መልካም…
"…እንደተለመደው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። ዛሬ የምንውል የምናመሸው ሸዋ ነው። ርእሰ አንቀጻችንም የሚያጠነጥነው እዚያው በሸዋ ዙሪያ ነው። እኔ እጽፋለሁ፣ እናንተ ደግሞ አንብባችሁ ስትጨርሱ በስለታሙ ባለ ሁለት ገጽ ሰይፍ ብእራችሁ ታወራርዱታላችሁ። ታዲያ በጨዋ ደንብ ነው። የእኔ ቤት ሓሳብ ላላቸው ሁሉ ክፍት ነው። ጸያፍ ስድብ ብቻ ነው የሚያስቀስፈው። እኔ የምጽፈው የማውቀውን፣ የተሳተፍኩበትን ጉዳይ ብቻ ነው። አለቀ። ከሌላ የተገኘ ከሆነ ያገኘሁበትን ጠቅሼ እጽፋለሁ።
"…እናስ የዛሬውን የሸዋ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብቦም የራሳችሁን አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?
• ዝግጁ ነነ በሉ እስቲ…!

👍982❤197🙏74😡22✍14🔥9🕊8🤔7🏆1
"ርእሰ አንቀጽ"
"…እንደ መግቢያ… ፓስተር ዮናስን እንዲህ አልኩት
እኔ ዘመዴ፦ እናንተ ሽምግልናውን ለምን ታጓትቱላችሁ? ደግሞስ ሌላው ይቅር እርቃችን የእውነት ከሆነ የዘረፉንን ያን ሁላ ትተንላቸዋል ብለዋችኋል፣ እናንተ ከእነ ደሳለኝ ላይ የወሰዳችሁትን ዲሽቃ ለምን አትመልሱላቸውም? በሽምግልናው ወቅት ተስማምታችሁ የለም እንዴ? ለምንድነው ሁለታችሁም የመረጣችኋቸውን ሽማግሌዎች የምታደክሙት?
ፓስተር ዮናስ፦ ዘመዴ፥ ዲሽቃውን ብቻ አይደለም ሌላውንም የወሰድንባቸውን እንመልሳላቸዋለን። ዲሽቃውም ቢሆን አሁን ስናጣራ እኛ እጅ የለም። ከእኛ የከዳ አንድ ልጅ ይዞት ጠፍቷል። ደግሞም ከመጡ ይምጡ፣ ካልመጡ ደግሞ እነሱን መደምሰስ ለእኛ የሰከንድ ሥራ ነው። እንዲያውም እነ መከታው ለምን እኔን ይሄን ጉዳይ እንዳስፈጽም እንደላኩኝ አልገባኝም። በቃ ይለይልን።
እኔ ዘመዴ፦ መልካም፦ በስልኩ ላይ ያሉትን እገሌ እና እገሌ ሰማችሁ አይደል። የእኛም ሩጫ እዚህ ላይ ያበቃል። አንድ ነገር ግን ልናገር። መጽሐፍ እንደሚል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ፣ ደግሞም ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም። ዛሬ እንዲህ የተወጠራችሁበት ትእቢት የሆነ ቀን ይፈርሳል። የተናቁት፣ የተዋረዱትም ከብረው ከፍከፍ ሊሉ ይችላሉ። ሰላም ሁን። በማለት ተለያየን።
"…በወቅቱ በእስክንድር ስም የተሰበሰበው ዶላርና የሸዋ ተወላጆች ሳምንታዊ 35ሺ ዶላር እጃቸው ላይ ሲከመር እነ መከታውን ለጊዜው እንደ ሽሮ እንዲያፈሉ፣ እንዲንተከተኩ አደረጋቸው። በተለይ ሚዲያው ላይ በመረጃ ቴቪ በኩል ገደብ የለሽ ፕሮፓጋንዳ ሲሠራላቸውማ ተንተከተኩ። ጋዜጠኛ ከመሃል ሃገር፣ ኤዲተር፣ ካሜራ ከነኮምፒዩተሩ ይፋት ድረስ ገባላቸው። እንደ ሆሊዉድ፣ እንደ ቦሊዉድ ካሜራው አገነናቸው። የሕዝቡ ሁሉ ተስፋ በእነ መከታው ላይ ተጣለ። እነ አርበኛ አሰግድ መኮንን በተቃራኒው ይሰደቡ፣ ይዋከቡ ገቡ። በመጨረሻም አሰግድን አካልበው አሳልፈው ሰጡት። አሁን የእስክንድር የተለመነ ዶላርም አለቀ። የሸዋ ተወላጆች ሳምንታዊ 35 ሺ ዶላር የማያቋርጥ ድጋፍም ቆመ። የእስክንድር ዝናውም ኮሰመነ፣ ጠወለገ፣ ሴራውም በሁሉም ዘንድ ታወቀ፣ ተገለጠም። ዘመን አሁን ተገለበጠ። ሲዋከብ፣ ሲሰደብ የኖረው የእነ ኢንጂነር ደሳለኝ ጦርም አዋራውን ሁሉ አራግፎ ተገለጠ፣ ገነገነም፣ ሠራዊታቸውም በዛ፣ ሰፋም። ዘመን ጊዜ ነው ይሄን ሁሉ ያመጣው።
"…አሁን እነ መከታው ማሞ አንድ አለኝ የሚሉት ታጣቂ ጦር ራምቦ ክፍለ ጦር የሚባለው ነው። ብርጌዱን ነው ክፍለጦር የሚሉት። ጦር የላቸውም። ግማሹ ከዳ፣ ገሚሱ ወደ አረብ ሀገር ነካው። ገሚሱ ደግሞ ወደ እነ ደሳለኝ ጦር እየተቀላቀለ ነው። አሁን አራት ሻለቃ ብቻ ነው ያላቸው። ማለትም ክፍለጦር የሚባለው ሙሉውን ማለት ነው። በቀደም ለመከላከያ ቦታ ለቀው ከሬማ እንደመጡ ቀወት ቆላው ላይ ኩሪብሪ የምትባል ቦታ ሰፍረው 4 በሬ አርደው በሉ። ከዚያ ወደ ራሳ ሄዱ። ከዚያ ነው ያችኑ ያለች ጦር ቀንሰው ግማሹን ወደ ወገሬ የላኩት። ግማሹን ደግሞ ከተሰማ እርገጤ ጦር ጋር አድርገው ወደ ከሰም የሄዱት። ወደ ከሰም የሄዱትም ሰሞኑን ከሰሞች፣ በረኸቶች ከመከላከያ ጋር በብርቱ ስለተዋጉ ጥይት ጨርሰዋል ብለው ስላሰቡ ነው። ሂደህ ሞክረው። እናም አንዱ ኮር ሦስት ብርጌድ ነው ያለው። ይሄን ይዘው ቢገጥሙትም ግማሹ በቀላሉ ወደ እነ ደሳለኝን መሄድ ነው የሚፈልገው። እነርሱ የሚተማመኑት የአገዛዙን የድሮን ሽፋን ብቻ ነው።
"…ሕዝቡም አሁን ከሚገባው በላይ ነቅቷል። በፊት በፊት ሕዝቡ እነ መከታው በእስክንድር የተታለሉ ነበር የሚመስላቸው። ነገር ግን አይደለም። የእነሱም ፍላጎት እንደዚያው ነው። ለሸዋ ዐማራ የሚያሳዩት ጭካኔ፣ በእነ መከታው ጦር ውስጥ ያለው አማርኛ ጆሮውን ቢቆርጡት የማይሰማ ከመከላከያ ጋር የማይዋጋ፣ ከወንድሞቹ ጋር ሲባል ጮቤ የሚረግጥ የሰላሌ፣ የአምቦና የአሩሲ ታጣቂ ይዘው ነው የሸዋን ካፖርት ደርበው በሸዋ ምድር የሚዋጉት። ይሄ አያዛልቃቸውም። አያዋጣቸውምም። ይሄን ሊያውቁት ይገባል። አሁን እርቅ፣ ሽምግልና ምናምን ብሎ ነገር የሚሰማ የለም። እነ ሻለቃ ዳዊት፣ እነ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ እነ ነአምን ዘለቀ በመሆን እናሸማግላችሁ እያሉም ነው። ሸዋን ወንድሞቼ፣ እህቶቼ እያሉ ማታለልም ከእንግዲህ አይሠራም። አሁን አንዱ የግድ አሸንፎ አለቃ መሆን አለበት። ግድም ነው። አለቀ። ያለበለዚያ የሸዋም፣ የዐማራም መከራ በአጭር አይቀጭም። ይረዝማልም።
"…ትግሉ ግን መጠነ ሰፊ ተግዳሮቶች ቢኖረውም በድል ማጠናቀቁ ፀሐይ በምሥራቅ ወጥታ በምዕራብ እንደ መግባቷ ያህል የተረጋገጠ ነው። የትግሉ ጠላፊ እስክንድር ነጋ ነው። በጎጃም ሁለት፣ በወሎ ሁለት፣ በጎንደር ሁለት፣ በሸዋ ሁለት አደረጃጀቶችን በመፍጠር ትግሉን ሽባ ያደረገው እስክንድር ነጋ ነው። እስክንድር ወደ ዐማራ ፋኖ ትግል በተጠና መልኩ ከተቀላቀለ ጊዜ ጀምሮ ለአንድ ጠላት በአንድ ዓላማ ሲዋደቁ የነበሩትን ወንድማማችች የመረዳት አቅማቸውን ማጠር ክፍት ተጠቅሞ ዘልቆ በመግባትና ሰቅዞ በመያዝ የነቁትንና የበቁትን በማራቅ ጥግና ጥግ እንዲቆሙ ከዚያም በላይ የሕይወት መስዋዕትነት እንዲከፍሉ ከፍተኛ ሴራን በፋኖ ውስጥ በመፍጠር ትግሉን እጅ ከወርች አስሮ እንዳይላወስ አድርጎ አሳስሮት ቆይቷል። የእስክንድር ለዘመናት በሚዲያ የተገነባ ስም ገጠር ድረስ በመግባት ገበሬውን ሳይቀር ነበር ሽባ ያደረገው። አሁን ግን ያ የለም።
"…በአራቱም የዐማራ ግዛቶች በመዞር ይገረዱልኛል ያላቸውን በማደራጀት፣ እንዲሳሳቡ ካደረገ በኋ ግን እሱ ያቀናው ወደ ሸዋ ነው። ለአዲስ አበባ ቅርብ ወደ ሆነው ሸዋ ምድር በመግባት በዚያም መከታው ማሞን አስምሎ፣ ቀፍድዶም በመያዝ፣ ታላቁን ደራሲና ጋዜጠኛ አርበኛ ኮማንደር አሰግድ መኮንን አዋክቦ ከትግል መስመር እንዲወጣ በማድረግ ነው ሸዋን አንቆ የያዘው። ኮማንደር አሰግድ በማጀቴ ቆይታው መከላከያ ሠራዊት በተደጋጋሚ ጊዜ ወደ ማጀቴ ቢገባም የአሰግድን ቤት የጠቆመ ባለመኖሩ መኪናውም ሆነ ንብረቱ ሊዘረፍ ሊወድም አልቻለም ነበር። ነገር ግን ወራሪና ዘራፊው መከታው ማሞ፣ ሲስተናገድበት፣ ሲወያይበት፣ ሲሰለጥንበት የነበረውን የአርበኛውን ቤት አሰብሮ፣ አዘርፎም በቤቱም ሰገራቸውን ተጸዳድተው ኦነጋዊ ጠባያቸውንና ጁንታዊ አስነዋሪ ተግባራትን በመፈጸም በዓለሙ ሁሉ መታየታቸው ይታወቃል።
"…በዚህ ተግባራቸው ሕዝቡ ክፉኛ ተቆጥቶ እጅጉን ስለጠላቸው የተለመደውን የማታለል ተግባራቸውን ለመፈጸም ከኢንጅነር ደሳለኝ ጋር በወንድማዊ ንግግር እንወያይና ወደ አንድ እንምጣ በማለት ለማታለል ቢሞክሩም የዐማራ ፋኖ በሸዋ አደረጃጀት ለተንኮላቸው ክፍተት ባለመስጠቱ በተለይ በዳውንት ከአገዛዙ ጋር ባደረጉት ድርድር ሴራቸው ለብዙዎች ከመጋለጡ ጋር ተያይዞ 7 ለ70 ክፍለ ጦር ከጠቅላይ ግዛቱ ወጥቶ የዐማራ ፋኖ በሸዋን በመቀላቀሉና የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልን ለመመስረት ኢንጅነር ደሳለኝ ወደ ጎንደር በጉዞ ላይ ባለበት ወቅት ሳንቀደም እንቀደም በማለት በዐማራ ፋኖ በሸዋ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ላይ በደብረ ብርሃን ዙሪያ ለወረራ መከታው ማሞ ሙሉ ሰራዊቱን አዝምቶ ነበር።👇①✍✍✍

❤822👍202🙏40😡21🤔11🏆10🕊7🔥4🤯3✍1
👆②✍✍✍ "…በደብረ ብርሃን ዙሪያ በበዞኖና አካባቢዋ የነበረው የነጎድጓድ ክፍለ ጦር ገዥ ቦታዎችን በመያዙ የአገዛዙ ሠራዊት ተደጋጋሚ ሙከራ አድርጎ ያልቻለውን አካባቢ አገዛዙ መጀመሪያ በድሮን እየመታ መከታው ደግሞ በእግረኛ እያጠቃ ቦታውን እንዲለቁ በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት በማመቻቸት አካባቢውን ከነጎድጎድ ክፍለ ጦር ሠራዊት ነጻ በማድረግ ለአገዛዙ ሠራዊት ለቅቀው ወጥተዋል።
"…ልብ በሉ። እነመከታው ከሸዋሮቢት እስከ ጣርማ በር ድረስ ያለውን ጥቁር አስፓልት ያለምንም ከልካይ ተቆጣጥረው ከተሽከርካሪ በደረሰኝ እየተቀበሉ በኬሻ ይወስዱ እንደነበር ይታወቃል። በዚሁ አስፓልት በ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይም የመከላከያ ሠራዊቱም ኬላ ዘርግቶ በደረሰኝ የሚቀበሉ የካድሬ ምድብተኛ ወንበዴ ወጣቶች ከተሽከርካሪ ገንዘብ ይቀበላሉ። እነ መከታው ማሞ ይሔንን ቀጠና ለቀው በደብረ ብርሃን ዙሪያ ያለውን የነጓድጓድ ክፍለ ጦር ላይ ለወረራ ሲንቀሳቀሱ የዐማራ ፋኖ በሸዋ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦርና 7 ለ70 ክፍለ ጦር ቦታውን እንዳይቆጣጠርባቸው መከላከያ ሠራዊቱ በሜካናይዝድ ታግዞ ቦታውን ተቆጣጥሮ ቆይቷል። እነ መከታው ማሞ በበዞ ሚሽናቸውን ጨርሰው ሲመለሱ ግን መከላከያው በአደራ ሲጠብቅላቸው የነበረውንና እነ መከታው ገንዘብ የሚሰበስቡበትን ከደብረ ሲና እስከ ሸዋሮቢት ያለውን ስፍራ መከላከያው ለቆላቸው ወደ ከሚሴ ሊመለስ ችሏል።
"…አሁን በአጣየና ሸዋሮቢት አካባቢ የሚንቀሳቀሰውን መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ኮሎኔል ሰሎሞን ይባላል። ኮሎኔሉ ማንኛውም ወታደር የመከታው ማሞን ጦር እንዳይነካው ጭምር ትእዛዝ እንደሰጠ ይነገራል። እነ መከታው ከመከላከያ ጋር አይዋጉም እንዳይባል አልፎ አልፎ ሞት የተፈረደባቸው፣ ለመስዋእትነት የተዘጋጁ ምስኪን የመከላከያ አባላት ባልተጠና መንገድ ለእነ መከታው ተነግሮ፣ የሚገደለውን ገድለው፣ የሚቆስለውን አቁስለው፣ የሚማረከውን ማርከው ፕሮፓጋንዳ ይሠሩበት ዘንድም ይደረጋል። በቀደመው ጊዜ ይሄ በስፋት እየተደረገ የዳያስጶራውን ደጋፊ ገንዘቡን ያልቡት ነበር። የዳያስጶራውን ገንዘብም ከብልፅግናና ከመከላከያ ሓላፊዎች ጋር እንደሚከፋፈሉትም ይነገራል። አሁን ግን የውጭ ድጋፉም ቀጥ ስላለ የገቢ ምንጫቸው፣ ግብር፣ መዋጮ፣ እና የመኪና ኮቴ ነው። አገዛዙም በጀት ሊለቅላቸውም ይችል ይሆናል። እንዲህ ነው እየሆነ ያለው።
"…በአሁን ሰዓት የዐማራ ብልጽግና አመራር በየዞኖችና ወረዳዎች ቀበሌን ጨምሮ ተመድበው ሕዝብን የማወያየትና ልጆቻቸውን ከትግሉ እንዲያወጡ ለማስድረግ ለሚሠሩት ተልእኮ ምንም ዓይነት ችግርም ሆነ ስጋት እንዳይገባቸው ቁልፍ ቁልፍ ገዢ ቦታዎችን በመያዝ የጥበቃ ሥራውን ለአገዛዙ እየሠራ ያለው የመከታው ማሞ የሚመራው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሆኑን መሬት ላይ ያለው እውነታ ያረጋግጥልናል። ብልጽግና እነ መከታው ማሞ ባሉበት ግዛት ያለ አጃቢ ሁላ ነው የሚሄደው። ይሄ መሬት ላይ ያለ ሃቅ ነው። ይሄም ብቻ አይደለም መከላከያ ከእነ ኢንጂነር ደሳለኝ ጋር ውጊያ ሲጀምር የእነ መከታው ጦር ተወርውሮ በመምጣት ከኋላ ጦርነት ይከፍታል። ከፊት መከላከያ፣ ከጎን ኦነግ፣ ከሰማይ ድሮን፣ ከኋላው የመከታውና የእስክንድር ጦር እሳት ያዘንቡበታል። የሸዋ ፋኖ እንዲህ ያለ ጉድ ነው የገጠመው።
"…ለዚህ አንድ ምሳሌ እናንሳ። በግሼ ራቤ አካባቢ ሰፍሮ የነበረውን ወራሪ የመከላከያ ሠራዊትን የዐማራ ፋኖ በሸዋ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር አንዷ ብርጌድ በሠራችው ኦፕሬሽን መከላከያውን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ሲደመስሱ፣ መከላከያውም ከከተማዋ ወጥቶ ወደ ከተማዋ ከባድ መሣሪያ መተኮስ ይጀምራል። የይኮኖ አምላክ ጦርም ተከታትሎ ለመግጠም ዕቅድ እያወጣ ሳለ ወዲያውኑ በዚያ ፍጥነት የመከታው ጦር እግር በእግር በግራር አንባ አካባቢ ኦፕሬሽን በሠራችው ብርጌድ ላይ ከበባ በማድረግ ጥቃት መሰንዘር ይጀምራል። ግራ የሚያጋባ ነገር ተፈጠረ። ወዲያው ይሄን ያዩት የ7 ለ70 ክፍለ ጦር ፋኖዎች ከየት መጡ ሳይባሉ እነሱም ከኋላ መጥተው በከበባ የእነ መከታውን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ወደ 40 የሚሆኑ ታጣቂዎችን ወደ ሁለት ብሬን ጭምር በመማረክ አሳፍረው መልሰዋቸዋል።
"…ጠቅለል ሲል የእነ መከታው ማሞ እና ቡድኑ አሁን ባለበት ቁመና አለኝ የሚላቸው ሠራዊቱ ግማሹ ወደ ደሳለኝ ጦር ሲቀላቀል ግማሹ ደግሞ በባህር ወደ አረብ ሀገር ገብቷል። ግማሹም ደግሞ ወደ ቤቱ በመግባቱ ምክንያት አሁን መሄጃ የሌላቸውን አባቶች በመሰብሰብ አባት አርበኞች አሰለጠንኩኝ በማለት ከአገዛዙ ጋር በመናበብ የቀሩትን የሸዋ አባቶች ከልጆቻቸው ጋር በማዋጋት ለዘር እንዳይተርፉ የሸዋ ዐማራን በዘዴ የመጣፍት ተግባር እየፈጸሙ ይገኛል። ሸዋ ያለው ሴራ ይህን የመሰለ ነው።
"…እንዲያውም ምላስ አይሞት ሆኖ ሰሞኑን በአፈ ቀላጤዎቻቸው በኩል እያሉ ያሉት ሸዋን ከዐማራ ፋኖ በሸዋ ሠራዊት አጽድተን ወሎ ራያ ቆቦ ነው የምንቆመው የሚል ዲስኩር እያስነገሩ ይገኛል። ይሔ ደግሞ የሚያሳየው የእነ እስክንድር መከታው ኃይል የኃይል አሰላለፉ ከኦሮሙማው ብልጽግና ጋር መሆኑን ነው። የእነ መከታው ጦር እየተዋጋ ያለውም አዲስ አበባን ከአገዛዙ ጋር አጥሮ የመያዝና በጥምረት ፋኖን ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ መዋጋት ነው። እያደረገው ያለውም ይሔንኑ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ግን የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል መመስረት ከአገዛዙ በላይ እነመከታውን ከፍተኛ መደናገጥና ጭንቅ እንደፈጠረባቸው ልብ ማለት ይገባል።
"…ሌላው ደግሞ እነ ልመንህ፣ እነ ዳዊት ቀጸላ፣ እነ ንጋቱ እንዴት ከዐማራ ፋኖ በሸዋ እንደወጡ ይታወቃል። እናም ያ እየታወቀ፣ በድሮ አራዳ ሙድ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ከዚህ ቀደም ከወንድሞቼ ጋር አልታኮስም በማለት እጁን ሰጥቷቸው ፖለቲካ ለመሥራት እንደሞከሩ ይታወቃል። እኔ በሽምግልና እነ አምባሳደር ብርሃነ መስቀል፣ እነ ልጅ ተድላ ደግሞ በታዛቢነት በነበሩበት ጉባኤም ላይ እነመከታው በተገኙበት ውይይት ላይ የደረሰበትን አስፀያፊ የማሸማቀቅ የድብደባ ድርጊቶች በይፋ ነበር ሲነግረን የነበረው። ይሄም በእነሱ ዕውቅና የተቀዳ መረጃ ነው ያለን። አሁንም እነ ዳዊት ቀጸላን፣ እነ ጋሽ ተስፋዬን አፍነህ ይዘህ፣ አንገት አስደፍተህ፣ ካሜራ ደቅነህ በወያኔ ኢህአዴግ በብአዴን መንፈስ ፖለቲካ መሥራት ይደብራል። ልክ እንደ ቁምነገር ደግሞ ዳዊት ቀጸላ ቁና ቁና እየተነፈሰ አንገቱን ደፍቶ የሚያወራውን የኢህአዴግ ልጅ ሀብታሙ አያሌው እልል እያለ አሙቁልኝ ሲሠራበት ማየትም ያሳፍራል። እንዲህም ሆኖ ማሸነፍ የለም። ከይፋት አትወጣም። አለቀ።
"…በሸዋ ያለው ታጣቂ በሙሉ ቂም ይዟል። ቤተሰቦቹ የተረሸኑበት የትየለሌ የሸዋ ሕዝብ የሆነ ቀን ነው የሚጠብቀው። ማን ምን እንደሆነ፣ ማን ምን እንዳደረገ ሁሉም ያውቃል። ፋኖ ወንደሰንን በቢለዋ ተልትለው የገደሉት የእነ መከታው ፋኖዎች የሆነ ቀን ከሟች ወገን አደገኛ የመልስ ምት እንደሚጠብቃቸው ማወቅ አለባቸው። ይሰመርበት።
• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ…!

🙏848❤443👍235😡39🤔25🔥15🕊12🏆11🤯7✍2
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ድምፅና አስተያየት የሚሰማበት ነው። ከርእሰ አንቀጹ ላይ በጎደለ ሞልታችሁ፣ የበዛም ካለ ቀንሳችሁ የእኔ የምትሉትን የራሳችሁን ሓሳብ በነፃነት በጨዋ ደንብ የምታዥጎደጉዱበት ጊዜ ነው።
• 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ…

🙏556👍206❤157😡19🕊15✍12👌8🏆8🔥3🤔2😱2
በዘራችሁ አይድረስ…!
"…ጉርሻና የብአዴኑ አሚኮ ዛሬ ማታ የአቢይ አሕመድን ዲስኩር የሚያሳይ የቴሌቭዥን መርሃ ግብር ይተላለፋልና ሕዝቤ ሆይ አዳምና ሔዋኔ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ ብለው ማስታወቂያ ይሠራሉ።
"…ከዚያ ኮመንቱን ላይ ገባኋ። ያ ሁሉ ደጋፊ፣ አስመሳይ፣ አቃጣሪ፣ አጨብጫቢ ሁላ የት ሄዶ ነው ይሄ ሁሉ ብሶተኛ መዓቱን ሲያወርድ የዋለው። በፊት በፊት የኦሮሞ እስላሞች፣ የኦሮሞና የደቡብ ጴንጤዎች እንኳ ህመማቸውን ችለው "አሜን የጌታ ሰው፣ ኢንሻላህ እንጠብቃለን ይሉ ነበር። ዛሬ ግን ወፍ። ሕዝቤ ቀመሰ እንዴ? በጣም ተደቆሰ እንዴ? 😂
"…አንዱ ጓደኛዬ ጋር ስናወራ ሰዉ ምን ሆኖ ነው እንዲህ ጓ ያለው፣ ቢያንስ የሚዲያ ሠራዊቱ፣ የፓርቲ አባሉ እንኳ ምነው ጭጭ አለ? የጎንደር እስኳድና የአገው ሸንጎስ ቢሆን፣ ቢያንስ የአብን አመራሮች ምነው ጭጭ አሉ ብዬው ነበር። አላውቅም ነው ያለኝ።
"…እኔ ስጠረጥር ግን ሕዝቤ በደንብ ገብቶለታል አልያም ፌስታል የያዘ 5 ዓመት እስራት እና 2ሺ ብር ቅጣት የሚለው አስደንግጦት ይመስለኛል።
• ደጋፊው የት ሂዶ ነው። ሙንኡኖኖ…?

❤820👍303🤔50🙏41😡20🔥15🕊10🏆7🤯5👌5✍3
ኢንዴዢያ ኖ…!
"…ግንቦት 30/2016 ዓም ካህናትና የሀገር ሽማግሌዎች በተገኙበት በነበረው የአርበኛ አሰግድ መኮንን እና የመከታው ማሞ ሽምግልና ፍጻሜ በኋላ፥ አርበኛ አሰግድ እና መከታው መማሞ ለብቻቸው ዞር ብለው ጥቂት አውግተው ነበር። መከታው በዚያን ወቅት ለጋሽ አሰግድ ብርቱና ጥብቅ ምስጢርም ነግሮት ነበር። ጋሽ አሰግድም ያን ጥብቅ ምስጢር ከሰማ በኋላ ለመከታው ለራሱ እጅግ በጣም አዝኖ እንደነበር አስታውሳለሁ። መከታው ለጋሼ የነገረው ምስጢር ምን ነበር?
"…ገና እኮ የሸዋን ምርመራዬን አልጀመርኩም። ክሩ ሲተለተል በአራት ኪሎ አልፎ በባህርዳር አስመራ ገብቶ እንግሊዝና አማሪካ ይደርሳል። የጎንደር ስኳድ ከነ ጣና ቴቪው፣ አቤ እስክስ፣ ሀብታሙ አፍራሳ ከነ ተለቭዥን ጣቢያቸው፣ ኢዜማ ከነተመራጮቻቸው፣ ብአዴን ከነሊቀመንበሩና ሚሊሻው፣ ኦሮሙማው በመከላከያ እያስጠበቀው በድሮን የሚያግዘው ለጽድቅ ይመስልሃል? ሃኣ…?
"…መከታው ማለት ግን ሊታዘንለት የሚገባው ሰው መሆኑን ልብና ኩላሊቱን የሚያውቅ የሚፈትነው ፈጣሪ ቢሆንም ልጁ ግን የገባበትን አጣብቂኝ በእግዚአብሔር ስም ምዬ ለማረጋጥ እደፍራለሁ።
"…መከታው ተሳስቶ ጦርነት እንዲገባ አይፈቅዱለትም። ከፊታቸው ዞር እንዲልም አይፈቅዱለትም። ጦርነት ከሚደረግበት ቢያንስ ከ40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው የሚያስቀምጡት። ሸዋን በመከታው በኩል መረከብ ነው የሚፈልጉት። እስክንድርን የላኩትም ለዚያው ነው። የጎንደርና የኤርትራ ተወላጅ ነው የሚባል ጠርናፊም አለው። አያ መከታው ድንገት በስጭቶት ሓሳቡን ቢቀይር እንኳ እነ አጅሬ ለደቂቃ በሕይወት እንዲኖር አይፈቅዱለትም። ሰዎቹ ሲበዛ እጅግ አደገኛ ናቸው። ያውም ልምድ ያላቸው ከባድ ሚዛን።
"…ገና ብዙ እናወጋለን። 44 ቤቱ ሰውዬ ግን እባክህ ተለመን እባክህ እጅህን ከዐማራ ትግል አውጣ። ብሊስ…🙏😁

❤815👍311🙏53🤔28😡28💔26🕊14🏆12🔥7🤯5😱3