ሰዋች እንዲረዱህ መጣር አድካሚ ነው። እነሱ ቀድመው የተረዱትን እንጂ አንተ ልታስረዳቸው የምትፈልገውን አይረዱህም ስለ አንተ ጉዳይ እነሱ ማብራሪያ ይሰጡሃል... 🚶‍♂➡️ ከነሱ ጋር ከመቆም እንደፈለጉት እንዲረዱት ትተሃቸው የራስህን ህይወት ቀጥል።
📈 አንተ እየጠነከርክ ሂድ እንጂ....ህይወት ቀላል እየሆነ አይመጣም !
🌱ምኞትህን መግታት ከቻልክ የሚጎልህ ነገር አይኖርም። አለቅጥ ምኞትህን ባሰፋህ ቁጥር ጉድተለቶች ይሰፋሉ ምኞትህን መግታት ከቻልክ በህይወትህ የሚጎልህ ነገር አነስተኛ ይሆናል። ምኞትህን ግታው ባለህ ነገር ተብቃቃ።
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
በኋላ ፍላጎት ታጣለህ ፣ በኋላ ቀኑ ወደ ምሽት ይለወጣል ፣ በኋላ እርጅና ይመጣል ፣ በኋላ ህይወት ያልፋል ፣ አሁን ግን እድሉ አለህ አሁን..!
ፍም እንደመጨበጥ
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🔖 ፍም እንደመጨበጥ

ሸዕባን 29 1445 ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው ነሲሓ ኮንፈረንስ በርካታ ርዕሶች የተዳሰሱበት ሙሓዶራ።

🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ደሞዝተኛ ማለት ደሞዝ + ተኛ😴 ማለት ነው ብሏል ኡስታዝ ሻሚል (ሀፊዘሁላህ)
ኡስታዝ ኢልያስ አወል የኢብኑ መስኡድ እና የነሲሓ ቲቪ አስተዳደር ። ከነዚ ትላልቅ ተቋማት ጀርባ የሚገኝ ትልቅ ሰው አላህ ይጠብቀው።
ጉረባእ ሚድያ በቅርብ ቀን... ይቀላቀሉ ⚡️

📱 https://www.tg-me.com/GHUREBAMEDIA
የየዉመል ቂያማህ መሰብሰቢያ ቦታዉ ምን ይባላል ?
Anonymous Quiz
8%
አርዱስ-ሰላም
7%
አርዱል-ኹሉድ
85%
አርዱል-ማህሸር
💥 አስደሳች ዜና

🔸ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ከረመዳን መልስ የተሰጠ ጠቃሚ ስጦታ እንካቹ ብለናል "  ጉረባእ ሚዲያ GHUREBA MEDIA " ሶሻል ሚድያ ላይ ትኩረት በማድረግ ለመላው የሀገራችን ሙስሊም ፈጣን መረጃዋችን በማሰራጨት ፣ ጠቃሚ ኢስላማዊ መልእክቶችን ፣ ያልተሰሙ ድምፆችን ፣ እንዲሁም ለሙስሊሙ ትክክለኛ ኢስላማዊ እምነት የሚጠብቁ ሸሪኣዊ መልእክቶችን በማስተላለፍ ወደ ማህበረሰቡ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት እቅድ ይዞ የተነሳ ሚድያ ነው።

🔹ለዚህም ሲባል በተለያዩ መንገዶች ለናተው  ወደናተው በተለያየ አማራጭ መቷል ሁላችንም በመቀላቀል ወደሌሎችም ሼር በማድረግ እናሰራጨው።

📱በፌስቡክ
fb.com/GHUREBAMEDIA

📱በቴሌግራም
https://www.tg-me.com/GHUREBAMEDIA

📱በዩቱዩብ https://youtube.com/@GHUREBAMEDIA?si=tKfoAP-tFzA1-Ql4

⚡️ጉረባእ ሚዲያ-GHUREBA MEDIA
የት ነው አድራሻውን የሚያቅ ካለ "ጁ" ንም አብረው ጨምቀዋት ነው መሰለኝ አንገላቱት እኮ😊
🌱 ሙስሊም ከአብዱላህ ኢብኑ መስዑድ በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፤

“ከህዝቦቹ መካከል ፈለጉን የሚከተሉና ትዕዛዙን የሚያከብሩ ረዳቶች “ሀዋርያት” እና ጓደኞች አድርጐለት እንጂ አላህ ከእኔ በስተፊት የትኛዉንም ነብይ አልላከም፤ ከዚያም ከነሱ በኃላ የማይሰሩትን የሚናገሩ ያልታዘዙትን የሚሰሩ ሰዎች ይተካሉ፤ እነዚህን በእጁ የታገላቸው ሙእሚን ነው፡፡ በአንደበቱም የታገላቸው ሙእሚን ነው፤ ከዚህ በኃላ ግን የሰናፍጭ ፍሬ ያህል እንኳ ኢማን የለውም፡፡” ሙስሊም ዘግበዉታል

عن عبدالله بن مسعود أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : ما من نبي بعثه الله في أمة قبلي إلا كان له من أمته حواريون وأصحاب يأخذون بسنته ويقتدون بأمره ثم إنها تخلف من بعدهم خلوف يقولون ما لا يفعلون ويفعلون ما لا يؤمرون فمن جاهدهم بيده فهو مؤمن وليس وراء ذلك من الإيمان حبة خردل) رواه مسلم
🍂 www.tg-me.com/zizuQ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼 የረመዳን ወር ቢጠናቀቅም የአላህ ሀቅ ግን በሞት እንጂ አይጠናቀቅም!

" وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ "

" ሞት እስከሚመጣህብህ ድረስ አላህን ተገዛ "

📱በፌስቡክ
fb.com/GHUREBAMEDIA

📱በቴሌግራም
https://www.tg-me.com/GHUREBAMEDIA

📱በዩቱዩብ https://youtube.com/@GHUREBAMEDIA?si=tKfoAP-tFzA1-Ql4

⚡️ጉረባእ ሚድያ-GHUREBA MEDIA
🌱 አንዳንድ ሰዎች… አንተን ለማፅናናት ወይም ህመምህን ለመጋራት ሳይሆን በምን እንደታመምክ ብቻ ሊጠይቁህ ይቀርቡሃል። ቁስል እንዳለብህ ለማረጋገጥ ብቻ። … ምን ይባላል? ወይ አፅናኑ ወይ ስሜት ተጋሩ እንጂ።
fuad kheyredin
🌱በመረጥከው የጉዞ መንገድ ላይ ምንም አይነት መጥፎ መሰናክልን ያላስቀመጠ ሁሉ በርግጥ እጅግ መልካም ዉለታን ዉሎልሃል።

ኢብኑል ቀዪም አልጀውዚያህ
رحمه الله
አንድ እናት እና ልጅ ታክሲ ውስጥ አጠገቤ ነበሩ የልጁ ንግግር አስተዋይነቱ አስደነቀኝ ኢሄን ኢሄን ቀንሺ የኔን ሱሪ ተዪው ችግር የለውም እንደዚ እያልሽ ወጪ ካልቀነሽ ብሩ አይበቃሽም እያለ እናቱን ለማሳመን ሲሞክር ደነቀኝ ኢሄ ካልተገዛልኝ እያለ የሚያስጨንቅ ፣ በመጦሪያው እድሜ እናቱን የሚያስቸግር በሞላበት እንደዚ አይነት አስተዋይ ልጆች ያስደምማሉ።
🔖 ግብዣ

ሁላቹንም ወደዚህ ቻናል እጋብዛቹሃለው ያለ ክፍያ😊 ምርጥ መልእክቶች የሚተላለፉበት ወቅታዊ መረጃዋችን የምታገኙበት አሪፍ ቻናል ነው ተቀላቀሉ ለወዳጆቻቹም ሼር አድርጉት።⚡️
www.tg-me.com/GHUREBAMEDIA
" وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ "

" አልገደሉትም አልሰቀሉትምም "
🍁 ከሸይኽ ኢልያስ ወርቃማ ምክሮች..!
ጌታ መች ሙቶ መች ተቀበረ
ሰማይና ምድር በማን እጅ አደረ..?!
2024/05/06 15:10:03
Back to Top
HTML Embed Code: