Telegram Web Link
👆 …የተነሣብኝ። በእኔ ምክንያት መርከብ መረጃ ቴቪ ከሚናወጽ እኔ ዘመዴን እንደ ነቢዩ ዮናስ ወደ ውኃው ጣሉኝ በማለት እኔ ራሴ ከመረጃ ቴቪ ከላይኛው ሰገነት ቁልቁል ወደ ውኃው፣ ወደ ማዕበሉ ራሴን ወርውሬ የመረጃ ቴቬን ከመስመጥ ታደግኩት።

"…ወዲያው በመረጃ ቴቪ ላይ የተነሣው ማዕበል ፀጥ አለ። በጋለሞታዋ አዝማሪ በአልማዝ ባለጭራዋ ይመራ የነበረው ፀረ ጎጃም የአክቲቪዝም ቡድን ጮቤ ረገጠ፣ ፈነጠዘ፣ ቦረቀ። ከፍያለው ጌቱ፣ ሥጋ ቆራጭ ይሄነው የሸበሉ፣ እነ ጥልሚያኮስ አማኑኤል አብነትም፣ እነ ባህርዳር ዊኪሊክ ሁላ ፓርቲ አዘጋጅተው ጮቤ ረገጡ፣ ዘፈኑ ጨፈሩ አሉ። እኔ ውቅያኖሱ ውስጥ ስለነበርኩ አልሰማሁአቸውም። ኋላ ነው የምሰማው። ዘመድኩን ከቴሌቭዥን ይውረድ እንጂ ከዚያ ሌላው ዕዳው ገብስ ነው በማለት ነው ጮቤ ረገጣው። ቴሌግራምና ቲክቶክ ላይ ይለፍልፍ። ዋናው በሳተላይት ተደራሽ አይሁን ነበር የእነ አስረስ መዓረይም ከእነ ግርማ ካሣ ጋር ዱለታ። እኔም ውቅያኖሱ ውስጥ እንደገባሁ በዓሣ ሆድ ውስጥ ሳልገባ፣ እንዴት እንደ ሆነ በማላውቀው ሁኔታ የገነትን አትክልት ከሚያጠጣው ከግዮን ምንጭ ማዶ፣ በምሥራቅ አፍሪቃ የውኃ ማማ የውኃ ታንከር ከሆነው ከጮቄ ተራራ ላይ ራሴን ያአገኘሁት። አሁን በጎጃም ዘመዴ እንኳን ደህና መጣህ ብለው ነጭ ማኛ እንጀራ በላይ በላዩ የሚያጎርሱኝ፣ እርጎው፣ ወተቱ፣ ጠላና ጠጁ፣ ፍሪዳው ኧረ ስንቱ። ጎጃም ምድር ጮቄ ተራራ ላይ ከፍ ብዬ ተሰቅዬ አረፍኩት።

"…በአንድ ወር ውስጥ ዘመድ የሳታላይት ቴሌቭዥን ተከፈተ። 300 ሠራዊተ ጌዴዎን ዙሪያዬን ከበቡኝ። እንዋጋ፣ እንዋጋ፣ እንዋጋ በለው። የዘመዴ ወጣት ጊዜ የለውም ብለው እየፎከሩ ከበቡኝ። 18 ሊቃውንት ታክለውበት 318 ሆነ ሠራዊቱና ሊቃውንቱ። ቤተሰብ ነን ያሉ 120 ቤተሰቦችም ተጨምረው፣ የአይቲ ሊቃውንትም አብረው ከች ብለው በአጠቃላይ 438 ሠራዊተ ጌዴዎንን ይዤ ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ ሳታላይት፣ ወደ ጠፈር አምጥቄ አረፍኩት። ወላዲተ አምላክን ከያዝክ፣ ልጇ ወደጇን ከተማመንክ፣ ከተማጸንክ፣ በቅዱሳን መላእክት፣ በጻድቃን በሰማእታት ምልጃ ከታጠርክ፣ የጠላት አይኑ እያያ፣ ጆሮው እየሰማ፣ ከፍ ከፍ እያልክ እየረቀቅክ ትሄዳለህ። ዋናው መጽናት ነው። ቀበርነው፣ ገደልነው፣ አጠፋነው ሲሉ አንተ እያበብክ፣ እያሸትክ፣ ፍሬ እያፈራህ እየጎመራህ ትመጣለህ። የሆነውም ይሄው ነው። ዋሸሁ እንዴ?

"…አሁን ሌላኛው ዙር ላይ ደርሰናል። ከባድም፣ ቀላልም ወዳለሆነ ፍልሚያ ነው የምንገባው። እንደ በፊቱ ባያሰጋኝም ነገር ግን የምንቀው ፍልሚያ አይደለም የሚገጥመኝ። አብዛኛውን የጠላት ጦር፣ ሾተላዩን ሁሉ ስለነቀልኩት፣ ኮብራውን ሁሉ መርዙን ስላስተፋሁት አያሰጋኝም። ከእንግዲህ ያለው የጠላት አካሄድ ለእኔ በእጅጉ ነው የሚጠቅመኝ። በጣም ነው የሚያስፈልገኝ። እኔ ዘመዴ ያለ ጠላት፣ ያለ ተቃውሞ መኖር አልችልም። ሁል ጊዜ ጎልያድ ከፊቴ መቆም አለበት። ቀይ ባህር አላሳልፍህ ብሎ ከፊቴ መገማሸር አለበት። ጠላት፣ ሴረኛ፣ ሾተላይ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ዐማራ ኃይል ከፊቴ ካልቆመ እኔ በድን ነኝ። የማልረባ የማልጠቅም ዕቃም በሉኝ። እኔን ሕይወት የሚዘራብኝ ፍልስጤማውያን አህዛብ የሚኮሩ የሚመኩበት፣ እስራኤላውያን ደግሞ የሚፈሩት፣ የሚደነግጡለት የሰማይ ስባሪ የሚያህል ጎልያድ ከፊቴ ዘወትር መቆም አለበት። ይሄ የማይረባ፣ ይሄ ደንቆሮ፣ ይሄ ማይም፣ ይሄ ቆቱ፣ ይሄ እብድ፣ ይሄ ውሻ ብሎ የሚንቀኝ፣ የሚሰድበኝ፣ የሚያዋርደኝ። አሳያችኋለሁ፣ ጨብጬ፣ ሥጋውን ቆራርጬ ለሰማይ አእዋፍ፣ ለምድር አራዊት ነው የምሰጠው ብሎ እየሸለለ፣ እየፎከረ፣ እያቅራ የብረት ጡሩር ለብሶ ከእኔ በአባቴ ቤት ከተናቅኩት፣ ከማልረባው፣ ከማልጠቅመው፣ ወንጭፍ ብቻ በእጄ ካለው ከእኔ ከአክሊለ ገብርኤል ፊት የሚቆም ጎልያድ ያስፈልገኛል። ጎልያድ ከሌለ ዘመድኩን በቀለን እንደ ሰው በሕይወት እንዳለም አትቁጠሩት። አዲዮስ። የእኔ ጥንካሬ የጎልያድ ከፊቴ መቆም ነው።

"…አሁን ተወደደም ተጠላም መከባበር መጥቷል። እኔ እንደ ጠላት በማላየው ከሌሎችም ትንሽ ይሻላል ብዬ የማስበው፣ ነገር ግን ጎጃሜነቱ በልጦበት እውነታውን ከመጋፈጥ ይልቅ አጥንት ጉልጥምት ይዞት እኔን ወደማጥቃት ተሸጋግሮ የነበረው ባህርዳር ዊኪሊክም ብሎት፣ ብሎት፣ ሰድቦኝ፣ ሰድቦኝ ሲደክመው በቀደም ዕለት እኔ በይፋ ልጠራበት የማልፈልገውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በፓትሪያርኳ እጅ በይፋ በቀን ብርሃን የማታም ቢሆን ተምሬ ያገኘኋትን ማእረጌን ገፍፎ ለመጀመሪያ ጊዜ በስሜ ዘመድኩን በቀለ ብሎ ጠርቶኛል። አርባ ዲናር፣ ዘመዴ ነቀለ፣ አመድኩን ነቀለ ማለቱ ሰልችቶት ነው መሰል በስሜ ጠርቶች አየሁት። የሁለት ልጆች አባት ነኝና ጋሼ እንኳ ቢቀር አቶ ብሎ እንኳን ቢጠራኝ ምንአለበት? አይገርምም? ሆኖም ግን ይሄም በቀላሉ የመጣ አይደለም። ይሄንን ፔጅ በተለየ መልኩ እንደ ድሮው የበሰለ ነገር ቢያቀርቡበት ብተከተሏቸው ደስ ይለኛል። ማርያምን ከደረጃቸው የወረዱት እና ተራ ብሽሽቅ ውስጥ የገቡት የጎጥ ነገር ይዟቸው እንጂ ችግሩ ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም።

"…መፋጠጡ ቢኖርም አሁን በጎጃም ያለው ነገር ከበፊቱ ተቀይሯል። በፍጥነትም ከፍወዳለ ደረጃ እየመጣ ነው። ትግሉ መጠለፉን የሚያምነው ታጋይ የትየለሌ ነው። የእነ አስረስ መዓረይ ቡድን ገድሎ፣ አስገድሎ በመጨረሻም አርበኛ ዘመነ ካሤን ሊበላው ከጫፍ በደረሰ ጊዜ እኔ ተወርውሬ ገብቼ አስደንግጬ ማስቆሜ በጀው፣ ገድቦ አስቆመው እንጂ የጎጃም ትግል ከዚህም በላይ ካለቀ ከተዋጠ በቆየ ነበር። ሳንካ እንቅፋት ሆኜ ዝናቡንና ዘመነን ከመበላት ምክንያት ሆኜ አድኜአቸዋለሁ ብዬ በድፍረት ስናገር ቅሽሽ አይለኝም። ይሄን አበርክቶዬን ዝናቡና ዘመነ ይወቁት አይወቁት፣ ይረዱት አይረዱት ግን ዐላውቅም። በጎጃም ሁለቱን አስወግዶ ራሱን የጎጃም ተወካይ ሆኖ አናት ላይ ሊቀመጥ ቋምጦ የነበረውን ኃይል ግን ወሽመጡን፣ ክንፉንም በጥሼ ሽባ አድርጌ አስቀምጬዋለሁ። አሁን የፈለገ ቢፈራገጥ ምንም አባቱ አያመጣም። ያ ኃይል ከመሳይ መኮንን ጋር የሚሠራ ኃይል ነው። ከትግሬ ወያኔዎቹም ጋር የሚሠራ ኃይል ነው። ከተመስገን ጥሩነህ ድንቁ ጋርም የሚሠራ ኃይል ነው። መሳይ መኮንን ከሥርዓቱ ጋር የሚሠራ ኤጀንት ነው። መሳይ መኮንን የኤርትራ መንግሥትም ኤጀንት ነው። እነ መሳይ መኮንን በሚያደርጉት ቃለመጠይቅ እና በሚሰበስቡት መረጃ የተነሣ እኔ ሰብሬ የጣልኩት የእነ አስረስ መዓረይ ቡድን በሕይወት ሲተርፍ ሌሎች ጀግኖች በጎጃም ምድር በድሮንም፣ ከጀርባም በጦር ተመተው ወድቀዋል። ረግፈዋል። አዎ ተዉ ስላቸው አልሰማ በማለት ከጠላት ሚዲያ ላይ እየቀረቡ፣ መረጃም እየሰጡ አፈር ደቼ በልተዋል። ደመከልብም ሆነዋል። አዝናለሁ። ዘመነንም ከጠበቁት ነገሮች አንዱ በየትኛውም ሚዲያ ላይ አለመቅረቡ ነው። አሁን ደግሞ በሌላ ስታይል መጥተዋል። የጄነራሉ የስልክ ቅጂ ተብሎ በመሳይ መኮንን የተለቀቀውን ደግማችሁ፣ ደጋግማችሁ መርምሩ። ጄነራሉ የረጨውን መርዝ ነቅሳችሁም አውጡ። በተለየ ሁናቴ ጎጃምን የጠቀሱበትንም መርምሩ። የእነ መዓረይን ተንኮል መርምሩ። ጎጃምን የማይወክሉ ዥል ዥልጥ የጎጃም አክቲቪስት ነን ባይ አክ እንትቪስቶች፣ እንከፍ፣ ግራ ቀኝ የማያዩ፣ የጋሪ ፈረሶች፣ ከባለ ቅኔዎች ምድር ወጥተው ቅኔ ሰምና ወርቅ የማያውቁ ማይም ደናቁርቶች በአንደዜ ተከርብተው "መሳይ መኮንን ሆይ ዛሬ ገና አከበርንህ" በማለት ሾርት ሚሞሪያም ሆነው ሲንጫጩ አያለሁ። በተለይ ጎጃም ለምን በቅጂው ላይ ታርጌት…👇
👍646160🙏34🏆17😡166🕊6🤔5🔥4👌4
👆 …እንደተደረገም በሰፊው እመጣበታለሁ። በሉ እናንተም ደግማችሁ ስሙት። ሰምታችሁ ተመራመሩበት። እደግመዋለሁ ከመሳይ መኮንን ጋር ቃለ መጠይቅ ያደረገ በሙሉ ይገዳል። ይመታል። ከጀነራል ውባንተ ጀምሮ ቁጠሯቸው። መሳይ መኮንን ሥራ ላይ ነው። ከእነ አስረስ መዓረይ በቀር ከመሳይ ጋር የሚሞዳሞድ በሙሉ በሥርዓቱ ድሮን ይወገዳል። ይሄን ደግሞ ጠብቁ።

"…አሁን ከዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል መመሥረት በኋላ፣ እኔም ለብሔራዊ ኃይሉ የወደፊት ሳንካ የሚሆነው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ጥቂት የማይባሉ ሴረኞች የሚፈጥሩት ሴራ ነው በማለት አስረግጬ መናገር መጀመር የሌለ የኃይል አሠላለፍ ፈጥሯል። የሌለ አልኳችሁ። የዐማራ ፋኖ በጎጃም የሥልጣን ጥም ያናወዛቸው ስግብግብነት የተጠናወታቸው ጥቂቶች በፈጠሩት ደንቃራ ሴራ ምክንያት ብሔራዊ ኃይሉ እንቅፋት እንደገጠመውም መጻፌም ሌላ ማዕበል በዐማራ መሳይ አሞሮች ካምፕ ሁከት ፈጥሯል። የጎጃሙ ኃይል በድንዙዝ፣ በማይም አክቲቪስቶቹ በኩል ምሬ ወዳጆን ወድዶ፣ አንግሦ፣ የምሬን ማስተር ማይንድ ሄኖክን አኮስሶ መገለጥ፣ ኢንጂነር ደሳለኝን በስሱ አክብሮ የኢንጂነር ደሳለኝን ሁነኛ ሰው ዳግማዊን አርክሶ፣ የጎንደሮቹን ሀብቴን አንግሦ የሀብቴን ልጅ ኢያሱን አርክሶ የጀመረው ዘመቻ በራሱ በብሔራዊ ኃይሉ ተገምግሞ፣ አርበኛ ማርሸትም፣ አርበኛ ዘመነም ሆኑ ዋናው ማስተር ማይንድ ጠበቃው አስረስ መዓረይ ተጠይቀው፣ ታስቆሙልን እንደሁ አስቁሙልን፣ አታስቆሙ እንደሁ በዚህ ሁኔታ አብረን መቀጠል አንችልም ተብሎ ተነግሯቸው። በተለይ አርበኛ ማርሸት ፀሐዩ የእመቤታችንን ስም በመጥራት ማርያምን እኛ አላሰማራናቸውም በማለት ቃሉን ሰጥቶ ከወጣ በኋላ የኃይል አሰላለፉ ተቀይሯል። ተቀይሯል ስልህ ተቀይሯል።

"…አቶ ግርማ ካሣ እያመመው፣ ሕመሙን ታግሶ አላስችል ብሎት ከእነ በላይነህ ሰጣርጌ ጋር ተሰልፎ የመጣው ለዚሁ ነው። ባለፈው ሳምንት ይሄ ወራዳ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎጃም ቡድን ዘመድኩን ከመረጃ ቴሌቭዥን ቢወርድም ነገር ግን በአዲሱ "ዘመድ ቴቪ" በኩል ተደራሽነቱ ስለጨመረ በምን አግባብ እናስቁመው የሚል ምክክር አድርገው እንደ መፍትሄ ያመጡት ብቸኛው አማራጭ የሌለው ጉዳይ "ዘመድኩን በዐፋብኃ መሪዎች መካከል መጠራጠርን እየፈጠረ ነው፣ ስንጥቃቱን እያሰፋ ድርጅቱን ሊያፈርስ ነው፣ ስለዚህ በአስቸኳይ ወጥተን የሚዲያ ዘመቻ እንክፈትበት እና ወዲያው አዲሱ ድርጅት በዘመድኩን ላይ መግለጫ እንዲያወጣ ጫና እንፍጠር" በማለት ነው የወሰኑት። ወስነውም አልቀረ በግርማ ካሣ እና በአማኑኤል አብነት፣ በእነ አልማዝ ባለጭራዋም በኩል ትውከታቸውን፣ ማቀርሸታቸውን ጀመሩ። እኔም ግላቬን አጥልቄ ሰካራሞቹን እነ ግርማ ካሣን አጥቤ፣ ጨምቄ፣ እንዲደርቁ፣ ጠፈፍ እንዲሉም አስጥቼአቸው ሥራዬን ቀጠልኩ። አመጣጣቸው ይሄው ነበር። ከጎንደር ስኳድ እስላሙ ሰሎሞን ቦጋለ ባለሃውልቱ፣ የትግሬ ዲቃላው ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ዘመነ ካሤው ዓምደማርያም እዝራ፣ ፀረ ጎጃም ፀረ ዘመነ ካሤው ባናና ሳይቀር በኦሮምቲቲዋ ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ በአልማዝ ባለጭራዋ ቤት እንዲሰባሰቡ አስደረኩ። ዝንቦቹን፣ ቁጫጮቹን ፀረ ዐማሮች አንድ ላይ ሰበሰብኳቸው። ኃይለኢየሱስ አዳሙን ሳይቀር አንድላይ አሰለፍኳቸው። እኔ ምንም ሳልናገር አዚሙን የገለጥኩለት የጎጃም ዐማራ የበላይ ዘለቀ፣ የአቡነ ቴዎፍሎስ ልጆች ተነሡባቸው። ተሰለፉባቸው። አከተመ። እነ ግርማ ካሣም ከሠሩ።

"…ከመከታው ጦር በቀር ሌላው ምንም የማይመስለው፣ ግማሽ ኦሮሞ ሆኖ ፕሮቴስታንት ስለሆነ በጎጃም ከእነ አስረስ ጋር፣ ከእነ ፓስተር ዳዊት ጋር፣ በጎንደር ከእነ ፓስተር ምስጋናው ጋር የሚሞዳመደው ግርማ ካሣ የመዘዘው የሴራ ሠይፍ መልሶ ራሱን እንዲሠይፈው ልምሾም እንዲሆን ነው ያደረግኩት። ይሄ በግርማ ካሣ የሚደገፈው የበላይነህ ሰጣርጌ ቡድን እንዴት በጎጃም የእነ አስረስ መዓረይን ቡድን እንደሚደግፍ ከትናንቱ ከማርሸት ፀሐዩ የስልክ ቅጂ ማየት ትችላላችሁ። በላይነህ ሰጣርጌ ግርማ ካሣን ጋሼ ብሎ ነው የሚጠራው፣ ግርማ ካሣም ሰጣርጌን ጠቅሶ ነው የሚጽፈው። ሰጣርጌ ዳሞትን የሚሞልጨው፣ እነ ዝናቡን አፈር ከደቼ የሚያበላው፣ እነ ዘመነን አኮስሶ፣ አስረስ መዓረይን የሚያጎላው፣ የሚያጀግነው ሆን ብሎ ነው። እነ ግርማ ካሣ ሃይማኖትን ይዘው ነው ጎጃም የገቡት። ፓስተር ወኪሎቻቸው ከእነ አስረስ ጋር ናቸው። እናም የዳሞቱን፣ ምዕራብ ጎጃሙን አፈር ከደቼ ማብላት ነው የሚፈልጉት። በወዳጃቸው በሰጣርጌ በኩል ዳሞትንና ዝናቡን ሲያዋርዱ የከረሙት። አስረስና ዘመነ እኩል ናቸው። ዘመነ አስረስን የሚበልጠው ዘመነ ብረት በማንሣት ስለሚቀድመው ብቻ ነው እንጂ በንባብ ሁለቱም እኩል ናቸው ወደማለት የመጡት ለዘመነ ካሤ አዘጋጅተው የነበረው የሞት ድግስ ስለነበረ ነው። እሱን ነው እኔ ያከሸፍኩት። ዘመነም፣ ዝናቡም ይግባቸው አይግባቸው የማውቀው ነገር የለም። ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ከዚህ ተነሥተው ነው ጎጃምን በአክቲቪስቶችህ በኩል የምታሰድበንን አስቁም ብለው ወጥረው በመያዛቸው ምክንያት ይኸው ከዚያ በኋላ ነው የዐማራ ፋኖ በጎጃም እነዚያን መረን የለቀቁ እንደ ቁጭራ ሰፈር ሴተኛ አዳሪ ወገባቸውን ይዘው በቲክቶክ ላይ ሲሳደቡ የነበሩ ጋለሞቶችን ሰብስቦ አደብ ግዙ በማለት ይኸው እነሆ ከትናንት ጀምሮ በቲክቶክ መንደር ሌላ አብዮት ፈንድቶ ድብልቅልቁ ወጥቶ እየታየ ነው።

"…በትናንትናው የማርሸት ፀሐዩ ቅጂ ላይ ከእነ ሰጣርጌ ጋር የሸዋ ስም ተጠቅሷል። ይሄም ለተንኮል ነው። ማርሸት በድምፅ ቅጂው ላይ "ጄነራል ተፈራን ወደ ጎጃም ስለማምጣት ነው ነው ከእስማኤል ዳውድ ኢድሪስና ከሰጣርጌ ጋር ያወራሁት" ብሏል። ወይ መቀላመድ።

፩ኛ፦ በዐፍኃድ ጉባኤ ላይ ጀነራል ተፈራ መሪ ይሁን ብለው ሦስቱ ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ሓሳብ ሲያቀርቡ በፍጹም ያለው እኮ ጎጃም ሳይሆን የእነ ማርሸት፣ ግርማ ካሳና አስረስ መዓረይ ቡድን ነው። ይሄ የእነ አስረስ መዓረይ ቡድን እኮ ቀደም ሲልም አርበኛ ዘመነ ካሤ መሪ ይሁን ብለው ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ በሙሉ ድምጽ ሲመርጡት ተወካዩ አስረስ መዓረይ ነው ዘመነ እንዳይመረጥ ድምጹን አጥፍቶ የጠፋው። ከዋሸሁ ሦስቱም ይጠየቁ። እኔም አስረስን ለምን እንዲያ እንዳደረገ ስጠይቀው "ዝናቡ ነው ያኮረፈው፣ እኔ የጦር መሪ ካልሆንኩ ብሎ" በማለት ነበር የነገረኝ። እኔም ዝናቡ የሚል አይመስለኝም እጠይቀዋለሁ ስለው ደግሞ "አይ የዝናቡ ልጆች ናቸው፣ መስዋዕትነት ከፍለን፣ ምናምን ብለው" በማለት ነበር የገለፀልኝ አስረስ መዓረይ። አሁን ደግሞ ማርሸት በድምጽ ቅጂው ላይ "ጀነራል ተፈራን ከሸዋ ወደ ጎጃም ልናመጣው ፈልገን ነው" በማለት ሲናገር ይደመጣል። ጀነራሉ ወሎዬ ነው አይመራንም፣ ሚስቱ ሻአቢያ ናት፣ ዘመነን ሰድባዋለች ወዘተ ስለዚህ አይመራንም ያለው ማርሸት እንዴት ጀነራሉን ወደ ጎጃም ለማምጣት ፈለገ? ምን ሊያደርጉት?

~ ሸዋ ማለት አንድ አውቶቡስ ሕዝብ አይሞላም ሲልና ሲሳለቅ የነበረው የአገው ሸንጎ ቡድን አሁን ነገር ዓለሙ ሲጠርበት፣ ወደ ሸዋ ፊቱን ለምን አዞረ። እስክንድር ባይኖር መከታውን እንደግፍ ነበረ የሚሉት ከምን አንፃር ነው? እናየዋለን።👇

👆
👍666168🙏27😡21🕊18🏆8🤔6🤯54🔥3
~ ባዶ እግር ሚዲያ የጎጃሙ ዘላለም እንዴት ከወሎና ከጎጃም ጦር ወደ ሸዋ ይሄዳል ኡኡ የሚሉት፣ አገው ሸንጎዋ ኦሮምቲቲዋ አልማዝ ባለጭራዋም እንዲሁ ኡኡ ዋይዋይ ስትል የነበረው ነጠላ ዜማ አቶ ግርማ ካሣ የእነ መከታው ቡድን በሸዋ የበላይነቱን ይዞ እንዲያጠናቅቅ ስለሚፈልጉ ነው። ሸዋና ወሎ፣ ጎንደርና ወሎ፣ ጎጃምና ጎንደር መረዳዳታቸው ያለና የነበረ ነው። ሸዋን በጦር ያጠናከሩት የወሎ ቤተ ዐምሓራ ልጆች ናቸው። በቤተ ዐምሓራም ግሩም ጦረኞች የሸዋ ልጆች ናቸው። ጎጃም ኮሎኔል ጌታሁንን አንድ አባወራ በአንድ ቤት ብሎ ሲያጸዳው፣ ማስረሻ ሰጤን ከጎጃም አባሮ ደቡብ ወሎ ሲያስቀምጠው የወንድማማቾች እልቂት ያልታየው የጎጃሙ ቡድን አሁን ምን ታይቶት ነው እንዲህ ጻድቅ ጻድቅ ልጫወት የሚለው?

"…ከዚህ ተነሥቼ ስጠረጥር ኮሎኔል ጌታሁንን አስወግደው፣ ወንድማቸውን ማስረሻ ሰጤን ወደ ወሎ እንዲሰደድ ያደረጉት ሆን ብለው ለሴራ ነው ብዬ እንድጠረጥርም ያደርገኛል። እነ ማስረሻና እነ አስረስ መዓረይ የተጣሉ መስለው ማስረሻ ወደ ወሎ የሸሸ አስመስለው የቀመሯት ቀመር አለች ማለት ነው ብዬ እንድል ያስገድደኛል። ስለዚህ ወሎ ቤተ ዐምሓራ ማስረሻ ሰጤን እጅ ከሰጠው ይስጠው፣ ካልሰጠው ወደ ጎጃም ይመለስ፣ አለበለዚያ መደምሰስ አለበት ማለት ነው። ወደ ሸዋ ለሚገሰግሰው የቤተ ዐምሓራ ጦር ከጀርባ መቺ አድርገው ያስቀመጡት ይመስለኛል እነ መዓረይ። ሁለቱም የተመስገን ጥሩነህ ልጆች ናቸው እኮ። ገባችሁ ኣ…?

፪ኛ፦ አሁን ዋሜራ ግርምሽ በትኩረት የሚሠራው ሸዋና ወሎ ላይ ነው። ወሎ ሙሃቤ ላይ፣ ሸዋ እነመከታው ላይ። አቅም አለው የለውም የራሱ ግዳይ ነው። በዝናሽ ታያቸው ዝማሬ የሚባረክ ስለሆነ ገንዘብ ግን ይኖረዋል። እነ መከታው ከእስክንድር ጋር መጣበቃቸው እንደሚፈልገው አልሆነለትም። በተለይ እስክንድርን የሚሾፍሩት የጎንደር ስኳዶች መሆናቸው ለኦቦ ግርማ ካሣ ዋሜራ አልተመቸውም። በሃይማኖት በኩል ፓስተር ዮናስ ወኪሉ በሸዋ አለ፣ ምንተስኖትም ጴንጤ ነው ይላሉ። ማረጋገጫ ግን የለኝም። አሁን የእነ መከታው ቡድን በኢኮኖሚም፣ በወታደራዊ ኃይልም ሾቋል። የሚደገፈውም በአገዛዙ ጭምር ነው። ግርማ እንደፈለገው ሸዋ መግባት አልቻለም። በሩ ዝግ ነው የሆነበት። በእነ ደሳለኝ ወገን ሆነው ለእነ ግርማም፣ ለእነ አኪላም ይሠሩ የነበሩት ተመንጥረው ወደ እነ መከታው ሸሽተው በዚያ ተደብቀዋል። ጎጃም ያለው የእነ አስረስ ቡድን ከእነ ግርማ ካሣ ጋር የዓላማ አንድነት አላቸው። የዓማራ ሚዲያዎችን በመቆጣጠር ትንሽ ፉን ፉን ሊል ይችል ይሆናል። በዚያም ቢሆን የጎንደሯ ቀለብ ስዩም፣ ሙልጌታ አንበርብርና አሳዬ ደርቤ እንዳሻው ይሆኑለታል ብዬም አልገምትም። ሙከራው ግን ይቀጥላል።

~የሸዋ ዐማራ ምሑራን የት ገቡ? እነሱን ስለዋጠው ጅብም፣ ዘንዶም እናወጋለን፣ ስለ እነ ዋሜራ አቶ ግርማ ካሣ መንደፋደፍ፣ መቅበዝበዝ፣ ስለጠቅላይ ዕዙ አጣብቂኝ፣ ስለ ዋን ዐማራዎች መራወጥ፣ ስለ ጎንደር እስኳድ፣ የአገው ሸንጎ፣ ኦነግ፣ ኦነግ ሸኔ፣ ኦህዴድ ኦሮሙማው፣ ብአዴን፣ ወያኔ ትግሬ በሸዋ መራኮት፣ ስለ አስማት፣ መተት፣ የአየር አጋንንት፣ የዓረብና የናይጄሪያ ድግምት፣ ጠንቋዮች በሸዋ መተራመስ፣ በሸዋ እስላሞችና በሸዋ ክርስቲያኖች፣ በአርጎባና በዐማራው፣ በአፋርና በዐማራው፣ በኦሮሞና በዐማራው መካከል ለሸዋ የተደገሰውን የጥፋት ድግስ እና ከበባ በነገው ዕለት በርእሰ አንቀጻችን ላይ እንዳስሳቸዋለን።

ዋሜራ ፦ ማለት ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ ሲተረጎም ጠርቸዋለሁ፣ ጠራሁት እንደማለት ነው። እነ መዓረይ እንድትዋቅቱ ብዬ ነው።

• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ…
727👍397🙏77😡35🤔19🏆18🕊8🤯4🔥321
መልካም…

"…ይሄን 13 ሺ ሰው አንብቦት 9 ፍሬ ሰዎች ብቻ ጓ 😡 ብው ያሉበትን የዛሬውን ወደ ሸዋ መንደርደሪያ ርእሰ አንቀጻችንን አንብበናል። ቀጥሎ የሚሆነው የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ መውቀጥ ነው። መተቸት፣ የጎደለ ካለ መሙላት፣ የበዛ ካለ ደግሞ እየቀነሱ መለብለብ ነው። ታዲያ በጨዋ ደንብ።

"…አርበኛ ዘመነ ካሤ አቅፎ ፎቶ ከተነሣቸው ጀግና የጎጃም ዐማራ ልጆች መካከል በአብዛኛው ሞተዋል። ተሰውተዋል። የተሰዉትም ወይ በድሮን፣ ወይ በውጊያ ነው። ከምር ከማርቆሱ ልጅ ጀምሮ ሁሉንም እያየሁ እደመማለሁ። አሁን እኮ ነው ከአቤ ጉበኛው ብርጌድ መሪ ከነበረው መቶ አለቃ ዳኜ ጋር አርበኛ ዘመነ ካሤ ተቃቅፎ የተነሣውን ፎቶ እያየሁ መቶ አለቃው ሰሞኑን ተገደለ የሚል ነገር ሰምቼ ገርሞኝ ነው። ከምር የሚገርም ነው።

"…ብአዴኑ አቶ መንጋው ግርማው ሆይ… ቆይ ግድየለም ከሸዋ መልስ እመጣልሃለሁ። ጎበዝ እንግዲህ ባሕርዳር እየተሠሩ ስላሉ ፎቆችም በመረጃና በማስረጃ ልገባበት ነኝ። የሲኖ ትራኩማ መዓት አይወራም፣ አይነገርም።

"…ዛሬ ማታ ምሽት በቲክቶክ መንደሬ እስክንገናኝ ድረስ እስከዚያው ድረስ በዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ላይ ስንወያይ እናመሻለን።

• 1…2…3…ጀምሩ…!
👍829131🙏41🏆28😡23💔15🔥6🤯6🕊64👌2
የቲክቶክ ሰዓት…

"…ለረጅም ጊዜ ከዚህ መንደር ራቅ ማለታችን ይታወሳል። በሰፈር መንደሩ ትንሽ የተቡካካ ነገር ስላለ እንደፈረደብኝ በጭቃ ዥራፌ እየዠለጥኩ አስተካክል ዘንድ በቀጠሮአችን መሠረት ብቅ ልል ነኝ።

"…በሉ ወደ ቲክቶክ መንደራችን እንሂድ… በዚያም የልብ የልባችንን እናውጋ። 👩👦🚶‍♂‍➡️🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
👍935145🙏48😡34🏆24🕊13🤯86🔥6
“…አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” መዝ 47፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
🙏1.3K261👍109🕊32😡15🏆7🤔31
መልካም…

"…እንተለመደው 1ሺ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ አመስግኖ ሲጨርስ ወደ ርእሰ አንቀጻችን የምንገባበት መርሀ ግብራችንን በዛሬው የጌታችንና የአምላካችን በመድኃኒታችን በዓለ ዕርገት ዕለት ጀምረነዋል። ከዛሬ ጀምሮ ርእሰ አንቀጽም ሆነ ሌላው መርሀ ግብራችን ከ1 ሺ አመስጋኞች በኋላ መሆኑ ይታወቅ። ሰምታችኋል።

"…እዚያው ጎጃም ጮቄ ነው ያለሁት። ሆኖም ግን ወደ ሸዋ ነው የምወስዳችሁ። እጅግ ጣፋጭ የሆነች፣ ጣትን የምታስቆረጥም ጣፋጭ የሆነች ርእሰ አንቀጽ ነው በወንድ አቅሜ አሰናድቼላችኋለሁ። ከሥር መሠረቱ ነው ስለ ሸዋ እየነገርኩ ላስቀጽላችሁ የፈለግሁት። ስለ ርእሰ አንቀጹ ካጣጣማችሁት በኋላ አስተያየታችሁን ትሰጡኛላችሁ።

• እህሳ ስለ ሸዋ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?
👍892185🙏5620🕊15😡12🔥7🏆7🤔3🤯1
"ርእሰ አንቀጽ"

"…በሀገረ ኢትዮጵያ ገጸ ምድር መሃል ላይ የሚገኝ ታሪካዊ ክፍለ ሀገር ነው ሸዋ። ሸዋ በኢትዮጵያ ጥንተ ታሪክ ውስጥ ታላላቅ ታሪካዊ አሻራዎችን ካሳረፉ የኢትዮጵያ ዋና ዋና ክፍለ ሀገራት መካከል አንዱ ነው። ሸዋ ለብዙ መቶ ዓመታት በሉዓላዊነት በራሱ መሪዎች በፈረቃ ሲተዳደር የኖረ የኢትዮጵያ አካል ሲሆን፣ ርእሰ ከተማውም እስከ 1889 ዓም በሰሜን ሸዋ ውስጥ በየጊዜው በተለያዩ ሥፍራዎች ሲፈራረቅ ቆይቶ በመጨረሻም የአሁኗን መናገሻ ከተማን ቆርቁሮ፣ ገንብቶም ያለፉትን ከመቶ በላይ ዓመታትን አዲስ አበባን የሸዋም፣ የኢትዮጵያም፣ የአፍሪካም ዋና መዲና አድርጎ ሲጠቀም ቆይቷል። ሸዋዎች ደብረ ብርሃንን፣ አንኮበርን፤ ተጉለት አንጾኪያን፤ ልቼን እና እንጦጦን በተለያዩ ጊዜያት የሸዋ ርዕሰ ከተማ አድርገው ተጠቅመዋል።

"…የሸዋ ግዛት በግራኝ አህመድ ወረራ ጊዜ የባሌ ክፍለ ሀገር እስኪወሰድበት ድረስ እስከዚያ የሰፋ ነበር። ባሌ ከተወሰደ በኋላ ግን የሸዋ ድንበር የኢትዮጵያ የደቡብ-ምሥራቅ ድንበር ነበር። የግዛቱ ተራራማነት የተፈጥሮ መከላከያ በመሆን ከውጭ ወረራ ለመላ ሀገሪቱ ደጀን የነበረና በፍትሕ የአስተዳደር ዝናውም ለሌላ የኢትዮጵያ ዜጋዎች መጠጊያና መሸሸጊያም ነበር። አንዳንዴም በወራሪ ሕዝቦች ምክንያት ከቀሪው የኢትዮጵያ ግዛቶች ተግንጥሎም ይታያሉ። በሃይማኖት ስብጥርም አብዛኛው የሰሜን ሸዋ ግዛቶች፣ ማለትም ሰላሌ (በጥንተ ስሙ ግራሪያ)፣ መርሃቤቴ፤ ደራ፤ መንዝ፤ ተጉለት፤ ይፋት፤ ምንጃር እና ቡልጋ ሕዝቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ዐማራ ሲሆን፣ ደቡብ እና ምሥራቅ ሸዋ ውስጥ ግን አብዛኛው የኦሮሞ ብሔር እና የእስላም ሃይማኖት ተከታዮች ቁጥር በዛ ብሎ ይታያል። በሰሜን ሸዋ ብዙ ብዙ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርሲያናት እና ገዳማት ሲገኙ ከነዚህም መሃል በዋናነት ከሚጠቀሱት መካከል በቀድሞው ግራርያ በአሁኑ ሰላሌ ወረዳ ውስጥ የሚገኘው የቡልጋው ተወላጅ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የመሠረቱት ታዋቂው የደብረ ሊባኖስ ገዳም የሚገኝ ሲሆን፣ የሥጋ ዘመዳቸው ጻድቁ አቡነ ዜና ማርቆስም ገዳማቸው በዚሁ በሰሜኑ የሸዋ ክፍለሀገር ውስጥ ይገኛል። ሌላዋ የቡልጋ ተወላጅ ተጋድሎዋን በደቡብ ጎንደር በጣና ሐይቅ ፈጽማ በደብረ ጓንጉት ክብርን የተቀዳጀችው ቅድስት እናታችን ክርስቶስ ሠምራም የዚሁ የሸዋ ሕዝብ ተወላጅ ናት።

"…ዛሬ ዋልድባ የሚባለውን በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የሚገኘውን ታላቅ ገዳም በብቸኝነት የመሠረቱትም ሸዋዎች ናቸው። ኋላ ነው የኤርትራውም፣ የትግራዩም ትግሬ፣ የጎንደር የጎጃሙም የመላው ኢትዮጵያ ተወላጆች ሸዋዎች ወደመሠረቱት ዋልድባ ገዳም ገብተው በዓት አጽንተው መኖር የጀመሩት። በበዓለ ጥምቀት ምክንያት ሲበሉና ሲጠጡ፣ ሲዝናኑም የቅዳሴ ሰዓት በማሳለፋቸው ምክንያት ራሱ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳለ ባሕታዊ ተገልጾ ገስጾ ሲያስተምራቸው፣ ለዚህ ጥፋታችን ቀኖናችን ምንድነው ባሉት ጊዜ አሁኑኑ ወደ ኢየሩሳሌም በእግራችሁ ካልሄዳችሁ፣ ጌታ በተወለደበት በቤተልሄም ካልሰገዳችሁ፣ ጌታ በተጠመቀበት በዮርዳኖስ ካልተጠመቃችሁ፣ ጌታ በተሰቀለበት በቀራንዮ ካልቆረባችሁ አትድኑም በማለት ስለነገራቸው፣ እነርሱም ሥርዓት አጉድለናል፣ እንደ ሰዶምና ገሞራ ሕዝብ በፈጣሪ ቁጣ ከምንቀጣ ገበሬ፣ ሕጻን፣ ሴት ሽማግሌ ሳይሉ ጨርቄን፣ ማቄን ሳይዙ ከሸዋ ቡልጋ የተነሡ ክርስቲያኖች ናቸው ዋልድባ ገዳምን የመሠረቱት።

"…ሸዋ ከቡልጋ ተነሥተው ኃጢአት በደላቸው ይቅር ይባል ዘንድ በዚያው በአምሳለ ባሕታዊ በተገለጠላቸው ጌታ እየተመሩ መንገድ ጀምረዋል። እግረ መንገዳቸውን በደረሱበት ሥፍራ ሁሉ ገዳማትንና አድባራትንም መስርተዋል። የዛሬዋ እንጦጦ ኪዳነምሕረትም በዚያን ዘመን የተቆረቆረች ጥንታዊ ገዳም ናት። እነ ዛሪማ፣ ሊማሊሞ፣ ተከዜ፣ ሰቋር፣ ዋልድባ በሙሉ ስያሜውን ያገኙት በአምሳለ ባህታዊ ጎልማሳ ሆኖ ተገልጦ ይመራቸው በነበረው በጌታችንና በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አንደበት ነው። እናም እደግመዋለሁ ዋልድባን የመሠረቱት ከሸዋ ቡልጋ የተነሡና ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ መንገድ የጀመሩ ካህናት እና ምዕመናን ኢየሩሳሌም ሳይደርሱ አሁን ባለው በዋልድባ እንደ ኢየሩሳሌም ይሁንላችሁ፣ ለመጠመቂያም ዳግማዊት ዮርዳኖስን ይኸው እዚሁ ሠራሁላችሁ በማለት የእምነታቸውን ጽናት፣ ቁርጠኝነት አይቶ ጌታ በረሃውን አልምተው ገዳም አድርገው ይኖሩ ዘንድ በተሰጣቸው በሸዋዎች አማካኝነት ነው። አዎ ሸዋ የሀገር አድባር ነው። ሁሉ ሊያከብረው የሚገባ የቅዱሳን መፍለቂያ ምድር።

"…ሸዋ ኢትዮጵያዊነት የሚፈተልበት፣ በድርና ማግ ኩታ፣ ጥበብ የሚሸመንበት፣ ሸዋ የኢትዮጵያ ውስጥ ምስጢር የሚቀመርበት፣ መንፈሳዊ ኃይል ፀጋው የበዛለት፣ የኢትዮጵያ አንድነት ቋጠሮ ውሉ የሚገኝበት ረቂቅ ምድር ነው። ዓበይት ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን የሚባሉት አባቶች በሙሉ ከሸዋ ምድር የተገኙ፣ የበቀሉ ፍሬዎች ናቸው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ መዋጮ ወይም ታክስ በሉት ግብር ከፍተኛውን መጠን ገቢ በማስገባት በአንደኝነት የሚመራው የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ነው። ሁል ጊዜ በአንደኝነት የሚሸለመውም ሸዋ ነው። ፈዋሴ ዱያኑ የሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ፀበሉና ቤተ ክርስቲያኑም የሚገኘው በሸዋ ነው። ጻድቃኔ ማርያም፣ ደብረ ብርሃን ሥላሴ፣ ሚጣቅ አማኑኤል፣ ኢቲሳ ተክለሃይማኖት፣ እመጓ ቅዱስ ኡራኤል፣ አቡነ መልከጸዴቅ፣ ዘብር ገብርኤል፣ ኧረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል፣ ሁሉም የሚገኙበት ቅዱስ ሥፍራ ነው። ዛሬ ማኅበረ ቅዱሳንን የመሰለ የቤተ ክርስቲያን ልጆችን ያፈሩት በረከታቸው ይደርብንና ታላቁ ሊቅ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የተገኙት ከዚሁከሸዋ ምድር ነው።

"…ሸዋ ማለት አሁን ላይ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ የማያውቅ ታሪክ አልባ ውሽልሽል፣ ባንዳ የባንዳ ልጅ ጊዜ የሰጠው ቅል ሆኖ ድንጋይ ለመስበር ቢውተረተርም፣ ታሪክ ለመቅበር ቢፍጨረጨርም፣  ምኒሊክን ያሕል ታላቅ የዓለምን ሥርዓት የቀየረ፣ ለዓለም ሁሉ በባርነት፣ በቅኝ ግዛት ሰቆቃ ውስጥ ለነበሩ ሁሉ የነፃነት ብርሃንን ያበራ፣ ትግሬው አፄ ዮሐንስ ለመሰብሰብ የሞከራትን፣ ጎንደሬው አጼ ቴዎድሮስ የደከመላትን አንዲት ኢትዮጵያን ዳግም ጠፍጥፎ ድጋሚ የፈጠራት፣ የሠራት የነጻነት ቀንዲል ያስገኘላት ታላቅ ሰው ስሙም እምዬ ተብሎ ደግነቱ፣ ርኅራሄው በእናት፣ በሴት አንቀጽ እስከመጠራት የደረሰው አፄ ምኒልክን ያፈራ ምድር ነው። የዓለም ሎሬቶች የተፈጠሩበት ምድር፣ እነ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን የሚያህሉ ታላላቅ አባቶች የተገኙበት ምድር ነው ሸዋ። በህክምናው፣ በውትድርናው፣ በምህንድስናው፣ ኧረ ስንቱ ተዘርዝሮ ይዘለቃል። ሸዋ የዐማራ ህብለ ሰረሰር፣ አእምሮው ጭምር ነው።

"…ዛሬ መላው ኢትዮጵያን ከድንቁርና ያወጣውን የፊደል ገበታ ያዘጋጀው፣ በዘመናዊ መልክ በሥርዓት ደርድሮ ሀሁሂሃሄህሆ፣ አቡጊዳሄውዞ፣ መልዕክተ ዮሐንስ ብሎ ፊደል እንድንቆጥር ያደረገው፣ ዕውቀት ይስፋፋ፣ ድንቁርና ይጥፋ ብሎ ያወጀው፣ ከዘወትር ጸሎት እስከ ለቤተ መቅደስ አገልግሎት ታላላቅ ቅዱሳት መጻሕፍትን ጽፎ እያንዳንዳችን ማይም ከመሆን የታደገን፣ ፊደል እንድንቆጥር ተግቶ ደክሞ ለዚህ ያደረሰን ስሙም ተስፋ ገብረ ሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ የተባለው ታላቅ ሰው የተገኘውም ከዚሁ ከሸዋ ምደር ከቡልጋ ነው። ሸዋ ማለት እንደ ተርኪ ዶሮ ማለት ነው። እንቁላሉ ውድ፣ ሥጋውም ጣፋጭ፣ ነገር ግን እንቁላሉን ሲጥል ማስታወቂያ፣ ፕሮፓጋንዳ ባለማስነገሩ እንቁላሉ እንደ መደበኛዋ ዶሮ…👇
54749👍175🙏30🏆16😡157🤯6🤔5🕊5🔥1
👆 …የማይፈለግ የሆነበት ሕዝብ ነው። መደበኛዋ ሁላችንም የምናውቃት ዶሮ ያቺን ሚጢጢዬ እንቁላሏሏን ከመጣሏ በፊት ታሽካካለች፣ ሰፈር መንደሩም ይሰማታል። እንቁላል ልትጥል ነው ብሎም ይጠባበቃታል። እንቁላሏን ከጣለች በኋላም ታስካካለች፣ ትቀውጠዋለች፣ እንቁላል ስለመጣሏ ፕሮሞሽን ትስራለች፣ ኳኳኳካካካካ ብላ ታስካካለች። ተርኪ ግን ዝም፣ ጭጭ ነው። ሸዋም እንደተርኪ ነው። ዝም ጭጭ። ሌላው ሀገር ምድሩን ይቀውጠዋል እሱ እቴ። ዝም።

"…የጣልያን ዲቃላው የሻአቢያ ልጅ ወያኔ ኢትዮጵያን በተቆጣጠረች ጊዜ በመጀመሪያ ያደረገችው ሸዋን መቀጥቀጥ ነበር። አስቀድሞ በሽፍታ ስም ወንድ የተባለውን የሸዋ ሰው ጨፍጭፋ፣ ጨፍጭፋ ሸዋን ያለ አራሽ፣ ያለ ተኳሽ፣ ያለ ቀዳሽ አስቀረችው። አፄ ሚኒልክን በአካል ያገኘቻቸው ያህል ነው የአፄ ምኒሊክን የልጅ ልጆች ሸዋዎችን የጨፈጨፈችው። ኦሮሞው መንግሥቱ ኃይለማርያምም ከኤርትራዎቹ የደርግ አባላት ጋር በመሆን በአሜሪካና በእንግሊዝ መካሪነት የኢትዮጵያን ዋና የደም ሥር የሆነውን የዘውድ ሥርዓት ገርስሶ ከምድረ ገጽ እንዲያጠፋ ሲደረግ በንጉሡ ዘመን የነበሩት ከፍተኛ ሹማምንቶችን እጃቸውን የፊጥኝ አስሮ በኤርትራዊው ዶክተር በረከትና በኢንቲጮ ትግሬው ፕሮፌሰር መስፍን ፍርደ ገምድልነት በ1967 ዓም 60ዎቹ ተብለው የሚጠሩት ነገር ግን ወደ 80 የሚጠጉት የንጉሡ ዘመን ባለሥልጣናት ሲረሸኑ ብዙዎች የመንዝ ሸዋ እና የጐጃም ዐማራዎች ነበሩ፡፡ ደርግ መንዝን እና ይፋትን ከ1967 ዓመረ እስከ 1971 ዓም በአውሮፕላን በቦንብ ደብድቦታል፡፡ የሸዋ መኳንንት የተባሉት ሁሉ መልሰው እንዳያንሠራሩ አምልጠው ከተሰደዱት በቀር ሌሎቹን እግር በእግር ተከትሎ ጨፍጭፏቸዋል። የዘር ማጥፋት ነው በሸዋ ላይ የተፈጸመው።

"…በታሪክ የዐማራ ሕዝብ ለሀገሩ ዋጋ ያልከፈለበት ጊዜ የለም፡፡ ሁሉም እንደየአቅማቸው ዋጋ ከፍለዋል። እንደ ሸዋ ሕዝብ ግን በመላው የኢትዮጵያ ጠላቶች ቂም የተቋጠረበት ሕዝብ ግን የለም። ጣሊያንም፣ ደርግም፣ ሕወሓትም፣ አሁንም የኦሮሙማው አገዛዝ የጴንጤና የወሀቢያ እስላሙ የአቢይ አሕመድ አገዛዝ ሸዋን እና በአጠቃላይ ዐማራውን በተለየ መንገድ እየበደሉት ነው። እየጨፈጨፉትም ነው። ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው። የሸዋ ታሪክ፣ የሸዋ ቅድስና፣ የሸዋ የፖለቲካ መሃንዲስነት፣ ሸዋ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ቦታና የፖለቲካ እምብርት ስለሆነች ነው። ኢትዮጵያን ለማዳከም መጀመሪያ ቀዳሚው ነገር ሸዋን ማዳከም ነው።።ሸዋን ማዳከም ደግሞ መላውን ዐማራን ማዳከም ነው። ዐማራን በማድከም ደክሞ ኢትዮጵያን መግዛት ይቻላል የሚል እሳቤ የመጣው ከጥንት ነው። ከጣልያንም በፊት የመጣ እሳቤ ነው። ይሄ የሚሆነው ደግሞ የሸዋ ዐማራ ከሌላው ዐማራ እንዲህ ግፍ የበዛበት የተለየ ገዥ መደብ ሆኖ ሳይሆን ለባህር በሩ እና ለማዕከላዊው መንግሥት ቅርብ በመሆኑ ምክንያት ነው፡፡ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ የምትገኘው ሸዋ ላይ ው። እናም ሸዋን መያዝ ሙሉ ኢትዮጵያን እንደመያዝ ይቆጠራል፡፡ እናም ሸዋን አዳክሞ መግዛት ኢትዮጵያን አምበርክኮ ለመግዛት አመቺ ነው። ለዚህ ነው ሸዋ ላይ ርብርብ የሚበዛው።

"…በሸዋ ላይ ከወራሪዋ ፋሽስት ኢጣሊያ እስከ አረመኔዋ ሕወሓት ዘመን ከዚያም ከደርግ እስከ ብልፅግና ዘመን በተሠራው ግፍ ምክንያት የሸዋ ሕዝብ መሪ አላገኘም፡፡ ሸዋ የሌሎቹ ይቅርና በትግሬዋ በወያኔ በተዋቀረው ከጎንደር፣ ከወሎ፣ እና ከጎጃም ተውጣጥቶ በተፈጠረውና በትግሬ አፍ ስም በወጣለት ብሔረ ዐማራ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን) ውስጥ እንኳ ውክልናና ሥልጣን አልተሰጠውም። ብአዴን ጎንደርና ጎጃም እየተፈራረቁ እንዲቦርቁበት፣ ወሎ እንዳያኮርፍ ፍርፋሪ እየተጣለለት እያጀባቸው ሸዋን ጨፍልቀው እንዲኖሩ ተደርጎ የተፈጠረ ድርጅት ነው። እንደ ብአዴን እንኳን ሸዋውን የሚወክል ሰው እንዳይኖረው ነው የተደረገው። ቢሾሙ እንኳ ተመርጠው ነው። ብዙዎቹ ሞራላቸው የተመታ፣ ሳይታዘዙ የሚሮጡ፣ ደካሞች፣ የባንዳ እና የጠንቋይ ልጆችን ነው። ከድህነት አረንቋ ወጥተው እከካቸውን ያራገፈላቸውን ነው መርጦ ሸዋ ላይ ሲሾም የነበረው። ወይ የትግሬ አልያም የኦሮሞ ደም ያላቸውን ነው መርጦ ሸዋን ሲቀጠቅጥ የነበረው። ሕወሓት ከማዕከላዊው ኢትዮጵያ ተባርሮ ቆላ ተምቤን ቢፈረጥጥም ሸዋ ላይ ግን ለግርማ የሺጥላ ቤተሰቦች ዙፋኑን አስረክቦ ነው የሄደው። ዞሮ ዞሮ ሸዋን የሚመሩት በብዛት ዛሬም ሕወሓቶች እና ኦሮሞዎች ናቸው፡፡ አይታችሁ እንደሆነ ሕወሓቶች መጀመሪያ ሸዋን ቀጥሎ ጎንደርን ለማድከም ነበር ተሯሩጠው የነበረው። ደርግም እንደዚያው።

መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ ለነገ አልወልድም

…በማለት የጎንደር እናቶች በዜማ ያንጎራጎሩት። ልሂቃን የተባሉ እንዳይኖሩት ተደርጎ ነው ሸዋ የተቀጠቀጠው። ማንነቱ እስኪጠፋ ድረስ ነው የተቀጠቀጠው። ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው። የሸዋን መከራ ያበዛው፣ በትግሬም በኦሮሞ ወንድሞቹ ያስረገጠው ያ መከረኛ ዓድዋ ነው። አዎ የዓድዋ ጦርነት ነው የሸዋ ጠላት ያፈራበት። የዓድዋ ድል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢሆንም ምዕራባውያኑ ግን እእኣ እንደሱ አይደለም። የዓድዋ ድል መሪው ግን ዐማራው ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው። ዐማራን ቅኝ ገዥዎች አምርረው ይጠሉታል። ወደ ሀገራቸው ወስደው ያሰለጠኗቸው የትግሬና የኦሮሞ ወጣቶችም ዐማራን አምርረው እንዲጠሉ ነው ያደረጉት። እምዬ ምኒልክን የሀገር ግንባታን ታሪክ ሌሎች ብሔርተኞችም በመልካም  እንዳይመለከቱት አድርገው ነው ያስቀጸሏቸው። የጀርመኑ ቢስማርክ በአፄ ሚኒልክ ዘመን የተከፋፈለችውን ጀርመን በምኒልክ መንገድ ሄዶ ቀጥቅጦ አንድ ሲያደርግ ጀግና፣ የሀገር አባት ተብሎ ሲወደስ ጀርመን ድረስ መጥተው የተማሩትን ኦሮሞዎች ግን አፄ ምኒልክ ወራሪ፣ ተስፋፊ፣ ዐማራን ሰፋሪ፣ ዕድላችሁን፣ ፀጋችሁን የቀማ ብለው በማስተማር፣ ፖለቲካ በመጋት ይኸው የሚሆነው እየሆነ ነው ያለው።

"…ዛሬ ዛሬ ዐማራውን ለመውቀስ አፄ ምኒልክን ማጠልሸት ዋና ተግባር ነው፡፡ በእምዬ ምኒልክ የተመራው የዓድዋ ጦርነት ለጥቁር የሰው ዘሮች በሙሉ ድል ነው፡፡ ድሉ የተመራው በሽዋው ዐማራ በአፄ ምኒልክ በመሆኑ ቅኝ ገዥዎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት ዐማራን መምታት እንደ ታላቅ ስትራቴጂ ነው የተጠቀሙበት፡፡ ደግሞም ከመላው ኢትዮጵያዊና ከኢትዮጵያዊነት ራሱ ጋር በተለየ ሁኔታ ጥብቅ ትስስር ያለው ዐማራው ነው ብለው ስለሚያስቡም ነው ኢትዮጵያን ለማድከም ዐማራን መምታት አንዱ የማሸነፊያ ስልታቸው አድርገው የተነሡት። ጣሊያን በ1928 ዓም ወደ ኢትዮጰያ ሲመጣ ሰሜን ጫፍ ተቀምጦ ዐማራ የሕዝቦች ሁሉ እና የዴሞክራሲ ጠላት አድርጐ ይሰብክ ነበር። ይሄም ብቻ አይደለም ዐማራ ለእስልምና ሃይማኖትም ፀር እንደሆነ እየሰበከ ወሎን ለመቆጣጠር ሁላ ፈልጐ ነበር፡፡ ነገር ገን ዐማራው ከአክሱም ሥልጣኔ ጀምሮ እስልምናን ፈጥኖ የተቀበለ ሕዝብ በመሆኑ ሸብረክ ሊል አልቻለም። ወራሪው ፋሽስት ጣሊያን እስልምናን ወዶ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሕዝብ ከዐማራው ለመለያየት ነበር የተጠቀመበት። ዐማራ በረጅም ጊዜ ሥርዓቱ እስልምናን፣ ክርስትናን፣ የተለያዩ ቋንቋዎችን በብዝኀነት አቻችሎ የኖረ ሕዝብ ነው፡፡ ግን ጣሊያን ይሄን ሀቅ ክዶ ዐማራን በፀረ ሕዝብነት ፈርጆ ሰብኳል፡፡…👇
38662👍164🏆17🙏16😡14👌12🕊76🤔41🤯1
👆 "…ዐማራ ኦርቶዶክስ ብሎም ሸዋ የተጠመዱት በዚህ ምክንያት ነው። ሌላው ደግሞ ጦርነቱ መንፈሳዊ ጦርነትም ጭምር ነው። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነትን ይዛ እስከቀጠለች ድረስ የኢትዮጵያ ጠላቶች በኢትዮጵያ እንደፈለጉ መሆን አይቻላቸውም። መጀመሪያ በራሱ በንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ ኦርቶዶክስ እና ዐማራው ተቀጠቀጡ። አፄ ኃይለ ሥላሴ ከስደት መልስ ባንዳ ባንዳውን እንዲሾሙ፣ አርበኞችን እንዲያስወግዱ፣ ክብር እንዳይሰጣቸው በማድረግ አስገድድደው ይህን አስፈጸሙ፣ አምስቱን ዓመት በጀግንነት፣ በአርበኝነት የተዋጉት እነ በላይ ዘለቀ በገመድ በአደባባይ እንዲሰቀሉ ተደረገ። ከሞቱ በኋሏ እንኳ እነ ዮፍታሄ ንጉሴና ሌሎች አርበኛ ሊቃውንት በቅድሥት ሥላሴ የአርበኞች መካነ መቃብር እንዳይቀበሩ ተደረገ። ይሄም አልበቃ ብሎ ኦሮሙማው ሲመጣ አፅማቸውም ከባለወልድ ወጥቶ ጎጃም አማኑኤል ተወስዶ እንዲቀበር ተደረገ። ግፉ ቀላል መስሎሃል አበቴ። ደርግም ያንኑ ያስቀጠለው። ኦርቶዶክስን ነበር የዘጋው። ፓትርያርኳን አዋርዶ ከተረሸኑ ሴት የኢህአፓ ታጋዮች ጋር አንገታቸውን በገመድ አንቆ ነው ገድሎ አዋርዶ በአንድ ጉድጓድ የቀበረው። ኦርቶዶክስ መዳከም አለባት፣ መዋረድ አለባት፣ መጥፋት አለባት ተብሎ ነው የተወሰነው።

"…ከደርግ በኋላ የመጣውም ወያኔ ትግሬ መሩም ኢህአዴግ የዘመተው ኦርቶዶክስ ላይ ነው። በአሰቦት፣ በጎንደር፣ በሸዋና በወሎ ካህናት መነኮሳት ታረዱ፣ አቢያተ ክርስቲያናት ነደዱ፣ ክርስቲያን የተዋሕዶ ልጆች ተሰደዱ፣ ተፈናቀሉ። ሲኖዶሱ ለሁለት ተከፈለ፣ ትግሬዎቹ ሃይማኖቱን ተቆጣጠሩት። አነወሩት። ሙስና፣ ዝሙት ነውር ተስፋፋ፣ ፕሮቴስታንቶችና እስላሞች ኢምፖርት ተደርገው ከቀበሌ እስከፓርላማ፣ ከጉሊት እስከ ኤክስፖርት፣ ከዘበኛ እስከ ጄነራል ድረስ ታደላቸው። በተለይ በደቡብ እና በኦሮሚያ ኦርቶዶክስና ዐማራ ደመኛ ተደርገው ተሥለው ተተረኩ። ዐማራንና ኦርቶዶክስን መግደል፣ ማሰቃየት፣ ማፈናቀል፣ መድፈር፣ መጨፍጨፍ፣ የማያስከስስ፣ የማያስወቅስም ሆኖ ባልተጻፈ ሕግ ታወጀ፣ ፓርላማው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ በሙሉ በእስላሞችና በጴንጤዎች እንዲሞላ ተደረገ። ኦርቶዶክሳዊነት በሲስተም ተደቆሰ። ቢነግድ በግብር ጫና አናት ናላውን አዙረው ነቀሉት። በሥራው እድገት እንዳያገኝ አንቀው ተብትበው ያዙት። መላወሻ አሳጡት። አደህይተውት ልጆቹን ይዞ ሲለምን ዐማራና ኦርቶዶክስ ለማኝ ናቸው ብለው በምሳሌ ለልጆቻቸው ማስተማሪያ አደረጉት። ሴተኛ አዳሪው በዛ። ምድር ለዐማራና ለኦርቶዶክሱ ጠበበችው። እንዲህ ነው እየሆነ ያለው። ዛሬ ደቡብ ላይ የሚተራመሰው ጴንጤ ለሌላ ተልእኮ አይደለም። በየጴንጤው ቸርች የኢትዮጵያ ባንዲራ ወርዶ የአሜሪካ፣ የካናዳ፣ የብራዚል፣ የእንግሊዝ፣ የጀርመን፣ የስዊድን፣ የኖርዌይ፣ የፈረንሳይ፣ የጣሊያን፣ የጃፓን መድረኩን የሞላው በምክንያት ነው። የፓስተሮቹን መድረክ ጀርባ እዩ። ይሄ ሁሉ ስድብ፣ ውርጅብን የሚወርድብን በምክንያት ነው።

"…ይሄ በመንግሥታት ደረጃ ነው። አሁንስ በዐማራ ፋኖ ትግል የሸዋ ዐማራው ለምንድነው ሌላው ቢቀር የፋኖ ማርሸት ፀሐዩ፣ የአስረስ መዓረይ፣ የእስክንድር ነጋ፣ የግርማ ካሣ መቀለጃ የሆነው? ለምንድነው በሸዋ በደቡብ ጎንደሮቹ እነ እስክንድር ነጋ አርበኛ አሰግድ መኮንን አዋክበው ብቅ ያለውን የተማረ ታጋይ በጊዜ የቀጩት? ለምንድነው እነ አሥረስ መዓረይ ሸዋ ሽባ እንዲሆን ሌት ተቀን የሚፏልሉት? የሚዳክሩት? ለምንድነው ሸዋ ባንዳ፣ ጠንቋይ፣ አስማተኛ፣ መተተኛ፣ ከሃዲ እንዲተራመስበት የተደረገው? ለምንድነው የሸዋ ሕዝብ እንዳያርስ መሬቱ ጦም እንዲያድር፣ ከተሞቹ በእሳት እንዲጋዩ፣ ከብቱ እንዲዘረፍ፣ ማሳው እንዲወድም፣ ነጋዴው ሀገር ጥሎ፣ ወጣቱ በአረብ ምድር እንዲንከራተት የተደረገው? ለምንድነው ሸዋን አሁን ያለው የፋኖ አደረጃጀት እንኳ ልክ እንደ ብአዴን፣ እንደ ወያኔ፣ እንደ ደርግ፣ እንደ ጣሊያን ያገለለው?

• መልሱን መልሱ…ነገ እንቀጥላለን…

"…ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ…
110🙏774326👍162😡31🤔24🏆14👌1210🕊8💔8🔥3
መልካም…

"…አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። ጻፉ… ስለ ሸዋ ስናወጋ እናመሻለን። እኔ ወደ ሸዋ እየተንደረደርኩ ነው።

• 1…2…3… ጀምሩ…
🙏697199👍164😡30🏆16🤔1210🔥6🕊6🤯3
መልካም…

"…ነገም ሸዋ ነን። ከውቅያኖስ ላይ በማንኪያ ነው እየቀዳሁ ያለሁት። ለምን ሸዋ ታሪኩ፣ ማንነቱ እንደተቀበረ፣ እንደሚቀበር አብጠርጥረን ለማየት እንሞክራለን። ዐመዱን ገለጥ ገለጥ አድርገን ተርከክ ወከክ ያለውን ፍም እሳቱን ቦግ ቦግ እናደርገዋለን።

• የመከታውና የደሳለኝ ጉዳይ የሚመጣው መጨረሻ ላይ ነው። መጀመሪያ የተደበቀው ይውጣ፣ ይገለጥ፣ ይነገር።

"…እስክንድር ለምን ሸዋ ገብቶ እንደሚከፋፍል፣ ስኳዶችም፣ አገው ሸንጎዎችም፣ ወያኔና ሻአቢያ፣ ኦሮሙማው፣ የወሃቢይ እስላሙ፣ የብልጽግናው ወንጌል ለምን ሸዋ ላይ እንደፈጠጡ መጨረሻ ላይ ይገባሃል።

• ሸዋ ባላመጠ ባ"መቱ ይውጣል…

"…ነገ አንድ ሺ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ካለ በኋላ የሸዋን ታሪክ እዚያው ጮቄ ተራራዬ ላይ ሆኜ እቀጥላለሁ።

• ሃኣ… ኢንዴት ኖ… ? ኢመቻል…?
988👍355🙏83🔥29😡2311🏆10🤔9🕊5
"…ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ" ማር16፥19

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
877🙏516👍88🕊25😡9🤔8🔥7🏆5
መልካም…

"…አመስጋኙ 1ሺ ሞልቷል። እኔም የሸዋ ጉብኝቴን ልቀጥል ነኝ። 😁

"…እህሳ… አላችሁ አይደል…?
786👍392🙏102😡2319🔥7🏆7🤯6🕊6
"ርእሰ አንቀጽ"

"…ስለ ጎንደር ታሪክ ስጽፍ፣ አሸማግለን ብለው ጠርተውኝ በሄድኩ ይሄማ ሰውዬ ጎንደሬ ነው ሲሉኝ። ስለ ጎጃም ታሪክ ስጽፍ አይደለም ይሄማ ጎጃሜ ነው ሲሉኝ። ስለ ትግራይ ታሪክ ስጽፍ ይሄማ ድብን ያለ ትግሬ ነው ሲሉኝ። ሸዋዎች ጠርተው አሸማግለን ሲሉኝ እሺ ብዬ በመሄዴ የለም የለም ከሸዋ ሐረር ሄዶ የሰፈረ ሸዋዬ ነፍጠኛ ነው ሲሉኝ እኔም የሚሉኝን ከመስማት በቀር ከዙፋኔ ንቅንቅ ሳልል በሐረርጌ ቆቱነቴ ጸንቼ፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር የምሥራቅ ኢትዮጵያው ሰው፣ ባለማዕተቡ ዘመዴ ነኝ፣ ዘራፍ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ ብዬ እንደፎከርኩ ይኸው  እንዳለሁ አለሁ። ሰሞኑን ደግሞ ሸዋ ሳልገባ እዚያው ጎጃም ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ፣ ጮቄን ሳልለቅ ስለሸዋ መጻፍ በመጀመሬ ከትናንት ጀምሮ ያው የዘር ምደባ ኤክስፐርቶች ዶቅዶቄያቸውን አስነስተው ያው መንዶቅዶቅ ጀምረዋል። አይ እንግዲህ ዘመድኩንማ የሸዋና የጎጃም ሰው ነው። ምክንያቱም ጎጃም ተቀምጦ እኮ ነው ስለ ሸዋ የሚተርከው እያሉ ሲንጫጩም እያያችሁ ነው። እኔ አለመማሬ ማይም በመሆኔ ብደልም ነገር ግን የኢትዮጵያንና የኢትዮጵያውያንን ታሪክ በስሱ ለማንበብ፣ ደግሞሞ ከታሪክ ዐዋቂዎችም አፍ በመስማት ያገኘሁትን ሚጢጢዬ ዕውቀት አሳምሬ በመጻፍ ከማካፈል አልቦዝንም። እናም የትኛውንም ታሪክ ስጽፈው በደስታ ነው። በእልህ በቁጭትም ነው። ያን እያዩ የተጻፈ ነገር ግን የተከደነ ታሪክ መልሼ ስጽፍ እኔን የዘር ከረጢት ምደባ ውስጥ ለመክተት እና ለፖለቲካ ፍላጎታችሁ ስሜት ማርኪያ ለማድረግ ባትጣደፉ መልካም ነው። በቃ ቆቱነቴን ብቻ ተቀበሉ። አይ አንቀበልም ካላችሁ ደግሞ መብታችሁ ነው። ለዴንታችሁ። እኔ ግን የሐረርጌ ቆቱ ነኝ። ካስፈለገም ቆቶ በሉኝ። ቆቶ ማለት በቆቱኛ መጥረቢያ ማለት ነው። ፈልጬ፣ ፈልጬ፣ ቆምጬ፣ ቆምጬ የለቀቅኩህ፣ የሰደድኩህ፣ ያሳረፍኩህ ሁሉ ቆቶ ብትለኝም ይስማማኛል።

"…አንዳንዱ የዋሕ ደግሞ ስለሸዋ ስጽፍ መከታው ማሞ ወደ ከሰም ጦር ላከ፣ አበበ ጢሞ መግለጫ አወጣ፣ እስክንድር ነጋ ወደ ኮምቦልቻ አካባቢ ተጠጋ፣ እነ ደሳለኝ፣ እነ ካሣ እንዲህና እንዲያ አደረጉ ብዬ ብቻ እንድጽፍለት ይፈልጋል። ስለ ሸዋ እኮ ምንም አያውቅም። ሸዋን እየኖረበት፣ ተወልዶ እያደገበት ስለ ሸዋ ምንም አያውቅም። ከሸዋ ይልቅ ስለ ፋሲለደስ፣ ስለ አክሱም፣ ስለ ጣና፣ ስለ ሐረር ግንብ፣ ስለ ባሌ ተራሮች ነው የሚያውቀው። ሸዋ የኢትዮጵያ ታሪክ ማዕከል፣ የሥልጣኔ ምንጭ፣ የነገሥታት መፍለቂያ ምድር መሆኑን አያውቅም። የሸዋ ምድር ሡልጣኔቶችን ታሪክ አያውቅም። የሸዋ ታሪክ እንዳይነገር፣ እንዳይወሳ መደረጉ ለድንቁርና፣ በማንነቱ እንዳይኮራ እንዳደረገውም አያውቅም። ዝም ብሎ ብቻ መከታው ማሞ ደሳለኝ፣ አሰግድ መኮንን፣ እየተባለ ብቻ እንዲወራለት፣ እንዲዘገብለት ነው የሚፈልገው። የሸዋ ፋኖ ለምንድነው መስማማት ያቃተው? ሸዋ ለምንድነው መቶ ሺ ጠላት የሚርመሰመስበት? አይጠይቅም። ለመረዳትም አይሞክርም። ከታሪክ አይማርም። እኔ ያንን መንገድ አልከተልም። ለምንድነው አሁን ያለው ፈተና የደረሰብህ? ለምንድነው በሁሉ የተረሳኸው? የተቀበርከው? ለምንድነው ቀና እንዳትል አጎንብሰህ አቀርቅረህ ያለኸው? በላይህ ላይ፣ በታሪክህ ላይ የተከመረውን ዐመድ ገለጥ ገለጥ አድርገህ ታሪክህን ዐውቀህ ፍም እሳትም ሆነህ፣ ቆርጠህም እንድትነሣ ነው የምጽፍልህ። ታሪክ ምን ያደርጋል? የሚሉ ሰዎችንም እያየሁ ነው። ይሄ ታሪክ የሌላቸው የወራሪዎች፣ የባንዳ ልጆች፣ የወፍ ዘራሾች ጠባይ ነው። ድሮስ የሌለህን ታሪክ ማን ይተርክልሃል? አንዳንዶች አትረብሹ። የሸዋ ታሪክ የሁሉም ዐማራም፣ ኢትዮጵያዊም ታሪክ ነው።

"…ዐፄ ምኒልክ በ11 ዓመታቸው ነው ከሸዋ መኳንንት ጋር በግዞት ወደ ጎንደር በአፄ ቴዎድሮስ የተወሰዱት። ይሄም ታሪክህ ነው። በማኅበረ ሥላሴም ገዳምም እንተቀመጡም ይነገራል። በዚያም ከትግራይም እንዲሁ ተግዘው እዚያው በጎንደር በአጼ ቴዎድሮስ እጅ ከነበሩት ከዐፄ ዮሐንስ ጋር አብረው ሥርዓተ መንግሥትን እየተማሩ አድገዋል። ሁለቱም በግዞት ከነበሩበት ከአፄ ቴዎድሮስ እጅ አምልጠው ዮሐንስ ወደ አፋርናት ትግራይ፣ ምኒልክ ወደ ሸዋ ተመልሰዋል። አፄ ምኒልክ ወደ ሸዋ ከተመለሱ በኋላ ጥንታዊው የአንኮበር ከተማን እንደገና አቋቁመው፣ አሳምረው፣ አዋራዋን አራግፈው ወደ ጥንት ማዕረጓኗ ክብሯ መልሰዋታል። አፄ ቴዎድሮስ ከጎንደር ተነሥተው ሸዋን ለማስገበር ሲመጡ በሸዋ የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ዐልጋ ወራሽ የነበሩት ንጉሥ ኃይለ መለኮት ነበሩ በዙፋኑ ላይ የነበሩት። ሣህለ ሥላሴ ተተክተው ለ20 ዓመታት ያህል እንደገዙ ነው ሸዋ በዐፄ ቴዎድሮስ ሠራዊት የተወረረው። የዐፄ ቴዎድሮስ ሠራዊት የአንኮበር ከተማን ግቢ ቅጥሩን ሰብሮ ከመግባቱ በፊት የሸዋ ሹማምንቶች ቤተ መንግሥቱን አቃጥለውታል። ዐፄ ቴዎድሮስም በተቃጠለው ቤተ መንግሥት በቦታው ድንኳን ጥለው ጥቂት ቀናት ቆይተው የራሳቸውን ወኪል ሾመው ተመልሰዋል። የዐፄ ቴዎድሮስን ወደ ጎንደር መመለስ ያረጋገጡት የሸዋ መኳንንትም በአቤቶ ሰይፉ ሣህለ ሥላሴ መሪነት ዐፄ ቴዎድሮስ ተወካይ አድርገው ሹመውት የሄዱትን በዛብህን አባረው ግቢውን ዳግመኛ ይዘውታል። ይሄን የሰሙት ዐፄ ቴዎድሮስም ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሸዋ ዘምተው በተካሄደው ከፍተኛ አውዳሚ ጦርነት የአንኮበር ከተማም፣ ሸዋም ክፉኛ ወድመዋል። ተዘርፈዋልም። በዚህ በሁለተኛው ጦርነት ነው ከጎንደሮቹም፣ ከሸዋዎቹም ያለቀው አልቆ ሕፃኑ ምኒልክን ዐፄ ቴዎድሮስ ማርከው በግዞት ወደ ጎንደር የወሰዱት እና በዚያም ያሳደጉት። አፄ ዮሐንስና አፄ ምኒልክ ሁለቱም በአንድ አምባ ነው ታስረው አብረው ያደጉት። ከአፄ ቴዎድሮስ እስር ቤትም አብረው ነው ሰብረው ጠፍተው ያመለጡት። ኋላም ቅድሚያ ዮሐንስ ነገሡ፣ ኋላ ላይም ምኒልክ ነገሡ። አለቀ። ዐፄ ቴዎድሮስ አባት ዮሐንስና ምኒልክ ልጅ እንደማለት ነው።

"…ከጎንደር ወደ ሸዋ መምጣት አሁን በእስክንድር ነጋ አልተጀመረም። ከትግራይ ወደ ሸዋ መምጣትም በማንትስዬ አልተጀመረም፣ ከወሎ ሸዋ መምጣትም በጀነራል ተፈራ አልተጀመረም። ድሮም፣ ጥንትም ያለ የነበረም ነገር ነው። አሁን መምጣታቸው አይደለም ሽግሩ መጥተው ምን እያደረጉ ነው የሚለው ነው መተንተን ያለበት። እሱ ነው እንጂ ሸዋስ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር ቢሄድ ምን ሽግር አለው? ሸዋ እንደሚታወቀው ሁሉም እንደ ቤተሰብ ነው። ለምሳሌ የመከታው ጦር ያለበት አካባቢ፣ ታላቅ ወንድም ቢቀላቀል፣ የኢንጂነር ደሳለኝ ጦር ያለበት ሥፍራ ደግሞ አባትና ልጅ ሊሠለፉ ይችላሉ። ሸዋ ቤተሰብ ማለት ነው። የብአዴን መሪ በሸዋ ውስጥ ከሌላው በተለየ የቤተሰብ ነው የሚመስለው። ለዚህ ነው በሸዋ የግርማ የሺጥላ ልጆችና ዘመዶች በሙሉ ባለሥልጣን የሆኑት። ፋኖም ውስጥ ተቀራራቢ ዘመዳማቾች ናቸው የሚበዙት። ከዚህ የተነሣ ሸዋ አንድ ጦር፣ አንድ አመራር እንዲኖረው አይፈለግም። በውስጥም፣ ከውጪውም ጠላት ይሄ ቤተሰባዊ ሕዝብ አንድ ላይ ከቆመ ስለማይቻል አንድ እንዳይሆን መከፋፈል አለበት በሚል እንዲዳከም፣ እንዲተኛ፣ እንዳይተማመን አድርገው ውስጥ ገብተው ማተራመስ ነው የተያያዙት። ለዚህ ነው አሁን እንኳ በመከታው ማሞና በእስክንድር ነጋ ታዘው ወደ ከሰም ሄደው እንዲዋጉ የታዘዙ የመከታው ልጆች ከወንድሞቻችን ጋር አንዋጋም በማለታቸው 28 አካባቢ ፋኖዎች በእነ መከታው መረሸናቸው እየተሰማ ያለው። እየሆነ ያለውም እንደዚህ ነው።…👇
658👍193💔52🙏36😡197🕊7🏆7🤔3🤯3🔥2
👆 "…እስክንድር ነጋ ከጎጃምና ከደቡብ ጎንደር ቤተሰብ እንደሚወለድ ተነግሯል። ተወልዶ ያደገው ግን በሸዋ አዲስ አበባ ነው። እስክንድር ነጋ ከዴይ ዋን ይላል ሱሬ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እናቱ በዘመነ ደርግ የመንግሥቱ ኃይለማርያም ምሥል በቴሌቭዥን መስኮት በቅ ባለ ቁጥር " ምነ ምነ ይሄ ባርያ በቶሎ ወርዶ ምንአለ ልጄ የተነገረለት ትንግርት ተፈጽሞ የጦቢያ መሪ የመሆን ህልሙ ፍጻሜውን ቢያገኝ" በማለት ይናገሩ እነደነበር የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ይናገራሉ። ልክ አቢይ አሕመድ እናቴ ከ7 ዓመቴ ጀምሮ ንጉሥ ትሆናለህ ብላኛለች ብሎ ሲቃትት እንደኖረው ማለት ነው። እስክንድርም በዚያ መቃተት ውስጥ ነው አሁን እየባዘነ የሚገኘው። ለዚህም እስኬው ያልሞከረው መንገድ የለም። የሸዋው ተወላጅ ነፍስሔር ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ አቋቁመውት የነበረውን መዐሕድን በማፍረስ ይወነጀላል። ቀጥሎም መዐሕድን ወደ መኢኣድ በማስቀየር ዐማራ የሚለው ወካይ ስም እንዳያገኝ ማስደረጉም ይነገራል። በመቀጠል ከቅንጅት መፍረስም ጋር እንዴት እንደሆነ ባይገባኝም ስሙ ይነሣል። በመቀጠል ባልደራስ በማለት አዲስ አበቤን አደንዝዞ ለኦሮሙማው አሳልፎ ሰጥቷል በማለት ብዙዎች ይከስሱታል። በመጨረሻም የፋኖ ትግል ቁርጥ መሆኑን ሲያውቅ በወያኔ መታሰር መፈታቱን እንደ ወርቃማ ካርድ በመጠቀም ወደ ፋኖ ትግል ዘው ብሎ ገብቷል። ከገባ በኋላም የሆነውን ሁሉ እያየን ነው።

"…እስክንድር ነጋ መጀመሪያ አራቱም ግዛት ውስጥ ያሉትን የፋኖ አደረጃጀቶች ዞሮ በአካል ጎብኝቷል። ገምግሟል። የጦር መሳሪያ ብዛት፣ ያላቸውን የሰው ኃይል ብዛትና ገዢ መሬታቸውንም በሙሉ አጥንቷል። በጎንደር ከእነ አርበኛ መሳፍንት ተስፉና ከእነ ዶክተር ወንደሰን ጋር መክሯል። ዶክተር ወንደሰን አሁን ቃሊቲ ነው። ጎጃም ሄዶ ከእነ ዘመነ፣ አስረስ መዓረይ፣ ጥላሁን አበጀ፣ ኢንጂነር ይልቃል፣ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ጋር መክሯል። ገምግሟል። በጎጃም እንደ ጎንደር የታጠቀ ኃይል ባይኖርም የእነ ዘመነ ካሴ ሰበካና ቅስቀሳ፣ ለመደረጃት ፈቃደኛ የሆነ የሰው ኃይል እንዳለም ገምግሟል። በጎጃም ሰው ብቻ ሳይሆን ገንዘብም እንዳለ ተመልክቷል። አሁንም አልወሰነም። ቀጥሎ ወደ አፋር ከዚያም ወደ ወሎ ነው የሄደው። በወሎም እንዲሁ ግምገማውን አካሂዷል። በወቅቱ በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራውን የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን በሚገባ መርምሮ፣ አጥንቶ፣ ደካማና ጠንካራ ጎኑን አይቶ ነው የተመለሰው። ሲመለስ ታዲያ በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎ ማንን ይዞ መበጥበጥ እንደሚችልም አጥንቶ ነው የተመለሰው። መከታው፣ ማስረሻ፣ ሙሃባው እና ደረጀም ምርጫዎቹ ሆነዋል።

"…ጎጎው እስክንድር ነጋ የመጨረሻ የጉብኝት ስፍራ ያደረገው ሸዋን ነው። ሸዋን ዞሮ ጎበኘው። የሸዋ ልጆች በተለይም ይፋቶች እጃቸውን ዘርግተው ተቀበሉት። እንደ እስክንድር ያለ ስመ ገናና፣ ስመ ጥር ዓለምአቀፋዊ ሰው በዚህ ትግል ውስጥ ማግኘት ማለት ዕድለኝነት ነው ብለው ሁሉም በደስታ ነው የተቀበሉት። በመጨረሻ ግን እስክንድር ባልደራስን ለእነ ገለታና ለእነ ቀለብ ስዩም፣ ለእነ አቶ አመሀ እና ለእነ ስንታየሁ ቸኮል አስረክቦ፣ የድርጅቱን ሒሳብና ቁልፍ ሳያስረክብ ወደ ጫካ፣ ወደ በረሃ ነው የገባው። እስክንድር ወደ ጫካ እንደገባ፣ ጠፋ ተብሎ ሲቀወጥ እስክንድር ያለበት ስፍራ መጀመሪያ የተነገረውም ለእኔው ለራሴ ለዘመድኩን ነበር። አስቴር ወይም ቀለብ ስዩም ለዘመዴ አድርሺለት፣ ንገሪው ተብያለሁ ብላ እስክንድር የጻፈው ያስቀመጠው ማስታወሻ በእኔው ነው የተነበበው። እስክንድር ሁላችንም ላይ ጌም ነበር የተጫወተው። በደንብ ነው ያንጠባጠበን። ተቅለስልሶ አሳምሮ ነው ጉድ የሠራን። በእስክንድር እና በአቢይ አሕመድ ያልተሸወደ ሰው ቢኖር እኔ ያንን ሰው አደንቀዋለሁ። ጀግናም እለዋለሁ። አቢይን እንኳ እኔ አልሸወደኝም። እስኬው ግን እንደ ጉድ ነው ያደነዘዘኝ። የአራዳው ልጅ እስኬው ያለመዋሸት ጢባጢቤ ነው የተጫወተብን።

"…እስክንድር ሸዋ ሲገባ፣ ሸዋ ገብቶ ራሳ ሲከትም አርበኛ አሰግድ መኮንን እና አርበኛ መከታው ማሞ አባትና ልጅ ሆነው በዚያ አብረው ነበሩ። እስክንድር ከመጣ በኋላ ግን ነገር ዓለሙ ሁላ ተቀየረ። እስክንድር መከታውና አሰግድ ያላቸውን ጠንካራ የአባትና ልጅነት ግኑኝነት ሲያውቅ ሁለቱን ማጥናት ጀመረ። አቶ አሰግድ በፖለቲካው የበሰለ፣ በርካታ መጻሕፍትን የጻፈ፣ ከፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ጋር መዐሕድ ሲመሠረት አብሮ የመሠረተ የሸዋ ነፍጠኛ ዐማራ ነው። አርበኛ አሰግድ መኮንን ሰሜን ሸዋ፣ ኤፍራታ ኢያሪኮ ከምትባል ቦታ ነው የተወለደው። ዕድገቱ ደግሞ እዛው ሸዋ ራምሴ ከሚባል ቦታ ነው። አርበኛ አሰግድ መኮንን እሱ በተወለደበት አካባቢና በአጠቃላይ በሸዋ የሚገኙ ከተሞች ከሀገረ እስራኤል ከዕብራውያን ከተሞች ስያሜ ጋር እንደሚመሳሰሉ "ከኢትዮጵያ መንዞች ማዶ" በሚለው መጽሐፋ ላይ ለምን የሸዋ ስያሜ ከዕብራውያን ጋር እንደተያያዘ ተንትኖ ጽፏል። እነ ኤፊሶን፣ ኬብሮን፣ ጌልጌል፣ ናዝሬት፣ አንፆኪያ፣ ገሊላ፣ የሚሉ ስያሜዎች በሸዋ ለምን እንደበረከቱ ማለት ነው። ጎጎው እስክንድር ነጋ ሸዋን ለማረፊያነት ቢመርጥም በሸዋ ግን የፕሮፌሰር አሥራት አልጋ ወራሽ ጫካ ገብቶ ጠበቀው። መንፈሱም ታወከ። እስክንድር ነጋ የተራ አስከባሪዎችን ይዞ ለውጥ ለማምጣት የሚውተረተረው ሆን ብሎ ነበር። ያልተማሩ፣ በፊደል ቆጠራ ያልዘለቁ፣ የዋህ፣ ምስኪን ሃይማኖተኞችን ነው እንደ በግ መንዳት፣ እንደ ሕዳር አህያ መጫን የሚፈልገው። ደራሲ አሰግድ መኮንን ይሄንን አያሳካለትም። ዘጠኝ መጻሕፍትን ለአንባቢያን ያቀረበ፣ እነ ኮብላይ፣ ጥብቅ ምስጢር፣ አዳኝ እና ገዳይ፣ ነፀብራቅ፣ ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ ወዘተን ፈትፍቶ የጻፈው ባለ ብሩህ አዕምሮውን አሰግድን ማሾር አይችልም። በተለይ ከ1983 ጀምሮ የነበረውን የኢትዮጵያን የፖለቲካ ጉዞም በቅርብ እንደ ጋዜጠኛ እየተከታተለ የከተበውን ከጋዜጠኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን ይዞ የዐማራ ፋኖን መጠቅለል አይችልም። ስለዚህ ጎጎው እስክንድር ሸዋዎቹን አባትና ልጅ አጣላቸው፣ አቃቃራቸው፣ ሾተላይም ሆኖ አለያያቸው። አሰግድ የበሰለ ፖለቲከኛ ስለሆነ ነው በወንድማማቾች መሃል ጦርነት አልከፍትም፣ ደምም አላቃባም ብሎ ራሱን መሰዋእት አድርጎ አሳልፎ የሰጠው። መከታው ይሄን ማድረግ አይችልም። ትምህርት ይጠይቃል እንዲህ ለማድረግ። ማሰብ መቻል አለብህ።

"…እነ እህተ ማርያም ከአዲስ አበባ ይፋት ራሳ ድረስ ወረዱ፣ መከታውንና አሰግድን ለማደራደርም ሞከሩ። እመቤታችን ገልጣልኛለች በማለት ስንዱ ሁላቸውም ለእስክንድር ነጋእና ለአሰግድ እንዲታዘዙ ተመከሩ። አቤት የእንግሊዝ ተንኮል ግን ይገርማል። ይሄን ነገር አርበኛ መከታው ማሞ ለእኔ፣ ለአበበ ጢሞ፣ ለፓስተር ዮናስ፣ ለሌሎችም በስም ላልጠቀስኳቸው ሽማግሌዎች በሚገባ ነው ያጫወተን። ወንድሜ ኤልያስ ክፍሌ፣ ካህኑ፣ ሳራ፣ ልጅ ተድላ፣ አምባሳደር ብርሃነ መስቀልም ምስክሮቼ ናቸው። እህተ ማርያም ጫካ ድረስ ሄዳ ሁሉንም አደንዝዛ፣ በአርበኛ አሰግድ በኩል ገብታ፣ እነ መከታውም ተጠርተው፣ እመቤታችን ልካኝ ነው። አሁን መንግሥት ላይ አትተኩሱ ብላም፣ በኋለኛው ዘመን ተኩሱ ስላችሁ ትተኩሳላችሁ፣ እስከዚያው ይሄን እየተቀባችሁ ቆዩ በማለት ዐመድ መሳይ ነገር ሰጥታ እንደተጫወተችባቸው የሰማነው ከራሳቸው አንደበት ነው። የሸዋው የእስክንድር ቆይታ ሸዋን ለሁለት ለመክፈል መሠረት ከጣለለት በኋላ በቀጥታ ያመራው ወደ አባቱ ሀገር ጎጃም ነበር። በአንድ ወገን ጎጃሜ ነኝ ይል አይደል? ሄደ ወደ ጎጃም።👇
592👍188🙏39😡21🤔17🏆8🕊6💔43🔥3🤯1
👆 "…እስክንድር ጎጃም እንደሄደ በዚያ የተቀበለው ደግሞ የዓለም ብርሃን የሚባል የአሜሪካ፣ የእንግሊዝና የእስራኤል የስለላ ቡድኖች እንዳቋቋሙት የሚነገርለት፣ በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካህናትን፣ ምእመናንንም ጭምር እየለቀመ የሚገድል ገዳይ ቡድንን ነው። ትነግሣለህ፣ ከአቢይ ቀጥሎ የኢትዮጵያ መሪ አንተ ነህ አሉት። እስክንድርም የእናቱን ራእይ ይፈጸም ዘንድ፣ ትንቢቱም ይሠምር ዘንድ ደከመ። እስክንድር ጎጃም እንደገባ በጎጃም ጎጃሜዎችን ያለ ችግር ያደራጅ ዘንድ፣ ተቃውሞም ሳይኖርበት እንዳሻው ይሆን ዘንድ ብአዴን አርበኛ ዘመነ ካሤን፣ የአዲስ አበባው ኦህዴድ ደግሞ እነመስከረም አበራን ሰብስቦ ከርቸሌ ከተተለት። ጎንደር ላይ እስክንድርን ተቀብሎ ማኒፌስቶ አዘጋጅቶለት የነበረው ዶር ወንደሰንም ተፈልጎ ቂሊንጦ ወረደለት። እነ ማስረሻ ሰጤ ትግል ውስጥ የሉም። እነ አስረስ መዓረይም የጥብቅና ሥራቸው ላይ ናቸው ማለት ይቻላል። መምህርት መስከረም አበራ ማእከላዊ እስር ላይ እያለች ቀለብ ስዩም ከባልደራስ ሄዳ ስትጠይቃት መስኪ "ለምንድነው እስክንድር ጎጃም የገባው? ለምን አይወጣም? ምን ሊያደርግ ሄደ? ንገሪው በአስቸኳይ ጎጃምን ለቅቆ ይውጣ? ሥነ ሥርዓት የለውም እንዴ ብላ ቀለብ ስዩም ላይ የጮኸችባትም መስከረም የምታውቀውን ስለምታውቅ ነው። ዙሩ ከረረ። እስክንድር ጎጃምን ተዟዙሮ አደረጀ። እነ ዘመነ ቢጮሁ ሰሚ አልነበረም።

"…እስክንድር ፋይናንስ አስፈለገው። ገንዘቡን ይቆጣጠርለት ዘንድ የሚስቱን እህት ባል ጎንደሬውን ዶር አምሳሉን ቦስተን አሜሪካ ላይ ሾመው። የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት የሚልም ድርጅትም አቋቋመ። ለምን ሲባል በስሜ ተጠቅሜ ለፋኖዎች በሙሉ ገንዘቡን ላደርስ፣ ላከፋፍል እንጂ ልክ እንደ ፋኖ ያለ ድርጅት አይደለም። እንደ ጥላ የሆነ ድርጅት ነው ብሎ ሸወደን እኛ ፒፕሎችን። አይሰለቼ፣ አይታክቴ፣ አይደክሜው ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌንም እትት ብሎ አሳመነው። አንድ 20 ሺ ዶላር ባገኝ የጎጃምና የሸዋን ተዋጊ ብቻ ይዤ አዲስ አበባ እገባለሁ ብሎ ወተወተው። በ20 ሺ አይደለም አዲስ አበባ ቀበሌ አይገባም ብሎ ኤልያስ የ20 ሚልዮን ዶላር ፕሮጀክት ቀርጾ መጣ። እነ ሻለቃ ዳዊትም ተካተቱ። በወረቀት ላይ ያልሰፈረ በእምነት ላይ ብቻ የተንጠለጠለም ኮሚቴ በአየር ላይ ላለው የእስክንድር ድርጅት ድጋፍ ሰጪ ሆኖ መመሥረቱም ታወጀ። መሬት ላይ ያሉት ሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች ያለምንም መጠራጠር ድጋፋቸውን ሰጡት። ርዳታ ስብሰባውም በመረጃ ቴቪ ቀለጠ፣ ተቀጣጠለ። እኔም ተሳተፍኩበት። እኔ ግን ስሳተፍ ይሄ ገንዘብ ተሰብስቦ ለተባለው ዓላማ የማይውል ከሆነ በዚሁ ሚዲያ ወጥቼ ነው የምቃወመው ብዬ ለሕዝቡ ሁላ ተናግሬ ገባሁበት። የመጀመሪያው ዙር ሁለት ይሁን ሦስት ሚሊዮን ዶላርም በፍጥነት ገንዘቡ ተሰበሰበ። ሳይውል ሳያድር ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ መሬት ላይ ላሉት ፋኖዎች ብለን ነውና ገንዘቡ የተሰበሰበው በአስቸኳይ ለታለመለት ዓላማ ይድረስ በማለት መወትወት ጀመረ። ጠዋት ማታ ሌሊት ሁላ ለኤልያስ ክፍሌ ይደውል የነበረው እስክንድርም ለኤልያስ ክፍሌ መደወሉን አቆመ። ኤልያስ ክፍሌም ደብዳቤ ጽፎ ከዚህ ቡድን ስብስብ ውስጥ ውስጥ ወጥቻለሁ ብሎ በይፋ ተለየ። ቆይቶ እኔም ጓ ማለት ስጀምር ሻለቃ ዳዊት ወጥተው እሳቸውም እንደሌሉበት በይፋ ዐወጁ።

