Telegram Web Link
የዶርም ድልልድል ይፋ ሆኗል ☝️☝️
ከላይ ይመለከቱ
ላፕቶፕ አስመዝግቡ

የሰላምና ደህንነት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ ለአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላፕቶፓችሁን እንድታስመዘግቡ አሳስቧል።

@DBU11
@DBU111
👌2
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ነባር መደበኛ ተማሪዎቹን እየተቀበለ ይገኛል፡፡

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለትምህርት ዘመኑ ነባር መደበኛ ተማሪዎችን መስከረም 08- 09/ 2018 ዓ.ም ለመቀበል ዝግጅት ሲያደርግ የነበረ ሲሆን በወጣዉ መርሐግብር መሠረት ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው፡፡


ዩኒቨርሲቲዉም ለተማሪዎቹ እንኳን በሰላም መጣችሁ እያለ የትምህርት ዘመኑ የሰላም እና የስኬት እንዲሆንላቸዉ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!

@DBU11
@DBU11
👏10
ቅሬታ

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የእረፍት ቀናት ተማሪዎች

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የእረፍት ቀናት ተማሪዎች የዚህን ዓመት  የሴሚስተር ክፍያ ምክንያቱን ባልተገለፀልን እና የተማሪዎቹን የመክፈል አቅም ያላገናዘበ ጭማሬ ተደርጎብናል።

ጭማሬው ግልጽነት የጎደለውና ፍትሃዊ ያልሆነ ጭማሬ ስለሆነ  እኛ ተማሪዎችም የመክፈሉ አቅም ስለሌለን  የሚመለከተው አካል ይሄን ነገር ተመልክቶ መፍትሄ እንዲሰጠን እንጠይቃለን?

@DBU11
@DBU111
👍46🤬2
መልካም የትምህርት ዘመን

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከትላንት 8/01/2018 ጀምሮ ነባር ተማሪዎቹን እየተቀበለ ይገኛል።

በጉዞ ላይ የምትገኙ መልካም መንገድ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

@DBU11
@DBU111
👍5👏3
2025/10/24 18:39:48
Back to Top
HTML Embed Code: