ከ2010 በሗላ የአማራ ልዩ ኃይልን ለማቋቋም ወደ አማራ ክልል በማቅናት የአማራ ክልልን በምክትል ኮሚሽነርነት ማዕረግ የክልሉ ደህንነት ቢሮ ኃላፍ በመሆን ልዩ ኃይሉን በማደራጀትና ለአማራ ህዝብ ለሚቀጥሉት 50 ዓመታት የሚጠቅሙ የደህንነትና ወታደራዊ ዶኩመንቶችን በማዘጋጀት ዘመናዊ ልዩ ኃይል ከፈጠሩና የክልሉን ልዩ ኃይል የመገናኛ ሬዲዮዎች መስመር በመዘርጋትና በማዋቀር ታሪክ የሰራ አርበኛ ነው::

በ2013 ዓ.ም የእነ ዶ/ር አምባቸው መኮነንን ግድያ ተከትል ስንት ታሪክ የሰራውን ጀግና ድጋሜ ብአዴን በሰባታሚ እስር ቤት መልሶ ወደ መከራ መለሰው:: ይህ በዚህ እንዳለ ብአዴን የልዩ ኃይሉን ማፈረስ ተከትሎ የፋኖ ትግል ተጀመረ:: ይህ አርበኛ በዚህ እስር ቤት እንደሚሰቃየ መረጃውን ሲያጠና የነበረው የጎጃም ፋኖ በኢንጅነር ማንችሎት እሱባለው በተመራ የ30 ደቂቃ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ተደምስሶ አርበኛው አበበ መልኬ ከብአዴን የጨለማ እስር ቤት ሰባታሚት እንዲወጣ ተደረገ:: እስር ቤት ውስጥ እያለ የሰባታሚት እስር ቤት ኦፕሬሽን እንዲሳከ ለጎጃም ፋኖ መረጃ በመስጠትና አቅጣጫ በመምራት ኦፕሬሽኑ እንዲሳካ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል::

ከብአዴን የጨለማ እስር ቤት ከወጣ በሗላ ለሳምንታት እንኳን እረፍት አላደረገም::ጀግናው አበበ መልኬ በደቡባዊ የጎንደር ክፍለ ሃገር የሚገኙ አርበኞችን በማሰባሰብ ጀኔራል ኃይሌ መለስ ክፍለ ጦርን መስርቶ ታሪክ እየሰራ ያለ አርበኛ ነው::
ያልተዘመረለት ጀግና

ሚያዚያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ንዳው ይህን አላማ አልባ የአንድ የፅንፈኛ ኦሮሙማ አሸባሪ ስርአት አስጠባቂ ሰራዊት

ሚያዚያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
የአማራ ፋኖ ሳምንታዊ የድል ካባዎችና የአገዛዙ ስርዓት የሽንፈት ፅዋ በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የተቀዳጀውን ድል ከሳምንቱ የድል ቅምሻዎች ጀባ ልንላችሁ ወደድን ።

በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው በፋኖ አለሙ ሀብቱ የሚመራው የጋተው ብርጌድ ከስድስት ቀን በፊት በወሰደው የማጥቃት ኦፕሬሽን ደብረብርሀን ከተማ አፍንጫ ስር በሚገኘው በጫጫ ከተማ ወታደራዊ ካምፕ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፅሟል።በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ጠባቂ ቡድን የንፁሀንን ተሽከርካሪዎች እና የአርሶአደሩን ሀብት መዝረፍ ላይ መጠመዱን ስንነግራችሁ በታላቅ አግርሞት ነው።

ሌላው በሳምንቱ መጠነ ሰፊ ዉጊያ ያደረገው የከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ ለተከታታይ ሶስት ቀን ያህል በሞዬ፣መስኖ በር፣ጥጎር አፋፋፍ ፣ወለሌና ጭሳቤራ አካባቢዎች ባደረገው የደፈጣና የግንባር ውጊያዎ የፋኖን መብረቃዊ ምት መቋቋም ያልቻለው የአገዛዙ ጀሌ ስንቁንም ትጥቁንም እያዝረከረከ፣ የተሰዋ ሀይሉን አፈር ሳያለብስ እግሬ አውጪኝ እያለ ሲፈረጥጥ ከመሰንበቱም በላይ ለሽንፈቱ የማረጋገጫ ማህተም ይሆን ዘንድ ሾላ ገበያ ከተማ አካባቢ በሚገኘው በፋኖ ወንደሰን ቤት ላይ የእሳት ቃጠሎ ፈፅሟል የአርሶአደሩን ሀብትና ንብረት ዘርፏል።

በተመሳሳይ ዜና የብልፅግናው ጥምር ጦር በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ስር በሚገኘው ከሰም ክፍለ ጦር አስማረ ዳኜ ብርጌድ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚመካበትን ዙ23፣ሞርተርና ዲሽቃ በመያዝ ጥቃት ቢጀምርም ክንደ ብርቱው የአስማረ ዳኜ ፋኖ ብትንትኑን በማውጣት ጥምር ጦሩ የናፈቃትን የአሳግርት ከተማን አይኑን ሳያሳየው ሙትና ቁስለኛውን አሸክሞ ሸኝቶታል።ሽንፈትን የተከናነበው የብልፅግና ጀሌ አማራ ህዝብ ላይ ያለውን ግልፅ የማንነት ጥላቻ ለማሳየት ተመቶ ሲወጣ የአንድ ቤተሰብ አባል በሆኑ ሶስት ንፁሐን ግለሰቦች ላይ ግድያ ፈፅሟል።

ሌላኛውና ሳምንታዊው የድል ዜና:- ለብልፅግና ወታደሮች አገልግሎት ለመዋል በፒካፕ ተሽከርካሪ ሲንቀሳቀስ የነበረ 4 በርሜል ነዳጅበአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ እጅ ገብቷል።

በደራሲና አርበኛ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በየአካባቢው በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ከማድረሱም በላይ በሳምንቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአገዛዙ ወታደሮች ተቋሙን ለቀዋል ።ብዙዎችም ከነትጥቃቸው የአማራን ህዝባዊ ትግል ተቀላቅለዋል።



የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ
ድል ለአማራ ፋኖ
ደብረታቦር !

#ደፈጣ

ዛሬ ደብረታቦር ከተማ አቅራቢያ ወጣ ብላ በምትገኘው #ቡሮ በተባለች ቦታ በርካታ የብልግና ባለስልጣናት ሲንቀሳቀሱ የተሳካ ደፈጣ ተደርጎ አብዛኞች እምሽክ ተደርገዋል።

#ወንበርማ-ወገዳድ !

ከሽንዲ ተነስቶ ወገዳድ የገባው የአገዛዙ ሰራዊት የፋኖ ደጋፊ ናችሁ በሚል ከ15 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል።

#ደብረማርቆስ_ወንቃ !

ዛሬ ከረፋዱ ጀምሮ ወንቃ ላይ በተደረገው የአጭር ጊዜ ተኩስ ልውውጥ በርካታ ባንዳዎች በጀግኖች ወደ ማይቀረው ተሸኝተዋል።

#ስናን!

ረዕቡ ገበያ ላይ ሲደረግ በነበረው ውጊያ የአገዛዙ ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።
ሰበር መረጃ ጎንደር ዮኒቨርስቲ


ጎንደር ዮኒቨርስቲ ውስጥ የተዘጉ በርካታ ቤቶች አሉ።  መከላከያዎች በርካታ ሰዎችን አስረው እያሰቃዮበት ያሉ ቤቶች ናቸው።
ከዚህም በተጨማሪ በርካታ ሰዎች የሚታገቱበትነው። ሌላው ማራኪ ካምፓስ ውስጥ አካፋ እና መቆፈሪያ ይዘው መከላከያዎች ወደ ጫካው ሲገብ በተደጋጋሚ ይታያሉ የከዱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና በጥቆማ የሚያዙና ከተማው ውስጥና ከወረዳ ታፍሰው የሚመጡ  ሰዎችን እዛው ገድለው  እየቀበሮቸው መሆኑ ተረጋግጦል።  የጎንደር ዮኒቨርስቲ አመራሮች የአማራ ህዝብ ጭፍጨፋ ተባባሪ መሆናቸው በግልፅ ያሳያል።
ሰበር ዜና!

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ በተተኮሰባቸው ጥይት ቆስለው ሆስፒታል ገቡ!

መምህራኖች ብልፅግና ፓርቲ እያሸነፈ ነው በሚል ለተማሪዎቻቸው እንዲነግሩ ሲያስገድዱ ነበር የተባሉት የወልድያ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ደምስ አለባቸው በከተማዋ ጎማጣ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ልዩ ቦታው ሚኒሊየም ትምህርት ቤት አከባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እንዳሉ በተተኮሰበት ጥይት ቆስለው ሆስፒታል መግባታቸውን የአማራ ድምፅ ሚድያ የወሎ ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።

የትምህርት ቢሮ ኃላፊው ትናንት ሚያዝያ 20/2016 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 በመኖሪያ ቤታቸው እንዳሉ በተከታታይ ሦስት ግዜ በተተኮሰበት ጥይት መቁሰላቸው ነው የታወቀው።

የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ፡ አቶ ታምራት ደምሴ ከተባሉት የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጋር በመሆን ሚያዝያ 18/2016 ዓ/ም በወልድያ ከተማ የሚገኙ የመምህራን ኮሌጅ እና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ መምህራንን አስገዳጅ ስብሰባ በመጥራት የሰበሰቡ ሲሆን ለተማሪዎቻችሁ ብልፅግና ፓርቲ እያሸነፈ ነው በማለት ንገሩ በሚል አስገዳጅ መመሪያ አስተላልፈው እንደነበርም በስብሰባው የተካፈሉ መምህራን ለአማራ ድምፅ ሚድያ ገልፀዋል።

"ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግርን መትከል" በሚል ርዕስ በተካሄደው በዚህ ስብሰባ ክልሉን ለዚህ ሁሉ ችግር ከዳረጉት ምክኒያቶች አንዱ መምህራን ለተማሪዎቻቸው ስለ ገዢው ቡድን በቂ የሆነ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ባለመስራታቸው ነው በሚል መድረኩን ከሚመሩት ከክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣን በኩል ተደጋጋሚ ትችት መሰንዘሩንም ምንጮቻችን ገልፀዋል።

ስለሆነም መምህራኖች በምታስተምሩባቸው ትምህርት ቤቶች "ብልፅግና ፓርቲ እያሸነፈ እንደሆነ፣ እስካሁን ባለው ከ75% በላይ ማሸነፉን፣ ብልፅግና ፓርቲ ስልጣኑን ከለቀቀ ሀገሪቱ እንደምትበተን፣ ስለዚህ ተማሪዎችን ጨምሮ መላው ኢትዮጵያዊ ለሀገሪቱ ህልውና ሲል ብልፅግና ፓርቲን መደገፍ እንዳለበት" በሚል ለተማማሪዎቻችሁ ያለመሰልቸት በተደጋጋሚ መንገር አለባችሁ የሚል መመሪያ ተቀምጧል ነው የተባለው።

ይህ ግዳጅ የተሰጠው በወልድያ ከተማ ለሚገኙ የመምህራን ኮሌጆችና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ መምህራን ሲሆን በከተማዋ ለሚገኙ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ተመሣሣይ የሆነ መመሪያ ለመስጠት ለዛሬ ሚያዝያ 21/2016 ዓ/ም ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉና መምህራኖችም ከተማ አስተዳደሩ ባዘጋጀው ስብሰባ እንዲገኙ ተወስኖ ነበር።

አቶ ደምስ አለባቸው ከክልሉ ተወክለው ከመጡ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት በዛሬው ዕለት በወልድያ ከተማ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዝግ ሲሆኑ፡ ነገር ግን እስካሁን ባለው መምህራኖቹ ወደ ተዘጋጀው ስብሰባ አዳራሽ አልገቡም ተብሏል።

ይህን ለመምህራን የተሰጠውን ግዳጅ ለማስፈፀም ከክልሉ ተወክለው ከመጡ አመራሮች ጋር በመሆን ሲንቀሳቀስ የነበረው የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ደምስ አለባቸው ትናንት ከሰአት በኃላ በተፈፀመበት ጥቃት ቆስሎ ሆስፒታል የገባ ሲሆን ሆስፒታሉ ከአቅሜ በላይ ነው በሚል ወደ ከፍተኛ ህክምና ሪፈር መፃፉን የአማራ ድምፅ ሚድያ የወሎ ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።

እርምጃውን የወሰዱት አካላት በጠራራ ፀሀይ ቀጥታ ወደ ትምህርት ቢሮ ኃላፊው መኖሪያ ቤት በመግባት ኃላፊውን ሲያጅቡ የነበሩ የአድማ ብተና አባላት ላይ ተኩስ በመክፈት አጃቢዎቹን ሙትና ቁስለኛ ካደረጉ በኋላ አመራሩን ደረቱ ላይ አንገቱ ላይና ቅንጭላቱ ላይ ሦስት ግዜ በሽጉጥ ጥይት በመምታት አከባቢውን ለቀው መውጣታቸውም ነው የተገለፀው።

በወልድያ ዙሪያ የሚንቀሳቀሰው በፋኖ ደምሴ ይመር የሚመራው የአስራት ወልደየስ ብርጌድ በትምህርት ቢሮ ኃላፊው ላይ በተወሰደው እርምጃ ሙሉ ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ገልፆ፡ ለማያሸንፉን ነገር ከጠላት ጋር ወግነው የህዝባችንን ስቃይ የሚያራዝሙ ሆድ አደሮች ከድርጊታቸው የማይቆጠቡ ከሆነ የአቶ ደምስ አለባቸው እጣ ፈንታ እንደሚገጥማቸው በጥብቅ አሳስቧል።

#ዘገባው የአማራ ድምፅ ሚድያ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው 3ኛ የመጨረሻ ፀበል ... የዋን ወያኔዎች ቀሽም የትግል ስልት ..‼️‼️

*የአማራን ህዝብ ያለፈውን ማስታወስ የማይችል እንደነሱ ቀሽም አድርገው ያስበታል
*እንደ ፈጣሪ እኛ ያልነውን ዝም ብሎ የሚቀበል ያገኘውን የሚያግበሰብስ ተራ አድርገው ያዩታል
* በቀላሉ የሚታለል እና በኛ እጅ ላይ ነው ብለው ያስባሉ ...
የዋን ወያኔዎች እና ግብርአበሮቹ ቀሽም ስሌቶች በጥቂቱ

* የአማራ ህዝብ ከአባቶቹ የቃልኪዳን አገር ከኢትዮጵያዊነቱ ፈጽሞ መላቀቅ ባይችልም አፍ አውጥቶ እራሱን አማራ ነኝ ማለት ከጀመረ ግን አንድ አመት እንኳ አልሞላውም ። በመሆኑም ሁሉም አማራን ከአንድ አመት በፊት ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ባስቀመጣቸው ፎቶ እና ቪድዮ ምክንያት ሁሉም አማራ ግንቦት ሰባት ነው

* ይህ የፋሽስት ቡድን ስልጣን ወንበሩን ይዞ ሁሉም ተቃዋሚ አገር ውስጥ እንዲገቡ ተደርገው ብርሀኑ ነጋ ከብልፅግና ጋር በመለጠፉ እና የስልጣን ተጋሪ ከሆነ በኋላ ግንቦት ሰባት ከአማራ ህዝብ አስተሳሰብ ተፍቆ በተቃራኒው ጠላት ሆኖ እስከታተመበት ቀን በፊት ግንቦት ሰባትን ያልደገፈ አማራ አልነበረም ከወያኔ በቀር ። ስለዚህ ሁሉም አማራን ከስድስት አመት በፊት በነበረው ፎቶ እና ቪድዮ ምክንት ግንቦት ሰባት ነው

በመሆኑም ከላይ በተዘረዘሩት ምክንያቶች ቀደም ብሎ ግንቦት ሰባትን ወደ ጠላትነት ከመቀየሩ በፊት ካልደገፈ እሱ ወያኔ ከሆነ ብቻ ነው ምክንያቱም በወቅቱ የነበሩት ሁለቱ ትላልቅ ተቀናቃኝ ሀይሎች ወያኔ  እና ግንቦት ሰባት ነበሩ ። ወይ ግንቦት ሰባት ወይ ወያኔ ነህ... ስለዚህ በዚህ ግዜ ከወያኔያውያን በቀር ንፁህ አይኖርም እያሉን ነው ። ተጨማሪ ምሳሌ ቀደም ብሎአብንን ያልደገፈ በአብን ላይ ተስፋ ያልማል የአብንን አርማ ፕሮፋይል ያለደረገ አማራ አልነበረም ... ነገር ግን ተመዝነው ሲወድቁ ተፍቀው ተጣሉ ... ያ ማለት በትላንትና ፎቶ እያነሱ ዛሬ ላይ አንተ አብን ነህ ብሎ መጥራት የከሸፈ አስተሳሰብ የወለደው እያወቁ ጭቃ የመቀባት ፖለቲካ በመሆኑ ሁሉም አማራ ህዝብ በጥንቃቄ ሊገነዘብ ይገባል ። አያንዳንዱ አማራ እንኳን ያለፈውን የቅርቡን ቀርቶ የጥንት ታሪኩን ዘርዝሮ ማስረዳት ይችላል .... የአማራን ህዝብ ሾርት ሚሞሪ አድርጐ መመልከት የናንተን አናሳነት ያሳያል ። የድሮውን ረስቶ እንደ ዶሮ የዕለት ጥሬውን ብቻ የሚያስብ አድርጐ መመልከት አይገባም ።

ሁሉንም ቪድዮ ከጊዜው አንፃር እንመልከት

ቪድዮው ሀብታሙ አያሌው ከጥቂት አመት በፊት አስአገዛ ጋር እየታገለ ሁሉም አማራ እንዳሁኑ አማራ ነኝ ማለት ባልጀመረበት ጊዜ የተናገረው እና የዘፈነው ።
ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ታሠሩ!

በቅርቡ የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው የተመደቡት ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 12:00 በፌዴራል ፖሊስ ለጥያቄ ይፈለጋሉ በሚል ከቤታቸው ተወስደው መታሠራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል መግለጻቸውን ሚዲያው ዘግቧል።
አጫጭር ዕለታዊ ዜናዎች ..‼️‼️

ጎጃም | እነማይ

ጠላት ከእነማይ ወደ ጉሊት ምትባል ስፍራ እየሄደ ባለበት ሰዓት የጉሊት አካባቢ በደፈጣ ቀምሷል።

ጎጃም | ደጋዳሞት

ከ20 በላይ የሚሆኑ የአገዛዙ ወታደሮች ስርዓቱን ተቃውመው የአማራ ፋኖ በጎጃም ደጋዳሞት ብርጌን በትላንትናው ዕለት ተቀላቅለዋል።

ጎንደር | ጠገዴ

አንድ ዙ-23 እና ሶስት ኦራል ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በጀግኖች ገቢ ተደርገዋል።

ሸዋ | ከሰም

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ አቶ ወንደሰን በተባለ አንድ የብልፅግና ከፍተኛ አመራር ላይ እርምጃ ወሰደ።በ

ወሎ | በውርጌሳ

ውጫሌ ሮቢት አንድ እራል የጠላት ሃይል እምሽክ ተደርጓል።
ከነ አርበኛ ናሁሰናይ አዳርጌ ጋር በአዲስ አበባ በፋሽሽት ብልፅግና ላይ ጥይት ከተኮሱት ጀግኖች መሃል ፋኖ ታምራት አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝን አፄ ዳዊት ክፋለጦር ቀስተ ንኃብ ብርጌድ አመራሮች ጋር ተገናኝቶ ሙሉ የኦፕሬሽኑን ይዘት መግለጫ ሰቷል ከሳዓታት ብኋላ ይጠብቁን !!
@አዶናይ አበበ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር

ቀስተ ንህብ ብርጌድ

"የ ከሸፈው የሴራ ዶክመንተሪ ፊልም"

👉ከሰሞኑ የ ፋሽስቱ አብይ አሕመድ አገዛዝ በ አይበገሬዎቹ  የ አማራ ፋኖ ነበልባሎች በሑሉም የ አማራ አፅመ ርስቶች በደረሰበት ከፍተኛ ምት የ ፋኖን ትግል በ አውደ ውጊያ ላይ መቋቋም ያልቻለው የዘረኛው ስርዓት ሽንፈቴን ይደብቅልኛል ያለውን አማራጭ ሁሉ እየተጠቀመ ይገኛል።  ሰሞኑን "የ ከሸፈው ሴራ" የሚል ርዕስ የተሰጠው እኛ የ ፋኖ አባላት ግን "የ ከሸፈው የሴራ ዶክመንተሪ ፊልም" ብለን የሰየምነው የ ሀሰት ዶክመንተሪ ፊልም በሁሉም የ አገዛዙ አፈ ቀላጤ ሚዲያዎች ( Fana TV ፣ Walta TV፣  ETV ፣ አሚኮ እና ሌሎችም ተከፋይ ሚዲያዎች) መተላለፉ ይታወቃል። ይሕ አይነቱ ድርጊት የ አንባገነኖች መንግስት መገለጫ መሆኑን የ አማራ ፋኖም ሆነ መላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። በመሆኑም እኛ እንደ  አንድ የ አማራ ፋኖ ታጋይ ልጆች በመሬት ላይ ያለውን ሀቅ ለሚመለከተው አካል ሑሉ ማስረዳት እንፈልጋለን። አገዛዙ ላዘጋጀው የ ሀሰት ፕሮፖጋንዳ ዶክመንተሪ ፊልም እኛ የ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ  አፄ ዳዊት ክ/ጦር  የ ቀስተ ንህብ ብርጌድ የ ፋኖ አመራር እና አባላቶች ምንም እንኳን ተደራራቢ ስራ ቢበዛብን ህዝባችንን ለመውደቅ ጫፍ ላይ በደረሰው አገዛዝ በሚፈበረኩ የውሸት ፕሮፖጋንዳዎች እና የ ሀሰት ዶክመንተሪ ፊልሞች ማደናገር ህገወጥ ተግባር በመሆኑ ተገቢውን ምላሽ መስጠት እንፈልጋለን።



አማራ በልጆቹ ክንድ ታሪኩን ያድሳል!!!

      💪 ድል ለ አማራ ፋኖ!!!
እንዴት አደራቹህ?

የመራዊ የትናንትና ውሎ መረጃ !!!

አንድ ሻምበል የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ብዛት ያለው ሀይል ቆስሎ መራዊ ሆስፒታል ገብቷል:: 6 ምርኮኛ ገቢ ተደረጓል!!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ መራዊ ከተማ በመግባት አስፈላጊውን ኦፕሬሽን ሰርተው ተመልሰዋል !!!

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
ሸዋ︎

ከቀን ወደ ቀን የተሻለ ግዜ ይመጣል አንድ ይሆናሉ እያልን በተስፋ ብንጠብቅም ግን ተቃራኒ ሁኖ ከቀን ወደ ቀን አስነዋሪ ለመስማት የሚቀፉ ተግባራትን እዬሰማን ነው። የሸዋ ታጋይ ወንድሞቻችን አንድ መተኪያ የለላት ህይዎታቸውን ለአማራ ህዝብ አሳልፈው ሰተው እንዴት ተስማምተው አንድ መሆን አቃታቸው? መገዳደሉንስ ምን አመጣው? እባካቹህ የሚኒሊክን ታሪክ አታበላሹ ከዝህን በላይ ይበቃል።

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
ሰበር ዜና!
የአብይ አህመድ ሠራዊት።👊
ጠገዴ ቅራቅር፤የአማራ ፋኖ የጎቤ ብርጌድ ታሪክ ሰራ።✊🏿💪✊🏿ትላንት በዋለው ገቢያ ፤5 ኦራል። 4 ትናንሽ መኪና ገቢ ፤ተደርገዋል። ቅራቅር ተቆጣጥረን አሁን ትኩስ ቡና እየጠጣን ነው ።

የአብይ አህመድ ፤ሠራዊት አልቋል። ሚኒሻ ሰላም አስከባሪ ፤ካድሬ የተባለ ፈርጥጦ ጠፍቷል።

ከዚኽ በኋላ ፤ሚንሻ ሰላም አስከባሪ፣አንድ ቻንስ ነው ያላቸው እርሱም ፣ለፋኖ እጅ መስጠት ነው። እምቢኝ ካሉ ፣አሁን ጀምረው ቤተሰብ መሰናበት ይኖርባቸዋል።

ማንኛውም፣ ሰራተኛ በነጻነት ፣እንዲሰራ ትዛዝ ተላልፏል። ፀደይ ባንክ ፤ንግድ ባንክ፣ ስራው እንዲቀጥል ጥበቃ ፋኖ አዟል። ምንም የሚዘጋ የህዝብ አገልግሎት እንዳይኖር ጥብቅ ትዛዝ ተላልፏል።
#ድል ለፋኖ✊🏿✊🏿💪
ናትናኤል ሞላ

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
🔥የፋሲካ ሰሞን የጥንቃቄ መልዕክት ለፋኖዎቻችን‼️
//////////////////////////////////////////////////////////
✍️የአገዛዙ ሰራዊት የትንሳኤ በዓልን በመጠቀ በዓሉን በሚታደሙ የጎጃም፣ ሸዋ፣ ጎንደር እና የወሎ ሁሉም አካባቢዎች በመሰባሰብ ከድንገተኛ የድሮን ጥቃት የተለመደው ጥንቃቄ አይለየን።

✍️በተጨማሪም ፋኖዎች የበዓል ሰሞን ከምሽግ ወጥተው ወደ የቤተሰቦቻቸው የሚሄዱ ካሉ በተናጠል ቤታቸውን በመክበብ ማጥቃት ሊደረግ ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።( አስተኳሽ ስላለ ባይሄዱ ይመረጣል)፤ እንዲሁም ከተለያዩ የበዓል መጠጦች መጠቀም ለጠላት ከፍተኛ ምቹ ሁኔታ ሊፈጥር ስለሚችል ራስን ማራቅ ያስፈልጋል።

👉 ማንኛውም የፋኖ መሪ፣ አስተባባሪ እና ታጋይ የሚከተለውን ጥንቃቄ ያድርግ የግድ ይላል፡፡

#1ኛ==〉በዓሉን ለማክበር ከምሽግ ወጥቶ ወደ የቤተሰቡ ወይም ከገጠር ወደ ከተማ ለመሄድ ያሰበ ፋኖ ካለ ሊታሰብበት ይገባል፣

#2ኛ==〉 የበዓሉ አከባበር በውጊያ ወቅት ሲደረግ እንደነበረው የጥንቃቄ እርምጃ ለድሮን ኢላማ አመቺ ሆኖ አለመገኘት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፣

#3ኛ==〉 ለበዓሉ እንኳን አደረሰን በሚል በጋራ/በቡድን የሚደረጉ ጭፈራዎች፣ዳንኪራዎች ሊታሰብበት ይገባል፣

#4ኛ==〉 በበዓሉ ወቅት በእንኳን አደረሰን የደስታ ስሜት ተነሳስቶ አላግባብ ጥይት መተኮስ እና ተተኳሽ ማባከን ሊታሰብበት ይገባል፣

#5ኛ==〉 የበዓል ሰሞን ወታደራዊ ልዩ ቃኝ ቡድን ማጠናከር ያስፈልጋል፡፡

አገዛዙ በፋኖዎቻችን ላይ ድንገተኛ ጥቃት ለመክፈት በዚህ ልክ አቅዶ የሚንቀሳቀስ ከሆነ በፋኖዎቻችን በኩል ተመሳሳይ እርምጃ ሊኖር ይገባል፡፡
©ፋኖ የወል ድምጽ

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
ስለ ሸዋ ታጋይ ወንድሞቻችን :-

የአማራ ሕዝብ በአራት አቅጣጫ ጦርነት ተከፍቶበት በርካታ ጭፍጨፋ እየተፈፀመበት ይገኛል ይህ ወራሪ ሃይል በርካታ ጦር አስገብቶ ከወረረዉ አካባቢ ሸዋ ቀዳሚዉ ነው ::

በዚህም መሰረት ግፍ ያንገሸገሻቸዉ ወንድሞቻችን ቤታቸዉን በረሃ አድርገው ጠላትን እግር በግር በመከታተል እየታገሉ ይገኛሉ ::

ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሸዋን እርስ በርስ የሚያባላ ሃይል ተፈጥሯል ታጋይ ወንድሞቻችን በትግስት እና በማስታዋል አርቀው በማሰብ ሁሉንም ኃይሎች አቅፈዉ ይዘዋል ::

ሰሞኑን የሸዋ እዝ ይመሰረታል በሚል ስጋት የእንትና ሃይል ብዙ ስለሆነ እንትናን ይደምስስ እያሉ አጉል እሳቤ ይዘው ሸዋን ብለዉም አማራ እንዳይደራጅ በሚፈልጉ ዲያስፖራዎች ትዛዝ ተቀብለዋል ::

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
#አምባሰል
====
የወሎ ፋኖ ወደ አንድነት ከመጣ በኋላ የፋኖ ኃይሎች በሎጂስቲክ እና በተዋጊዎች ስብጥር አቅም ፈጥረዋል።

ሰሞኑን በመካነ ሰላም፣ በቆቦ፣ ውርጌሳ፣ ወልዲያ፣ ውጫሌ እና ሮቢት በተባሉ አካባቢዎች ጥቃት ከፍተዋል።

ዕዙ ሁለት ታላላቅ ችግሮች እንዳስቸገሩት ጃንጥራር ያናገራቸው የፋኖ አመራሮች ተናግረዋል።

1. የመጀመሪያው፦ ችግር ከኮምቦልቻ እስከ አለማጣ ህዝብ ነገ ይመጣሉ፤ ዛሬ ይመጣሉ እያለ ዘገያችሁብን እያለ ጥያቄ ማቅረቡ፤ እኛ ደግሞ ዘመቻው በቀላል ዋጋ እንድጠናቀቅ በማሰብ ስትራቴጂ እየነደፍን በመሆኑ፦

2. ሁለተኛው፦ የፋኖ ተዋጊዎች የውስጥ ፈተና ሲሆን አባላቱ ከአገዛዙ ሰራዊት ጋር ለመግጠም ያላቸው ጉጉት ሁልጊዜ ግልገላ ሲሆን አሁንም በቀላል መስዕዋትነት ትልቅ ድል ለማገኘት በሚደረገው ዝግጅት ሰራዊቱ ለድል የሚያደርገው ጉጉት ፈተና ሆኗል ብለዋል።

በዚህም ትላንት በውጫሌ የተደረገው ጦርነት የፋኖ ኃይሎች 4 በመሆን ገብተው ከ4 በላይ የአገዛዙን ሰራዊት ድሽቃና ሞርተር ሲያስተኩሱት መዋሉን ነግረውኛል።

ዛሬ ውጫሌ ተኩስ የለም። ቅዳሜ ገበያ ህዝቡ የበአል ገበያ እየገበየ ነው። ነገር ግን በከተማዋ ዳርቻ የፋኖ ኃይሎች ከበው አሉ።

ውርጌሳ፦ በሰሜን ወሎ ውርጌሳ ከተማ ከአስፋልት በታች ቀይ አፈር በተባለ አካባቢ መከላከያ፣ ከአስፋልት በላይ ጋቲራ እና ውርጌሳ ማርያም፣ ጎሎ እና ገምሻት በተባሉ አካባቢዎች ፋኖ ይዟቸዋል።

ሮቢት፦ ሮቢት ትላንት የፋኖ ኃይሎች በከፊል ከተማዋን ይዘዋት ነበር። ዛሬ መከላከያም፤ ፋኖም በከተማዋ የለም።

ተጨማሪ መረጃዎችን እየተከታተልን እናደርሳችኋለን። ጃንጥራር አምባሰል ከአፋር ክልል ጭፍራ!

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
የህውሃትን ምናምንቴ ቅርሳቅርስ አጠገብህ ይዘህ አንድነትን አታስብ!

ሸዋ ውስጥ ያለው ከግል Ego ያለፈ እና የህውሃቶች ሸዋን አንድ እንዳይሆን ረጅም የብቀላ እጅ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

ህውሃት የትግራይ ምድር መቀበሪያ ይሆናል ብላ ስትፎክር ፤የሸዋ ምድር መቃብሯ እንደሆነባት እያስታወስን በዛውም!!

ይሄ "አንድ አማራ" የሚባል የዲ""ቃ"ላ ወያኔ እንሽላሊት ስብስብ አማራ ትግል ውስጥ ምን ይሰራል??

ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታይ ፋኖዎቻችን፣ የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለህልውና ትግላችን ቀና አመለካከት ላላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ ብለናል።

መልካም በዓል!
2024/05/06 11:52:02
Back to Top
HTML Embed Code: