ባለስልጣኑ የወርቃማ ሰኞ ማለዳ የማነቃቂያና የእውቀት ሽግግር መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡
(ሰኔ 9 ቀን 2017ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ወርቃማ ሰኞ ማለዳ የማነቃቂያ የእውቀት ሽግግር መርሃ-ግብርን አስመልክቶ ስለ ኤች አይቪ /ኤድስ የግንዛቤ መስጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ስልጠናውን የሰጡት በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የስልጠና ብድን መሪ የሆኑት አቶ ስንታየው ጎሹ እንደገለጹት አሁን ላይ በሽታው የለም በሚል እሳቤ ብዙ መዘናጋቶች የሚታዩ በመሆኑ የኤች አይቪ ስርጭትን ለመከላከል ማህበረሰቡ እና ተቋማት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል፡፡
የኤች አይቪ ስርጭትን መከላከል ካልቻልን በሽታው ሊያገረሽ የሚችል ሲሆን አገራችን በሽታውን ለመከላከል የገባችውን ራዕይ ለማሳካት እንደምትቸገር ጠቁመዋል፤ በመሆኑም በሽታው ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጫና የሚፈጥር መሆኑን በመረዳት እንዲሁም ራሳችንን ከኤች አይቪ በመጠበቅ ለሌሎች መኖር እና መማር እና ማወቅ የሚገባ ሲሆን ተቋማትም የመከላከል ተግባርና ኃላፊነት በእቅድ ውስጥ ማካተት ይገባል ብለዋል፡፡
በስልጠናቸው ላይ በኤች አይቪ ስርጭት ምጣኔ አሁን ላይ በአለም እና በአገራችን ያለበትን ሁኔታ የገለጹ ሲሆን በበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ክፍሎች የትኞቹ እንደሆኑ እና በምን መልኩ መከላከል እንደሚገባ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አለልኝ ወንዴ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት የተሰጠው ስልጠና ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ መሆኑ ጠቁመው ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ስርጭት ከመከላከል አኳያ በብዙ ቦታ መዘናጋት ያለ በመሆኑ ራሳችንን ከበሽታው ለመጠበቅ ከመዘናጋት መውጣት ሲኖርብን በተለያየ ጊዜም የሜይንስትሪሚንግ ውይይት ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
ለሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ከጤና በላይ ምንም ነገር ባለመኖሩ ሁሉም ውስጡን በመመልከት ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው አስገንዝበዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በሁለት ወሳኝ ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል::
በዚህም መሰረት፡-
1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም በጀት 350 ቢሊየን ብር ሆኖ ለምክር ቤት እንዲቀርብ ፤ ውሳኔ አሳልፏል።
ረቂቅ በጀቱ በዋናነት ደህነት ቅነሳ ላይ በማትኮር ለዘላቂ ልማት፣ የስራ እድል ለሚፈጥሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች እና ከከተማው ነዋሪ በተለያየ መንገድ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ለሚሰጡ አገልግሎትና አቅርቦት ድጎማዎችን አካቶ ካፒታል በጀት 249.9 ቢሊዮን ብር እንዲሁም ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ቁጠባን መሰረት ላደረገ የመደበኛ በጀት ደግሞ 100.1 ቢሊዮን ብር የበጀት ጣሪያ ወስኗል፡፡
2ኛ. በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ተጠንቶ በቀረበዉ የመሬት ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ ዋጋ ላይም ተወያይቶ በኮሪደር ልማት በለሙ አካባቢዎች የመሠረተ ልማት አቅርቦት ደረጃ ከፍ በማለቱ እና የኮሪደር ልማቱ በከተማ ዉስጥ የነበረዉን የመሬት ዋጋ ከመረጋጋት አንፃር እና የቀጣይ የከተማዋን የመልማት ፍላጎት በማጥናት የቀረበውን የመሬት ሊዝ ዋጋ ማሻሻያ አፅድቋል፡፡