🟢 የአረንጓዴ ትራንስፖርት
መስከረም 19/2018 ዓ.ም፣ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በአረንጓዴ ትራንስፖርት፣ በተለይም በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል።
🤝 የትብብር አላማዎች
- የኤሌክትሪክ መኪኖች ትግበራን ማስፋፋት
- የመረጃ ስርዓትን በጥናት እና ምርምር ማገዝ
- የተሽከርካሪ ስታንዳርድ እና የባትሪ አያያዝ ስራዎች
- የሰው ሀበት ልማት እና የማህበረሰብ ግንዛቤ መፍጠር
🧠 የምርምር እና ሙያዊ እገዛ
ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ዴኤታ ባረኦ ሀሰን ከዩኒቨርሲቲዎቹ ጋር በቅርበት መስራት የኢትዮጵያ አረንጓዴ ትራንስፖርት እውነተኛ እንዲሆን አስፈላጊ ነው ብለዋል።
🏫 የዩኒቨርሲቲዎቹ አስተያየት
- ዶ/ር ለሚ ጉታ፣ አዳማ ዩኒቨርሲቲ፣ የቀድሞ ትብብር ላይ የተመሠረተ የተሻሻለ ስምምነት ነው ብለዋል።
- ዶ/ር አሰማረ መለሰ፣ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ላይ የተሰራው ስራ አሁን በትኩረት ይቀጥላል ብለዋል።
@DBU11
@DBU111

🤬4😢3👍1
የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል።
አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ገልጿል።
ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል።
አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ [email protected] በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል።
የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አስገንዝቧል።
#MoE
@dbu11
@dbu111

ngat.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።
በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል።

👍8
😢50
Non-Cafe payment
ከምግብ ቤት አገልግሎት ባገኘነው መረጃ መሰረት ከካፌ ውጪ የዋጋ መጋራት አገልግሎትን ክፍያ ለመፈፀም እየተሰራ መሆኑን አድርሰውናል።
ተማሪዎች የመጋራት ፎርም ከሞሉበት ቀን አንስቶ ማለትም መስከረም 12/2018 ዓም ጀምሮ የ49 ቀን ታስቦ በተማሪዎች አካውንት እስከ እሮብ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚገባ ገልፀውልናል።
N.B
በመጀመሪያዎቹ የግቢ መግቢያ ወራቶች ላይ እንዲህ አይነት መዘግየቶች የሚፈጠሩት የነንካፌ ተማሪዎችን የመለየት ስራ እና የፋይናንስ ሂደትን ለማስተካከል በሚደረግ ስራ ውስጥ መሆኑን ልትገነዘቡ ይገባል።
Note:
ካለው የመረጃ ጥናት ጋር እስከ 7 የሚሆኑ ተማሪዎች መረጃችሁን በትክክል ያልሰጣችሁ ; የስልክ ጥሪ ቢደረግም የማትመልሱ በመሆኑ ከህዳር ወር ጋር እንዲጠናላችሁ አለዚያም ወደካፌ መመለስ በምትችሉበት አግባብ ማመልከት እንደምትችሉ ገልፀዋል።

👏23
#ዜና መሀል ሜዳ ካምፖስ
የዘንድሮ አመት የመሀል ሜዳ ካምፖስ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሸዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ ስምምነት መሠረት ቤተሰብ ሊያገኙ ነው ።
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መሀል ሜዳ ካምፓስ እና የመሀል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ መሀል ሜዳ ካምፓስ በሚማሩ ተማሪዎች እና የአካባቢውን ህብረተሰብ የሚያስተሳስር የሸዋ ብርሃን ቃሌኪዳን ቤተሰብ ምሰረታ አድረገዋል።
ቃልኪዳን ቤተሰብ አላማው ተማሪዎች ቀያቸውን ለቀው ወደ አዲስ ቦታ ሲመጡ የብቸኝነት ስሜት፣ የወላጅ ናፍቆት ና በአካባቢው ምንም ዓይነት ችግር ሳይገጥማቸው ሙሉ በሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ፣ በምርምር እና ፈጠራ ስራቸው ላይ እንዲያደርጉ ሚያግዝ ነው ተብሏል።
የአካባቢው ህብረተስብ ተማሪዎቹን ለማቀፍ እና ለመርዳት ፈፍላጎት ያላቸውን የህበረተሰብ ክፍሎች መለየት እና በዚህ በተቀደሰ መልካም ስራ ላይ እንዲሳተፍ እና የድረሻቸውን እንዲወጡ ለማድረግ እየተሰራ ነው ።

👏10👍2
ለተመራቂዎች
የመውጫ ፈተና ፈተና ለመውሰድ
የፋይዳ ቁጥር እና
የግብር ከፋይነት ቁጥር
ማስመዝገብ ግዴታ እንደሆነ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከትምህርት ሚንስቴር በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ማሳሰቢያ አውጥቷል

🤬3