"…መቶ ሚልዮን ዶላር መሰብሰብ የሚችል ፕሮጀክት ቀርጾ የመጣው ኤልያስ ክፍሌ ከእንቅስቃሴው ሲወጣ፣ ሲለይ ድርጅቱ ሽባ ሆነ። በጥቂት ሚልዮን ዶላር ተዝረከረኩ። ለሃጫቸውንም አዝረበረቡ። ብሩ የማያልቅ መስሏቸው ብቻ ሳይሆን በኤልያስ መንገድ ሄደን ብሩን መሰብሰብ አያቅተንም በማለት እነ ሀብታሙ አያሌውና አበበ በለው ጭምር ጓ ብለው ተነሡ። ሊባላ…! ሕዝባዊ ሠራዊቱ መፍረሱ ሳይነገር፣ መሪው ሻለቃ ዳዊት በሕይወት እያሉ፣ ሕዝባዊ ግንባር የሚባል ሌላ ድርጅት ፈጠሩ። በዋሽንግተን ላሜ ቦራውን ዲያስጶራ ሰብስበው አንድ ዙር ጋጡት። በአውሮጳም ቱር አዘጋጅተው ጉዞ ሲጀምሩ እኔ ጓ ብዬ አስቆምኩአቸው። እንቅፋት ሆንኩባቸው። አውሮጳንም፣ ካናዳንም፣ አማሪካንም የሚገኘውን ዳያስጶራ ከመበላትም ታደግኩት። እንደተከፈተ የመቃብር ጉድጓድ ሀ ብሎ ተከፍቶ የነበረውን አፋቸውን ዘጋሁት። ዶላርና ዩሮም በፋኖ ስም መሰብሰብም እንዳማራቸው ቀረ። ከምር በዚህ ተግባሬ ብቻ የምጸድቅ ይመስለኛል።

"…እስክንድር በጎጃም የጎጃም ዐማራን አስፈጀ። እርስ በእርስም አፋጀ። የእነ ዘመነን ቡድን እንደ አሜባ ሦስት ቦታ ከፋፈለ። እነ ዝናቡ፣ እነዘመነ እና እነ ማስረሻ ተከፋፈሉ። መነኮሳት ሞቱ፣ ተገደሉ፣ ገዳማት ወደሙ። ጎጃም ቀውጢ ሆነ። እኔን ጥሎ ሊነግሥ ነው ብሎ የሰጋው አቢይ አሕመድ ጎጃም ላይ እሳት አዘነበ። አስቀድሞ ጎጃም ውስጥ በብአዴን በቁጥጥር ስር ውሎ በፈረንጆቹም በሕዝቡም ጫና እንደተፈታ አስመስለው የፕሮሞሽን ሥራ የሠሩለት በጥባጩ እስክንድርም ከደንበጫ ተነሥቶ የ3 ወሩን የእግር መንገድ በአንድ ቀን በእግሩ ተጉዞ መልሶ ሸዋ ገባ ተባልን። የዶላር ባንክ ሆኖ የነበረው እስክንድር ሸዋ ሲገባ አርበኛ አሰግድና እነ መከታው ማሞ ተለያይተው ፍልስጤምና እስራኤል ሆነው ጠበቁት። እነ መከታውም የዶላሩ አባት ከእነሱ ጋር በመሆኑ ጮቤ ረገጡ። ደስም አላቸው። እስክንድር ሸዋ ተቀምጦ ያቺን እኛ ለምነን የሰጠነውን ዶላር ይዞ የመከፋፈል ሥራውን አጠናክሮ ጀመረ። የእስክንድር ታማኝ ጠባቂ ከጎጃም እና ከጎንደር ሆኑ። የመከታው የጦር መሪዎችም ከጎንደር፣ ከሰላሌ፣ ከአምቦና ከአሩሲ ሆኑ። እስክንድር የዶላሩ ግምጃ ቤት የጎንደሩ ዶር አምሳሉ ሆነ። ዶላሩ በብልፅግና ሰዎች በኩል እየተመነዘረ እነ መከታው እየተረከቡ፣ እስክንድር ፋኖ መግዛት ጀመረ። ጎንደርን 3 ቦታ በጣጠሰው፣ ወሎን ሁለት ቦታ ቆማመጠው፣ ሸዋን ሁለት ቦታ ጎማመደው። ጎጃም ብቻ በአንድ ቤት አንድ አባወራ ብሎ ሦስት ቦታ ሊጎማመድ የነበረውን ኮሎኔል ጌታሁንን ውጦ፣ ማስረሻን አስፈርጥጦ አንድ ሆነ። ሌሎቹ ግን ታወኩ።

"…አሁን አገዛዙ ምንድነው የሚለው? ፋኖ አንድ መሪ የለውም። እስክንድር መሪ ቢሆን አሪፍ ነበር። እስክንድር የከተማ ልጅ ስለሆነ እንደ ፋኖ ሌባ፣ ዘራፊ አይደለም ነው የሚሉት እነ ብርሃኑ ጁላ ሳይቀር። ማነው ፋኖ አንድ እንዳይሆን ያደረገው? ማነው ፋኖን በክፍለ ሀገር የበጣጠሰው፣ የበጣጠቀው? ማነው ፋኖን እንዳይስማማ አድርጎ በእህተ ማርያም ቅዠት፣ በዓለም ብርሃን ሴራ የዐማራ ፋኖን ተብትቦ የያዘው? ግልጽ ነው። አዎ ሸዋ እንዲህ ነው ተጠፍሮ የተያዘው። የጎንደር እስኳድ የፋኖን ትግል አይደግፍም። ነገር ግን እስክንድርን ለሃጭ ንፍጡ እስኪዝረከረክ ድረስ ይደግፋል። የጎንደር ስኳድ እነ ሀብቴን አይደግፍም፣ እነ ፀዳሉን፣ እነ ደረጄን ሞቶ ይደግፋል። የጎንደር እስኳድ አርበኛ አሰግድን ሲሰድበው፣ ሲያዋርደው ነው የሚውል መከታው ማሞን ግን ሙቶ ነው የሚወደው። እንዴት ነው ይሄ ከሥጋው ጦመኛ ነኝ ከመረቁ ስጡኝ ዓይነት ቦለጢቃ ብሎ የሚጠይቅ ሰው ግን አሁን የትየለሌ ሆኗል። አሁን ሁሉም ሰው ብዙ ነገር ገብቶታል።👆
625👍196🙏23😡22👌8🕊7🤔6🏆65🤯3😱2
👆 "…ሸዋ ላይ የሚረባረቡት ለዚህ ነው። እነ አስረስ መዓረይ ሸዋ ሽባ እንዲሆን ነው የሚፈልጉት። ከራሳቸው ከጎጃም ያባረሩት ማስረሻ ሰጤ ወሎ ለምን እንደተቀመጠ መጠርጠር ደግ ነው። ከአባይ ማዶ በጎጃም ጥላሁን አበጀና መዓረይ፣ ከዓባይ ማዶ በወሎ የእነ ማርሸት አጎት ማስረሻ ሰጤ ግብር ይሰበስባሉ። ታክስ ያስከፍላሉ። የዐማራ ፋኖ በወሎ አሁን አፋብኃ ማስረሻ ሰጤን ከወሎ ቀጥቅጦ፣ ደምስሶ ማስወጣት አለበት የሚሉ መተርጉማን አሉ። ጥቅሴ ቢሆንስ። ወሎና ሸዋ ይረዳዳሉ። ብዙ የቤተ ዐማራ ልጆች ከነመሳሪያቸው ሸዋን ረድተዋል። ሞተዋል፣ ተሰውተዋልም። አሁንም በቤተ ዐማራ ያሉ የሸዋ ልጆችም አሉ። እናም እነ አስረስ መዓረይ ሸዋና ወሎ እንዳይረዳዱ ተጠቃቅሰው፣ ከእነ ማስረሻ የተጣሉ መስለው በጥቅሴ ማስረሻን ደቡብ ወሎ አስቀምጠውት ቢሆነስ? እናም ወሎዎች ከእነ አስረስ ጋር ያለው ኅብረታቸው እንዳለ ሆኖ የማስረሻ ሰጤን ሠራዊት ካለው ከጎጃም ተባሮ፣ እንደሚወራው ተቀጥቅጦ የወጣ ከሆነም ወሎዎች ተቀብለው የሚያስተናግዱበት ምንም ምክንያት የለም። እናም ይሄም መመርመር አለበት። ማስረሻ ሰጤ የእስክንድር ነጋ ድርጅት የውጭ ግኑኝነት ሓላፊ መሆኑ እንዳይረሳ።

"…ሰሞኑን ሌላው የእሕተ ማርያም የአሜሪካ ተወካይ የጻፈውን አይቻለሁ። ዘመነ ካሴ ሆይ አንዲት ስልክ አንሥተህ ለእስክንድር ነጋ ደውልለት። በቃ ሁለታችሁ ከተነጋገራችሁ ሁሉ ነገር ያበቃል። ነበር ብሎ የለጠፈው። አሁን አሁን ሳስበው፣ እነ አስረስ መዓረይ በመጨረሻ የሚመኙት እንደሚፈልጉት ካልሄደላቸው የመጨረሻው አማራጫቸው እነ አስክንድርን ፈልጎ አብሮ መሥራት ሊሆን ይችላል። ይሄን መዝግቡልኝ። መዝግቡልኝ ብያለሁ። ስለዚህ እነ ምሬ ወዳጆ መቅደም አለባቸው። ማስረሻን ከነ ሠራዊቱ ከወሎ መጥረግ። ማጽዳት። ማስወጣት። አለቀ። አሁን ይሄን በመጻፌ የሚንጫጫውን መንጋ ብቻ ልብ ብላችሁ እዩልኝ። ተመልከተሉኝም። ሰሞኑን እነ አልማዝ ባለ ጭራም መከታው ማሞ መደገፍ አለበት የሚል አቋም የሚያንጸባርቁት ዝም ብሎ ነው ብሎ ማለፍ ሞኝነት ጭምር ነው።

"…ከጎንደር ተነሥተው ሸዋ ድረስ ወርደው፣ ከሸዋዎች ጋር ገጥመው፣ ሁለተኛ ጦር ሰብቀው፣ ጋሻ መክተው እንዳይዋጉ የሰውን እጅ ሁሉ እየቆረጡ፣ ገደል ሲከቱት ያዩ የሸዋ አዝማሪዎች እንዲህ ብለው ነበር ግጥም የገጠሙት።

ዐፄ ቴዎድሮስ እጅግ ተዋረዱ
የሸዋን ሰው ሁሉ እጅ ነሥተው ሄዱ

• የሸዋ ታሪክ ይቀጥላል…

• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ…!
830👍295😡44🙏40🏆24🤔87🕊3🤯1
መልካም…

"…እስከ ማክሰኞ ድረስ ርእሰ አንቀጽ የለም። ሰኞማ የዕረፍት ቀኔ ነው። አርብ ደግሞ የሳምንቱ የርእሰ አንቀጻችን መጨረሻ፣ መቋጫ ቀናችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ሸዋ ላይ ያተኮረ ርእሰ አንቀጽ ነው። ሰሞኑንም የሚቀጥል ነው። ከምር ገና መጻፉን አልጀመርኩትም።

"…እኔ የምጽፋቸውን ጦማሮች ማንበብ፣ አንብቦም አስተያየት መስጠት ለሁሉ የተፈቀደ ነው። ለምን ትጽፋለህ? ብሎ ጓ😡 ማለት ግን ነውር ነው። ታሪክ ምንይሠራል? እያልክ እኔ ፔጅ ላይ እየተለፋደድክ ከገርል ፍሬንድህን እሺታን በገኘህ ጊዜ የተነሣኸው ፎቶ ላይ ግን "ብለህ ጻፍበት ታሪክ ተሠራ" እያልክ መለፋደድህን ሳስታውስህ በኩራት ነው። እናም በጻፍኩት ተቃውሞ ካለ፣ የሳትኩት፣ ያጠመምኩት ካለ አቅንቶ መሞገት እንጂ እንዲያው በባዶ ዝም ብሎ ማለቃቀስ ከምር ዴየስ አይልም። ኧረ ኢዴብራል።

"…የታላቋን ጎንደር፣ የእምዬ አክሱምን፣ የጻድቃን ነገሥታት ምድርን ወሎ ቤተ ዐምሓራ ቅዱስ ላሊበላ፣ የሊቃውንት ምድር ጎጃምንና የሌሎች ኢትዮጵያውያን ታሪክ ሲጻፍ ደስ እንደሚልህ ሁሉ የሸዋም ታሪክ ሲጻፍ ሊነስርህ አይገባም። ሸዋ ረቂቅ ነው። ሸዋ ገና የሚገለጥ ረቂቅ ምስጢር በከርሱ የሰወረ ነው። ሸዋ ላይ የሚሠራው ደባና ሴራ በሙሉ ከአጋንንት ነው። አጋንንቱን እየቀጠቀጥኩ ገናም አብዝቼ እጽፋለሁ።

"…እናንተም እስከ እኩለለ ሌሊት ጻፉ። ተቹ፣ ብቻ አትሳደቡ። አስኮምኩሙን ጦማራችሁን። አስኮምኩሙን። በመጽሐፍ መልክ እስክገለጥ እንዲሁ በቴሌግራም ተምነሽነሹበት በብዕሬ። 😂

• ፍጥጥ ብዬ አስተያየታችሁን ለማንበብ፣ የሸዋን ባርኖስ ለብሼ እየጠበቅኳችሁ ነው። ፍጠኑ።
808👍270🙏54🏆34😡28🕊16🤯86👌2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"…የሰሞኑ አጀንዳ ማነው…?

• ይገምቱ… ይሸለሙ…!😁
454👍187🤔64😡25🙏1498🤯8🔥7🏆5🕊2
2025/07/13 21:01:53
Back to Top
HTML Embed Code: