን አስገራሚ ሪከርዶች
📌የTelegram/የፍቅር ጓደኛ
📌ወርቃማ የሆኑ የፍቅር አባባሎች

▬▬▬❁ ክፍል ስድስት ❁▬▬▬
✍...ጊዜዎች እየነጎዱ ነዉ፡፡ ረድኤትም ፍቅሯን ዛሬ ነገ እነግረዋለሁ እያለች አንዴ ሳታገኘዉ
ሌላ ጊዜ ደሞ ፊት ለፊት ተገናኝተዉ ስፈራ አንድ ወር አለፋት፡፡
አሁን ወደ ዩኒቨርሲቲ ግቡ የሚባሉበት ቀን እየደረሰ ነዉ፡፡ እሷም ፍቅሯን አልነገረችዉም
ማንም ሳያዉቅላት ትወደዋለች ግልፅ ሳታወጣ ታፈቅረዋለች፡፡ አንድ ነገር ደሞ ጠርጥራለች
ኤዲ መዉለድ አትችልም የሚል...፡፡ አንድ ቀን እሷና ኤዲ እያወሩ...
.. ኤዲ "እኔና ቢኒ ከተጋባን አራት አመታችንን ይዘናል" ስትላት ረዲም "እንዴት እስካሁን
ሳትወልዱ?" ብላ ጠየቀቻት
.."ፈጣሪ አልፈቀደዉም ልጅ አልሰጠንም" ብላ መልሳላት ነበር፡፡ በሃሳቧ የመጣላት ኤዲ
የመዉለድ ችግር እንዳለባት ነዉ፡፡ "ስለዚህ ለቢኒ እንደማፈቅረዉ ብነግረዉ ኤዲን ፈትቶ
ያገባኛል ወይም ሁለተኛ ሚስቱ ያደርገኛል..." ብላ አሰበች፡፡ እንደገና መለስ ብላ "ኧረረረ ሁለተኛስ ይቅርብኝ"
እያለች እራሷ ከሃሳቧ ጋር ትሟገታለች፡፡ ....በመሀል የኤዲ ስልክ ጠራ...፡፡ ስልኳ ላይ የተደወለዉ የማታዉቀዉ ቁጥር ነዉ "<< የፍቅሬ ደሴት ነህ በልቤ ዋሻ ውስጥ ገብተህ"> > የሚለው ነበር የስልኳ ጥሪ፡፡ ኤዲም ስልኩን አነሳችዉና
"ሄሎ"አለች
"ደህና ነሽ.." ጎርነን ያለ የወንድ ድምፅ ነበር፡፡ ኤዲ ስልክ ስታወራ ረድኤት የቤታቸዉ
በር ላይ ቁጭ ብላ መፅሃፍ እያነበበች ነበር፡፡
"ደህና ነኝ ማን ልበል?
"ትናንት ቢኒያም በዚህ ቁጥር ደዉሎልኝ ነበር፡፡ የሱ ስልክ አይደለም እንዴ?"ድምፁ
ማስፈራራቱ ኮስተር ያለ ነዉ፡፡
"አይይ የቢኒያም አይደለም ግን የሱን ስልክ ቁጥር ልሰጥህ እችላለሁ" በዚህ ግዜ ጠላት
እንደመጣባት የጥንቸል ጆሮ ረድኤት አንገቷን ሰገግ አድርጋ ... ማዳመጥ ጀመረች፡፡
"እባክሽን ተባበሪኝ ለስራ ጉዳይ ፈልጌዉ ነበር"
"እሺ ፃፍ 09.. " ስትል ረድኤት ከሰዉየዉ ቀድማ ቁጥሩን መፃፍ ተያያዘችዉ፡፡
" 09 21 79...." ኤዲ ለደዋዩ ቁጥሩን ነግራ ስጨርስ ረድኤትም እኩል ነበር የፃፈችዉ፡፡
.
ረድኤት ምንም ጊዜ ሳታጠፋ ለቢኒ መልዕክት ፃፈች ..."ቢኒ ሰላም ነው:: እንዴት ነህ ካየሁህ
ጊዜ ጀምሮ በጣም ነዉ ያፈቀርኩህ!" ብላ ከፃፈች ቡኃላ send የሚለዉን ተጫነችዉ፡፡
አቤት ድፍረቷ ...ለራሷም አስገርሟታል፡፡ የወራት ሸክሟን ያራገፈች መሰላት፡፡
አሁን ያስጨነቃት የሱ ምላሽ ምን እንደሚሆን ነዉ፡፡
ነገር ግን መልዕክቱ አልደረሰዉም.....
#ይቀጥላል ክፍል ሰባት

▬▬▬❁ ክፍል ሰባት ❁▬▬▬
✍አሁን ያስጨነቃት የሱ ምላሽ ምን እንደሚሆን ነዉ፡፡ነገር ግን መልዕክቱ አልደረሰዉም"Dear Customer, your balance is insufficient
for this service. Please recharge your account. ethio telecom" ከቤት ወጣ...... የሚል
ሜሴጅ ስልኳ ላይ ገባ፡፡ ለካስ ስልኳ መልዕክት ሊያስልክ የሚችል ባላንስ አልነበረዉም፡፡
ከተቀመጠችበት ተነስታ ወደ ዉስጥ እየሮጠች ገባች፡፡
"እማዬ ስልክሽ የት ነዉ?" ብላ እማማ በለጡን ጠየቀቻቸዉ፡፡ "እንቺ..." ብለዉ እናቷ
ስልካቸዉን አቃበሏት፡፡ ወደነበረችበት ቦታ ተመልሳ ተቀመጠችና መልዕክቱን መፃፍ ጀመረች " ሰላም ነው ቢኒ በጣም አፈቅርሃለሁ!" ከቤት ወጣ...... አይ...አለችና መልእክቱን
አጠፋችዉና ሌላ መልዕክት ፃፈች "ሰላም ነው፡፡ ቢኒ ካየሁህ ጊዜ ጀምሮ ላንተ ያለኝ
ስሜት ልዩ ነዉ፡፡ ሳልወድህ አልቀረሁም!" ብላ ፃፈች፡፡ በማታዉቀዉ ሃይል ተገፍታ እጇ
እስኪከዳት ድረስ send የሚለዉን ነካችዉ፡፡ እፎይታ ተሰማት ከማሜ "እሺ" እንጂ ሌላ
መልዕክትን አጠብቅም፡፡
ምናልባት የሱ መልስ እምቢታ ቢሆን ብላ ማሰብም አልፈለገችም፡፡
.... መልዕክቱ ማሜ ስልክ ላይ ገባ "ጢጥ ጢጥ" የሚለዉን የሞባይሉን የመልዕክት ድምፅ
ሲሰማ ስልኩን ከኪሱ አወጣ... የመልዕክቱ ላኪ ... እማማ በለጡ ይላል...ፈገግ አለ፡፡
ደንገጥም አለ ፡፡ "ኤዲ ምን ሆና ነዉ?" ከቤት ወጣ...... "አመማት እንዴ?" "ምን ብለዉ ልከዉ ይሆን?" በሚል
ጥያቄ ራሱን አፋጠጠ፡፡ ሜሴጁን ሲከፍት ግን ያልገመተዉና ያላሰበዉ ነገር፡፡....መልዕክቱን እንዳነበበ ሰዉነቱን የማያዉቀዉ ስሜት ተሰማዉ፡፡ ምክንያቱም...ቢኒ
ከኤዲ ዉጭ ማንም ያፈቅረኛል ብሎ አስቦ አያዉቅም ነበር፡፡ ደግሞም ማንም እወድሃለሁ
ብሎት አያዉቅም፡፡ ኤዲ እንኳን እንደምታፈቅረዉ የነገረችዉ በተጋቡ በሰባተኛ ወራቸዉ
ነበር፡፡ እስከዚያ ድረስ እሱ ብቻ ነበር እወድሻለሁ፤ አፈቅርሻለሁ ሲላት የነበረዉ፡፡
...... ዛሬ ግን ቢኒ በሌላ ሰዉ "ሳልወድህ አልቀረሁም" የሚል መልዕክት ደርሶታል፡፡
መልዕክቱን ማን እንደላከዉ ብዙ ሳያስብ ነበር የገመተዉ "ረድኤት" ከቤት ወጣ...... አለ በዉስጡ... ድሮም
አስተያየቷ አላማረዉም ነበር፡፡ እሷ ጋር አይን ለአይን በተገጣጠመበት ጊዜ ሁሉ ከረድኤት
አይኖች የፍቅር አስተያየት አስተዉሏል፡፡ በተለይ ከስራ በሚመለስበት ወቅት ሚስቱን
በእቅፉ ዉስጥ አድርጎ ቀና ሲል የረድኤት አይኖች ከሱ ላይ ሳይነቀሉ በቁጭት ከንፈሮቿን
ስትገምጣቸዉ አንዴ ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ አይቷታል፡፡
"እሷዉ ነች የላከችዉ" ... " እርግጠኛ ነኝ እራሷ ነች" እያለ ብቻዉን ያወራል፡፡ ግራ
ገብቶታል፤ ጭንቅ ጥብብ ብሎታል፡፡
...... ወደ ቤቱ እየሄደ ነዉ፡፡ ሃሳቡ ሁሉ የተላከለት መልዕክት ላይ ሆኗል፡፡ "አሁን እንደ
ሚስቴ በር ላይ ትጠብቀኛለች፡፡ ምን ልላት ነዉ? ኤዲ ብትሰማስ...." እያለ ይጨነቃል፡፡ ከቤት ወጣ......
ከምንም በላይ ደግሞ የኤዲ ነገር አሳስቦታል፡፡ ሌላ አግብቶ ልጅ መዉለድ እንዳለበትም
ዉስጡን አሳምኖታል፡፡ ግን... እንዴት ብሎ? ሁለተኛ እንዳያገባ አቅሙ አይፈቅድለትም፡፡
ከኤዲ ዉጭ ደግሞ... ኑሮ አይታሰብም፡፡
በነዚህ ሀሳቦች ጭንቅላቱ ተወጥሮ ጅማቱ ተገታትሯል፡፡ ጭንቅላት በሃሳብ ቢነፋ ኖሮ ...
ጭንቅላቱ በአየር እንደተሞላ ፊኛ ይሆን ነበር፡፡ በዚሁ ከቀጠለ ደግሞ አስቦ ... አስቦ ...
ተጨንቆ ... መጨረሻ ላይ እንደ ፊኛዉ ጠሽሽ ማለቱ አይቀርም፡፡ወደ ቤቱ ሊገባ እርምጃዎች ቀርተዉታል........
#ይቀጥላል ክፍል ስምንት

▬▬▬❁ ክፍል ስምንት ❁▬▬▬
✍አሁንም ሀሳብ ላይ ነዉ፡፡... በሩን ሊያንኳኳ እጁን ከፍ አደረገ እንደገና አመነታና እጁን ወደነበረበት መለሰዉ፡፡ ልቡ ለሁለት ተከፍሎ ልግባ ወይስ ልመለስ አይነት ስሜት እየተሰማዉ ባለበት ወቅት የረድኤት አባት ከኋላዉ መጡ፡፡ "ቢኒያም ደህና ነህ እንዴት ነህ? አሉት ጋሽ ሀብታሙ ለሰዎች ሰላምታ ሲሰጡ አያሳጥሩም ሁሌም ቢሆን በሙሉዉ ነዉ፡፡ በዚህም ብዙ ጓደኞቻቸዉ ይወዷቸዋል፡፡
ቢኒ ሳያስበዉ ድንገት ከኋላዉ የጋሽ ሀብታሙን ድምፅ ሲሰማ መብረቅ ያንፀረቀበት፤ ሰማይ
የተደፋበት ነበር የመሰለዉ፡፡ "ጋሽ ሀብታሙ እ... እ... " ተንተባተበ ፈራቸዉ በግድ እንደምንም
ብሎ ሰላምታዉን መለሰ፡፡ ጋሽ ሀብታሙ ግን የስከዛሬዉ ቢኒያም፤ ቀልደኛዉ፤ ተጫዋቹ፤
ለወሬያቸዉ ክብር ያለዉ ቢኒያም አልመሰላቸዉም፡፡ እስከዛሬ ቀድሞ ይቀልዳቸዉ ነበር፡፡
"ወጣቱ ሽማግሌ" እያለ ይቀልዳቸዋል፡፡ እንደዉም እያወሩ እያለ "ወጣቱ ሽማግሌ
ምን ማለት ነዉ?" ብለዉ ጠይቀዉት ነበር፡፡ ቢኒም "እድሜው የሽማግሌ፤ ልቡ የባተለ
ነዉ፡፡" አላቸዉ፡፡ የባተለ ማለቱ ገና ወጣት ኖት፡፡ ለነገሮች አልተሸነፉም ማለቱ ነበር፡፡
በርግጥም ልክ ነበር ጋሽ ሀብታሙ ቢኒ እንደገለፃቸዉ የልብ ወጣት ናቸዉ፡፡
...ግራ መጋባቱን ባዩ ጊዜ "አስደነገጥኩህ እንዴ? ልጄ ቢኒያም" ብለዉ ጠየቁት "ኧረ ጋሽ
ሀብታሙ እንደዉ ትንሽ ሀሳብ ዉስጥ ገብቼ እንጂ እርሶ አላስደነገጡኝም" አላቸዉ፡፡...የቢኒያምን
ሀሳብ አላወቁም እንጂ ከቤታቸዉ ዛሬዉኑ ልቀቅልኝ ብለዉ ነበር አምባ ጓሮ የሚፈጥሩት፡፡
ደስ የሚለዉ ነገር ግን አላወቁበትም፡፡ ጋሽ ሀብታሙ ቢኒያምን አለፍ አሉትና
የሱሪያቸዉ ኪስ ዉስጥ ግራ አጃቸዉን አስገብተዉ የበሩን ቁልፍ አወጡና በሩን ከፈቱት፡፡
ሁለቱ ቆነጃጅቶች በር በሩን እያዩ ይቁለጨለጫሉ፡፡ ኤዲና ረድኤት፡፡ ኤዲ ባሏን ትጠብቃለች፡፡
ረድኤት ደግሞ የልቧን ዘራፊ ..፡፡
...... በሩ ከፈት ሲል ከኤዲ ቀድማ ረድኤት አንገቷ እስኪሰበር ድረስ ወደ በሩ ዞረች...፡፡ጋሽ
ሀብታሙ ... ነበሩ፡፡ጋሽ ሀብታሙ ከቢኒ ቀድመዉ ነበር የገቡት ከኋላቸዉ ደግሞ ቢኒ አለ፡፡ እንደወትሮዉ ኮራ፤ ቀብረር ብሎ ሳይሆን አንገቱን ወደ መሬት ቀብሮ፤
በጣም አቀርቅሮ ጋሽ ሀብታሙን ተከትሎ ወደ ዉስጥ ዘለቀ፡፡ ረድኤት የአባቷ መምጣት
ብዙም አልገረማትም ቢኒን ከአባቷ ኋላ ስታየዉ ግን ፀሐይ ከምታበራዉ በላይ አበራች፡፡
ዉስጧ በሃሴት ተፍነከነከ፡፡ ሁሌም እንዲህ ናት፡፡ ቢኒን ስታይ መተንፈስ እንዳለባት ሁሉ
ትረሳለች፡፡... ኤዲም ከጋሽ ሀብታሙ ኋላ ዉድ ባሏን አየችዉና እየሮጠች ስትመጣ "ኧረ ቀስ ቀስ
እንዳትደፊ" አሉ ጋሽ ሀብታሙ "ደክሞት ከስራ መጥቶ እቤቱ እንኳ ሳይገባ አንቺን እንደ ልጁ ተሸክሞ ይዉሰድ እንዴ¡ ሃሃሃሃ" መቀለዳቸዉ ነበር፡፡
ኤዲ ግን አፈረች፡፡ እንደ አመጣጧ ዘላ
ጉብ ከዚያ እጆቿን በአንገቱ ላይ ሰድዳ ጥምጥም ብላበት ልታቅፈዉ ነበር፡፡ ግን
አልቻለችም...፡፡ ቀኑን ሙሉ ስታስበዉ የነበረዉን ነገር ጋሽ ሀብታሙ በቀልዳቸዉ
ድንብርብሯን አጠፉባት...፡፡ቢኒ ፊት ቆማ ቀና ብላ አይን አይኑን አያየች እንዲያቅፋት በአይኗቿ ትማፀነዉ ነበር፡፡
ቢኒ ግን አላቀፋትም፡፡ አንዴ ኤዲን እንደገና ቀና ብሎ ደግሞ ረዲን ያያታል፡፡ ምን
እንደሚያደርግ ግራ ገብቶታል፡፡
ረድኤትም ወደነሱ ተጠጋች፡፡ ቢኒ ፈራ ይበልጥ ፈራ፡፡ "በመልዕክት የላከችዉን እዚሁ
ሚስቴ ፊት ልታፈርጠዉ ነዉ እንዴ?" ብሎ እያሰበ ቀስ ብሎ አይን አይኑን የምታየዉን ኤዲን
አቀፋት፡፡ "ሃሃሃ ይሄን ፈልጋ አይደል እስክትደፋ የምትሮጠዉ" ብለዉ...ቢኒን "በል በደንብ
እቀፋት" ብለዉት ዘወር ሲሉ ልጃቸዉ አጠገባቸዉ ቆማለች፡፡ ረድኤት በአባቷ አባባል
ብትናደድም ቻል አድርጋዉ "አባዬ..." ስትል ... ጋሽ ሀብታሙም "ምነዉ አንቺም ቢኒያምን
ማቀፍ አሰኘሽ እንዴ?" አሏት፡፡ ቢኒም "ሃሃሃ አይቀርም" ሲል ኤዲ ከታቀፈችበት እቅፍ
የቢኒን እጆች መንጭቃ ወደ ቤቷ ገባች፡፡ ረድኤት ደግሞ ደስታ ሊደፋት ነዉ፡፡
ጋሽ ሀብታሙ "አንተ ቀልዱን ምር አደረከዉ? ዋ!!" ብለዉ ቢኒን አስፈራሩት...
....ከቀኑ አስር ሰዓት ገደማ የእማማ በለጡ ስልክ እያቃጨለ ነዉ፡፡ ከብዙ የስልክ ጥሪ ቡኃላ
እማማ በለጡ ስልኩን አነሱት፡፡
..."ሄሎ ማን ልበል?" አሉ እማማ በለጡ
..."አያውቁኝም ማዘር የረድኤት የክፍል ጓደኛነኝ፡፡ ረድኤት ሀብታሙ ትኖራለች?"
እማማ በለጡ ረድኤትን ጠሩዋትና ስልኩን ሰጧት
... "ሄሎ" ስትል ረድኤት የስልኩን ንግግር ቤተሰቦቿ እንዳይሰሙ ብሎ...
..."ሄሎ ረድኤት ... ቢኒያም ነኝ፡፡ አንዴ ወደ ዉጭ ወጥተሽ ታናግሪኝ"...
#ይቀጥላል ክፍል 9 ዘጠኝ

ุุุุุุุุุุุุุุุุุุ่่่่่่
┄┉✽̶🌺✿ምኞትና❤️ፍቅር✿🌺̶̥✽̶┉┄
▬▬▬❁ ክፍል ዘጠኝ ❁▬▬▬
✍...ረድኤት በስልክ የቢኒን ድምፅ ስሰማ ደስታና ድንጋጤ ተቀላቅሎባት ልቧ በአፏ ልትወጣ ደርሳ ነበር፡፡ እየተቁነጠነጠች
... "ሄሎ ቢኒ" አለችዉ
... "ሰላም ነው ረዲ እንዴት ነሽ?"
ረዲ ብሎ ስሟን ሲያቆላምጥላት 'ወይዬ' ልትል እየቃጣት ቶሎ በፍጥነት ከአፏ
መለሰችዉ፡፡
... "ደህና ነኝ ቢኒ ሰላም...." ከማለቷ ነበር የማማ በለጡ ስልክ
ጢጥ ጢጥ ብሎ ባትሪ የዘጋዉ፡፡ በጣም ተናደደች፡፡ መልሳ በራሷ ስልክም ልትደዉል
ፈለገች፡፡
"እማዬ ግን ስልክሽን ባትሪ ሲያልቅ ቻርጅ ብታረጊዉስ?" እየተበሳጨችና እየተቆጣች ነበር
እናቷን የተናገረችዉ፡፡
ቢኒ የማማ በለጡ ስልክ የዘጋዉ ባትሪ ጨርሶ እንደሆነ ያወቀዉ ጢጥ ጢጥ የሚለዉን
የባትሪ አልቋል የሚለዉን ድምፅ ሲሰማ ነዉ፡፡
..... ልጅ መዉለድ እንዳለበት ያምናል፡፡ ለኤዲ ግን እንዴት ብሎ ይንገራት፤ በምን መልኩ
ያስረዳት፡፡ በሂወቱ እንድታዝንበትና እንድትከፋበት አይፈልግም፡፡ ኤዲ ማለት ለቢኒ ፍቅርን
ያስተማረች፤ መዉደድን አልብሳ ራሷን መስዋዕት ያደረገችለት ታላቅ ሴት ናት፡፡ በማንም
ሊቀይራት አይደለም... ማንንም ሊደርብባት አይፈልግም፡፡
በርግጥ ቢኒ ለእናትና ለአባቱ አንድና ብቸኛ ልጅ ነዉ፡፡ ቤተሰቦቹም ቢሆኑ ቢኒ ገና
የአምስት አመት ህፃን ልጅ እያለ ነበር በድንገተኛ የመኪና አደጋ የሞቱት፡፡ በችግር
ከማደጉም በላይ ጥርሱ ሳቅን እየናፈቀች፤ አይኑ ፍቅርን እንዳማተረች፤ ሆዱ ምግብን
እንዳሻች ... እርሱ እንደሚለዉ "በፈጣሪ እገዛ እዚህ ደርሻለሁ"፡፡ ለኑሮዉ መቅናት ፈጣሪን
አመስግኖ ከዚያ ቀጥላ ግን... ኤዲ ነች፡፡ ኤዲ ለቢኒ እናቱም አባቱም፤ ደስታዉም፤ ሂወቱም
ናት፡፡ ደግሞም ልጅ መዉለድ አለበት፡፡ በጣም ተጨንቋል፡፡ በሃሳብ ብዛት ጭንቅላቱ እንደ
ወተት ተገፍቶ፤ እንደፊኛ ተነፍቶ ጅማቱ ወጥርጥር ብሎ "ኤዲ ወይስ ልጅ?" እያለ ያስባለል፡፡
በርግጥም ልጅ መዉለድ አለበት፤ ያለ ዘር መቅረት የለበትም፡፡ እንኳን ቢኒ ፤ ቢኒን
የሚያዉቁት ሁሉ ልጅ መዉለድ አለበት፤ አይኑን በአይኑ ማየት አለበት ብለዉ ያምናሉ፡፡
.
....ከሁሉም ሰዉ በላይ ግን ለቢኒ ኤዲ ታስባለች፡፡ ያለ ልጅ መቅረቱ ያሳስባታል፡፡ ልጅ
ልትወልድለት ባለመቻሏ "ኤዲ አንቺኮ ለቢኒ የምትገቢ አይደለሽም!፡፡" እያለች ራሷን
ትወቅሳለች፡፡
.... ቤቷ ቁጭ ብላ እያሰበች ነዉ፡፡ "ማግባት አለበት!" ትላለች፡፡ ይሄን ነገር ስትፈቅድለት
ግን... ራሷን መስዋዕት አድርጋ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ቢኒ ደሃ ነዉ፡፡ አንድ ሚስት እንጂ
ሁለተኛ መደረብ አይችልም ፡፡ ደግሞ ከቢኒ ተለይታ መኖር አትችልም፡፡ ከርሱ ዉጭ
ህይወት የላትም፡፡ በጣም ተጨንቃለች፡፡ ከምንም በላይ ኤዲን የሚያስደስታት ቢኒ ደስ
ብሎት ማየቷ ነዉ፡፡ ምንም ያክል በትዳሩ ደስተኛ ቢሆንም ትዳር ያለ ልጅ ዉበት የለዉምና
እሷን ፈትቶ ሌላ አግብቶ ልጅ መዉለድ እንዳለበት አምናለች፡፡ "ደግሞስ... ፍቅር ማለት
ለምወደዉ ሰዉ ራስን መስዋዕት አድርጎ ደስታን መፍጠር፡፡ አይደል እንዴ ?" እያለች እራሷን
በጥያቄ ታፋጠለች፡፡ ቤት እንደመጣ እነግረዋለሁ፡፡ አግባ እለዋለሁ... ብላ ወሰነች........፡፡
.
ረዲኤት ዛሬም ስለ ቢኒያም ታስባለች፡፡ የሰዉ ባል ልትቀማ፤ የሚያምር ፍቅር ልታደፈርስ
እንደሆነ ስታስበዉ ግን... መልዕክት በመላኳም ትቆጫለች፡፡ ሊቀርብኝ ይገባል፡፡ ቢኒ የኤዲ
ብቻ ነዉ፡፡
ስለዚህ እኔ በመሃላቸዉ መግባት የለብኝም ወደሚለዉ እያመዘነች ነዉ፡፡....ግን ገና
አልወሰነችም፡፡ ምክንያቱም ቢኒን ትወደዋለች መዉደድም ብቻ ሳይሆን በጣም
ታፈቅረዋለች፡፡....
#ይቀጥላል ክፍል 10

ุุุุุุุ่่
┄┉✽̶🌺✿ምኞትና❤️ፍቅር✿🌺̶̥✽̶┉┄
▬▬▬❁ ክፍል አስር❁▬▬▬
✍.... ኤዲ ለቢኒ ካላት ፍቅር የተነሳ ስታከብረዉ ወደር የላትም፡፡ ሁሌም ቢሆን ለሱ ንግግር
ቦታ ትሰጣለች፡፡
በእያንዳንዷ ክንዋኔም ላይ የቢኒ ቃል ተቀዳሚ ነዉ፡፡
... ሁለቱም በእኩል ቅጽበት "እ..." ሲሉ... ኤዲ ቀደም ብላ "ወይዬ ቢኒ ምን ልትለኝ ነበር?"
አለችዉ፡፡
ቢኒም "ኤዲዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ሁሌም እኔን ታስቀድሚያለሽ፡፡ "የኔ ፍቅር ታዉቃለሃ?"
..... "ምኑን ነዉ የማዉቀዉ ኤዲዬ?"
..... "እኔና አንተ ከተጋባን አራተኛ አመታችን ነዉ፡፡"
..... " እ... በፍቅር ክንፍ አድርገሽኝ ያበድኩልሽ ቀን! ያ ቀን እንዴት ይጠፋኛል ዉዴ!?"
..... "እሱ አይደለም ፍቅሬ"
..... "እና ምንድን ነዉ ....?"
..... "ከተጋባን ቆይተናል ግን እስካሁን...."
... "ማሬ አታስጨንቂኛ ፕሊስ ንገሪኝ?"
..... "ቢኒ የኔ ዉድ...."
.... "ወይዬ ኤዲ የኔ ቆንጆ! ... ንገሪኛ!"
..... "ልጅ ልወልድልህ አልቻልኩም ቢኒ"
ቢኒ በዉስጡ ያለዉን ስሜት ኤዲ አወጣችዉ፡፡ "ሁለታችንም አንድ አይነት ነገር ነበር
የምናስበዉ ማለት ነዉ?" አለ በሆዱ፡፡ ትክክለኛ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ ነዉ የሚቀዱት
ማለት ይሄኔ ነዉ፡፡
ቢኒ ኤዲን ሊጎዳት አልፈለገም....
..... "ኤዲዬ ይሄኮ ታዲያ የፈጣሪ ዉሳኔ ነዉ፡፡ ፈጣሪ ባለ ጊዜ ትወልጂ ይሆናል፡፡" አላት፡፡
..... " አዎ የኔ ፍቅር ፈጣሪ ካለ እወልድ ይሆናል፡፡ ግን ደግሞ አንተ ከኔ በይበልጥ ልጅ
ማግኘት፤ ዘርህን መተካት ይኖርብሃልኮ ዉዴ!"
..... "እና ምን ላርግ ዉዴ? ልጅ ከመዉለድ በላይ አንቺ ለኔ እንደምታስፈልጊኝ ታዉቂያለሽ፡፡
ስለዚህ ማሬ...."
፡
፡
፡
ረዲኤት ስለ ቢኒ ስታብሰለስል ቆይታ ሲጨንቃት ጋደም ባለችበት እንቅልፍ ሸለብ አድርጓታል፡፡
እማማ በለጡም የረዲ የሰሞኑን ቅብዥር አላምራቸዉ ቢል ወደ ረዲ የመኝታ ክፍል ገብተዉ
ከጎኗ ቁጭ ከማለታቸዉ ነበር ... ረዲ እንደ ቅብዥር ነገር ጀምሯት "ቢኒ እወድሃለሁ"
የምትለዉ፡፡
እማማ በለጡ በቆሙበት ደርቀዉ ቀሩ፡፡እስከዛሬ ልጃቸውን ምን እዲህ እንፈሚያደርጋት ገባቸው ቢኒ የኤዲ ባል...እንዴት?... እያሉ ብቻቸውን ያወሩ ጀመር፡፡ ምን ይበሉ? ሊቀሰቅሷት አቃታቸዉና
እንደገና መለስ አሉ፡፡ "በአካል ባታገኘዉ እንኳ በህልሟ እስኪ የሷ ይሁን!" እያሉ ይመስላሉ፡፡
እማማ በለጡ በጣም ጥሩ ሴት ናቸዉ፡፡ ልጃቸዉ አንድ ከመሆኗ የተነሳ እንደ እናት ብቻ
ሳይሆን እንደ እህትም፣ እንደ ጓደኛም ሆነዉ ነዉ ያሳደጓት፡፡ ረዲን ዛሬ ጫን ያለዉ ይዟት
እንጂ አንድም ነገር ከእናቷ ደብቃ አታዉቅም፡፡ አሁን ግን ... የሰዉ ባል አፈቀርኩ ብትል
እንኳን ለእናት ለጓደኛም ለመንገር ያሸማቅቃል፡፡
እማማ በለጡ ጉዳቸዉን ሰምተዉ በእጃቸዉ መዳፋ አገጫቸዉን ይዘዉ "ጉድ... ጉድ" እያሉ
ከረዲኤት ክፍል ወጡ፡፡
እማማ በለጡ ከመዉጣታቸዉ ረዲኤት ብርግግ ብላ ስትነሳ ፊቷ በላብ ተዉጧል፡፡ በቅብዥሯ
"እወድሃለሁ" ስትለዉ የነበረዉ ቢኒያም ከአጠገቧ የለም፡፡ የሞባይሏን ሰአት ስታይ ቢኒ
ለስራ የሚወጣበት ሰዓት ደርሷል፡፡ በፍጥነት ተነሳችና ወደ መታጠቢያ ክፍል ሂዳ እጇ ላይ
ዉሀ በማድረግ ፊቷት ውሃ ረጨት ረጨት አደረገች፡፡ በሷ ሃሳብ መታጠቧ ነበር፡፡ እየሮጠች
ወጣችና በሯ ላይ ቁጭ ብላ እየተቁለጨለጨች የነ ቢኒን ቤት በር በር ታይ ጀመር፡፡
.
....ቢኒ፡ ኤዲ መረበሿን ሲያይ አብሯት እንኳ ባይዉል ቁርስ አብሯት ለመብላት ወስኖ ነበር
ማርፈዱ፡፡ ኤዲ ግን... አዳሯን ሙሉ እንቅልፍ በአይኗ ሳይዞር ስላደረች ንጋቱ ላይ ለብዙ ቀን
እንቅልፍ ያልተኛች በሚመስል መልኩ ለሽሽሽ ብላለች፡፡ ቢኒም ቶሎ እንደማትነሳ
ስለተረዳ ቁርሷን ከአጠገቧ አስቀምጦ በብጣሽ ወረቀት "የኔ ቆንጆ አፈቅርሻለሁ!፡፡ ፈጣሪ
ይጠብቅሽ" የሚል ፅሁፍ አኑሮ ከመዉጣቱ... በሩ ፊት ለፊት ረዲኤትን አያት፡፡
ከግቢ የመዉጫዉን በር ተወና ወደ ረዲኤት ጠጋ ብሎ "ደህና አደርሽ " ሲላት ረዲኤት
አላየችዉም ነበርና ከየት የመጣ የቢኒ ድምፅ ነዉ ብላ ዘወር ስትል በህልሟም በእዉኗም
የምታስበዉ ቢኒ አጠገቧ ቁሞላታል፡፡
እንደመሽኮርመም እያደረጋት "ደህና አደርክ ቢኒ እንዴት አደርክ አለችዉ፡፡
ቢኒም "ትናንት ደዉዬልሽ ባትሪ ዘጋብሽ መሰለኝ..." ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ....
"ቢኒ ምን እንደምልህ አላዉቅም..... " እያለች ስታወራዉ፡፡
እማማ በለጡ የቤቱን መስኮት ገርበብ አድርገዉ ንግግራቸዉን እያዳመጡ ነበር፡፡
ุุุุุุุุุุุุุุุุุุ่่่่่่
#ይቀጥላል ክፍል 11