🌷............በፀሎት.........🌷
💐💐💐 ክፍል 9 💐💐💐
‹‹በ በ በበበ በፀሎት? ›› የሆነ አንዳች የማላውቀው ስሜት ወረረኝ ስጋና ነፍስን የሚያንዘረዝር ድንጋጤ፣ለረጅም ጊዜ ህልም ይሁን እውን ሳያረጋግጡ ሲጠብቁት የቆዩት ነገር እውን ሲሆን የሚሰማ ልብን የሚነዝር ስሜት ‹‹ የማየው እውነት ነው?ህልም አይደለሽማ የእውነትም አለሽ!›› አልኳት ‹‹ህልም እንድሆን ተመኝተሸ ነበር? ይልቅስ ያንቺ ሂወት ነው ህልም አየሽ… ህልምሽ … አብቅቷል ከዚ ሂጂ!›› አወይ! ……. አስተያየቷ! ሲያስፈራ! እውነትም እኔ የሷ ግልባጭ ከሆንኩኝ በጣም ቆንጆ ነኝ ማለት ነው፡፡ ከተቀመጠችበት ተነስታ ወደእኔ መጣች እራሴን በመስታወት የምመለከት እስኪመስለኝ ድረስ ፍፁም አንድ አይነት ነን ሌላ ሰው መሆኗን አምኖ ለመቀበል ልዳስሳት ፈለግኩኝ ስለ እውነት እቺ ልጅ ሰው ናት? መላአክ? መላአክ እንዳልላት ደግሞ ስራዋ የሰይጣን ነው፡፡ አጠገቤ ስትደርስ ‹‹ከመስሪያ ቤቴ እንድትባረሪ ስላደረኩሽ ተናደድሽ?›› አለችኝ ቀጠለች እና ‹‹መናደድ ትልቅ ነገር ነው ግን መናደድ ብቻውን ዋጋ የለውም ዋጋ ያለው እህ ህ ህ ህ ብሎ ደም ተፍቶ የተቀሙትን ማስመለስ ነው ›› አለችኝ ውይ ምስኪን የምታውቀው ከመስሪያቤቷ እንደተባረርኩ ነው፡፡ በ በደስታ ፣ በእርካታ በፊቷ ላይ የደስታ ወጋገን ይታየኛል ፍርሀቴን ሁሉ ይሄ ንግግሯ ይዞት ጠፋ ‹‹እንግዲያውስ ደም ብትተፊም አልተሳካልሽም አልተባረርኩም ››አልኳት ጠላትነቷ አሁን ነው የታወቀኝ ያውም አይን ያወጣች ጠላት በገዛ ቤቴ መጥታ የምታስፈራራ ጠላት! ፊቷ ላይ ያየውት ድንጋጤ .ደስታን ፈጠረልኝ የምንፈራቸውም ሰዎችም ደፍር ብለን የካብናቸው ሰዎችም ለካስ ድፍረታቸውን ይነጠቃሉ፡፡ እነዚህ በድፍረት የምትናገራቸው ንግግሮች በውስጤ እንዳትሸነፊ! የሚል የጥንካሬ መንፈስ ይዘውልኝ መጡ እሷ በምታወራቸው የማይረቡ ንግግሮች ከተሸነፍሽ አንቺ እሬሳ ነሽ በድን ይለኛል ውስጤ አንዳንዴ የፍርሀቱን ያህል ቁጠኛ መሆኑ ያስደንቀኛል፡፡
‹‹አላምንሽም! መስሪያ ቤቴን በደንብ አውቀዋለው እንዲህ ያለ ውርደት አከናንበሽው ይቅር የሚል ልብ የለውም ለምን ይመስልሻል ከዛ መስሪያ ቤት የተባረርኩት ?›› ቦርሳዋን ከተቀመጠበት አንስታ ሲጋራ አውጥታ ለኮሰች እርሱን እያንቦለቦለች ተጠጋችኝ አሁን አልፈራኋትም ‹‹ ከመስሪያ ቤቱ አስተዳደር ጋር ስትማግጪ ነው አሉ…›› አልኩኝ በድፍረት ላንቃዋ እስኪታይ ድረስ ሳቀች ብትስቅ እኔን ምን ገዶኝ ውስጤን ደስ ደስ እያለኝ ነው ጠላትን ማዋረድ የማሸነፊያ አንዱ መንገድ ነው ‹‹እርሱ ነው እንደዛ ብሎ የነገረሽ? እንግዲያውስ ይሄንን ካመንሽ የለየልሽ ጅል ነሽ አብሬው ስለተኛው አይደለም የተባረርኩት! እንደሱ አይደለም ትንሽ ለመመራመር ሞክሪ …›› ቦርሳዋን ይዛ ለመሄድ ተነሳች ‹‹ አንቺም ተጠንቀቂ ልብሽን እንዳልሰብረው ከፈለግሽ የኔን ቦታ ልቀቂ…››ብላ ጥላኝ ሄደች፡፡
ምን አይነት እንቆቅልሽ የሆነች ሴት ናት ሌላ የቤት ስራ ደግሞ ሰጠችኝ ከመስሪያ ቤቱ ለምን ተባረረች? ይህን ሰፈትል ማደሬ ነው ደግሞ…ለሊቱን ሙሉ ስለበፀሎት እና ስለመስሪያቤታችን አስተዳደር ስለ አቶ መስፍን ግንኙነት ሳስብ አደርኩ ልብሽን እንዳልሰብረው ማለት ምን ማለት ነው? የእኔን ልብ የት አጊንታው ይሆን የምትሰብረው? ሆ ይህቺ ሴት አለሜን አዘበራረቀችውሳ ከሷ ውጪ ለብቻዬ መንቀሳቀስ አልቻልኩም እኮ ቀላሉን ሂወቴን አወሳሰበችው ምን እንዳለችኝ ደጋግሜ እያሰብኩ እንቅልፍ ወሰደኝ ፡፡
ጠዋት እንደነቃው ሰውነቴን ስለተጫጫነኝ በቀዝቃዛ ውሀ ተነከርኩ ቀኑ በጣም ዳምኗል የኔም ቀን እንዲው እንዳይዳምን ስጋት ቢጤ ውስጤ ተጫረብኝ እጅጌ ሙሉ ወፍራም ሹራቤን ለብሼ ዣንጥላዬን እያጠላው ከቤቴ ወጣው በማን አለብኝነት ሲያስፈራራ ሲያጉረመርም የነበረው ዝናብ ወራረዱን አሳምሮ ይለዋል፡፡ ደረጃውን እንደወረድኩ ከፊት ለፊቴ ዝናብ እየደበደባት ቆማለች ቀጥ ብዬ ቆምኩኝ ዞር ዞር ብዬ አከባቢዬን አማተርኩ ማንም የለም ልቤ በአፌ ቡልቅ ብላ ልትወጣ እስኪመስለኝ ድረስ ምቷን አፈጠነችብኝ ለመሮጥ እንደተዘጋጀ ሰው በተጠንቀቅ ቆምኩኝ እሷ ፊት ላይ ፌዝ እንጂ መረበሽ የሚባል ነገር አይነበብም ብስብስ ብላለች ትናንትና ማታ የተሰማኝ ያ! ሁሉ ጀግንነት ምን ውስጥ እንደገባ አጣሁት ሁኔታዋ ያስፈራል በሌላ በኩል ደግሞ ታሳዝናለች ተስፋ የቆረጠ ሰው ትመስላለች አጥብቄ ፈራኋት ወደኋላ ልመለስ? ወይስ ወደፊት ልሂድ? መንቀሳቀስ አልቻልኩም፡፡
➥ይቀጥላል ክፍል አስር ◍.......
❤️ ➫ @zahkyu ❤️
❤️ ➫ @nahom20 ❤️

2012
የኔ ውድ ጓደኛ
የኔ ሁሉ ነገር
♥አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ♥
አዲሱ 212ዓ.ም
የደስታ
የጤና
የብልጽግና
መልካም ሰዎችን ምትተዋወቅበት/ቂበት/
ስኬታማ ምትሆንበት/ኚበት/
✿ መልካም የተባሉ ነገሮች ሁሉ ካንተ/ካንቺ/ ጋር ሚሆኑበት✿
የ ስኬት ዘመን ይሁንልክ/ሽ/
መልካም አዲስ አመት
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
፡
በጣም እወድሃለሁ/እወድሻለሁ/ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፍሉ ከነዛ ሰዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
/ከላክላቸው/ከላክሽላቸው/ ሰዎች
ዕሩቡን መልሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ☞
ግማሽ☞
ሙሉውን ካገኝህ/ሽ/ በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/
መልካም እድል
♥
መልካም አዲስ አመት
መልካም የበጎ ስራ ዘመን
2012
♥ለጋስ ትውልድ♥
@zahkyu

Forwarded from Yared Negu Official
#የእርዳታ_ጥሪ
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሙሌ ሐመልማሎ በተለይም ከኤፍሬም አማረጋ "ተሸንፊያለሁ" በሚለው ስራው በስፋት የሚታወቀው አርቲስት ሙሉአለም በደረሰበት የኩላሊት ህመም ዲያሊሲስ እንዲያደርግ በሀኪሞች ተነግሮታል። እንደሚታወቀው ይህ ሂደት ከፍተኛ ገንዘብን የሚጠይቅ ሲሆን በአርቲስቱ አቅም ደግሞ እስከ መጨረሻው መግፋት የማይቻል በመሆኑ ሁሉም ሰው ድጋፉን ያሳየው ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን..?
ይህ ወጣት አርቲስት ብዙ የሚጠበቅበት ገና ሙዚቃን ጀመርኳት እያለ እሩቅ በሚያስብበት በዚህ ሰዓት እንዲህ ባለው አደጋ ተደናቅፎ እንዳይቀር ሁላችንም በመረባረብ የበኩላችንን ማድረግ ይኖርብናል። አርቲስት የህዝብ ሀብት ነው። ህይወቱን እና ጊዜውን ለህዝብ ሰቶ የሚሰራ ጥበበኛ መጠለያው መሸሸጊያው ይኼው ያገለገለው ህዝብ ነውና ሁላችን ወደ ህዝብ እንጮሃለን..? ድጋፋችሁን ሽተን ደጃቹን የምንረግጥ ድርጅቶችም ትተባበሩን ዘንድ በዙሁ አጋጣሚ ለመጠየቅ እንኸዳለን።
ከፀሎት ጀምሮ ሁላችንም በምንችለው አቅም ከአርቲስቱ ጎን በመሆን እንርዳው..?
ሙሉዓለም ታከለ
1000182044184
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Forwarded from Deleted Account
Vote ለ #Senaf_wakuwa
ሰላም ውድ ጀለሶች ዝም ብለህ ምንም ሳትሰራ ምንም ሳጠቅም ሀገሬን ወዳለው ምናምን ብለህ ራስህን አትሰክስ እስኪ ምንም ሳትጎዳ ጠቃሚ ነኝ የምትል ከሆነ ደሞ አሹፈን እቺን ምርጥ ተጫዋች 800 ላይ Ff2 በመላክ ከጎንሽ ነን እንበላት።
©Ab man
@kuziabela

Manegest lamen zem endamel alegabanem ba ቄሮmekeneyat eyamoten naw manegest lamen mafeteha ayesaxanem