Telegram Web Link
🗣️ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ፡-

"የፊፋ CWC ትልቅ ትልቅ ስኬት ነው።"

ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ አፍርተናል። ቀድሞውንም በዓለም ላይ እጅግ ውድ ውድድር ነው። ቼልሲ ከ ፒኤስጂ ድንቅ የፍጻሜ ውድድር ነው።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥43533👍17👏8👌5
Live stream scheduled for
የነገውን ኣለም ሚጠብቀውን ጨዋታ ቼልሲ ኣናሳውን ግምት ቢያገኝም ማሬስካ የሆነ ነው እንደቀመረ ተጫዋቾቻችን ምልክቶቹን እየተናገሩ ነው።

ጀምስ:- "ነገ የኣለም ህዝብን ሰርፕራይዝ ምናደርግበት ቀን ነው!"

ኮልዊል:- "ኮልዊል እኛ ኢንተር ሚላን ወይ ማድሪድ ኣይደለንም፤ እኛ ቼልሲ ነን። እሱን ነገ እናሳያለን!"

ፓልመር:- "በራስ መተማመን ኣለን። ምን እንደሚፈጠር ኣብረን እናያለን!”

ተጫዋቾቻችን እንዲ ያስባላቸው ምን ይሆን? ማታ 3 ሰኣት ላይ ላይቭ ገብተን ስለምንወያይ እንዲሁም ተመልካችም ሃሳቡን እንዲሰጥ ስለምናደርግ እንዳትቀሩ።

ይህንን ፒ.ኤስ.ጂ ቡድን ከኣመቱ መጀመሪያ ጀምሮ የሊግ ኧ እና ችምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሲከታተሉ የነበር ኣድሚኖች ሃሳባቸውን ለማጋራት ይሞክራሉ። እግር ኳስ ተመልካቾችን በሙሉ ያጋባው ይህ የፒ.ኤስ.ጂ ታክቲክ ምንድን ነው የሚለውንም የምናይ ይሆናል!

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
1👍17437🔥8😁8👏1👌1
🔥🔥ተጀምሯል ነው የምላችሁ! 4 ,000,000 ብር ለናንተ ለቤተሰባችን ልንሸልም ነው!🎰

ዝግጁ ናችሁ? 🎇ማድረግ ያለባችሁ ነገር በጣም ቀላል ነው!🏆

👉300 ብር ወደሀብታምቤት አካውንታችሁ ዲፖዚት ማድረግ
👉ፋስት ኬኖ 3 ጊዜ መጫወት

🔢እነዚህን ያደረጉ እንዳለ የአሸናፊዎች እጣ ላይ ይገባሉ! እንዳይረሱ ፣ እጣው “random” ቢሆንም ይበልጥ በመጫወት እድላችሁን ማስፋት ትችላላችሁ!❗️

🎆መልካም እድል! 🎇

ፋስት ኬኖ ጌሙን እዚህ ጋር ያግኙት!

📞ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444
ደውለው ያግኙን!

⚠️ማሳሰቢያ! ⚠️

ሀብታምቤት ላይ ለመጫወት እድሜዎ ከ 21 አመት በላይ መሆን አለበት! በተጨማሪም በሚጫወቱበት ጊዜ በጥንቃቄ እና በማገናዘብ ይጫወቱ! 😊

———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 👈———

Habtam.bet

telegram ✈️| facebook 👤| tiktok📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10🥰1👏1🤯1
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
ውድ የኢትዮ ቼልሲ ቤተሰቦች ዛሬ ማታ 3:00 በነገው ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ዙሪያ ሀሳባቹን የምትሰጡበት LIVE VOICE CHAT ይኖረናል ✌️🏻 - የነገው የVAMDAS CINEMA ቀጠሮአችንም እንዳይረሳ🥂🍿 Stay Tuned With Us!💙 #CWC_Final #COYB #KTBFFH @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1. ኤንዞ ማሬስካ ምን አይነት አሰላለፍ ይዞ ሚገባ ይመስላቹሀል?

2. የማዱኬ መውጣት በክለባችን የአጥቂ ክፍል እና አጨዋወት ላይ ተፅዕኖ ሚኖረው ይመስላቹሀል?

3. በጨዋታው ላይ የትኛው የቼልሲ ተጫዋች የተሻለ Perform ሚያደርግ ይመስላቹሀል?

4. የተጫዋቾች ፍጥጫ ማለትም:
- ዴምቤሌ Vs ቻሎባ/ቶሲን/ኮልዊል
- ዱዌ VS ኩኩሬያ
- ክቫራትስኬሊያ Vs ጄምስ/ጉስቶ
- የመሀል ሜዳው ፍጥጫ (ካይሴዶ፣ ፓልመር፣ ኤንዞ Vs ቪቲኒያ፣ ሩዊዝ፣ ኔቬስ)

5. በባለፉት ጨዋታዎች ጥሩ Perform ካደረጉት ኔቶ፣ፔድሮ፣ንኩንኩ፣ዴላፕ፣ካይሴዶ፣ኤንዞ እና ፓልመር ምን ትጠብቃላቹ?

6. አለም በዚህ መጠን Underrate ያደረገው ቼልሲ በተግባር ጫጫታውን ፀጥ ያደርገዋል ብላቹ ታስባላቹ?

7. ጨዋታው ስንት ለስንት ሚጠናቀቅ ይመስላቹሀል?

በነዚህ የመወያያ ሀሳቦች ላይ የምንወያይ ይሆናል ... 3:00!

Stay Tuned!✌️

#CWC_Final🏆
#COYB💙
#KTBFFH💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
118👍14🔥2🙏1
የMLS ብድን ደጋፊዎች በሙሉ ነገር ለቼልሲ መሆናቸውን እያሳወቁ ነው። ኣስቶን ቪላ ቪላ ፓርክ ላይ የሰራውን ገድል ለመድገም ድጋፍ ያስፈልገናል!

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
🥰28232🔥21😁8👍6
¶ በክረምት የዝውውር መስኮት ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ለተጫዋች ዝውውር ብዙ ገንዘብ ያወጣው ክለብ ቼልሲ ነው ።

:- ጆአኦ ፔድሮ

:- ጀርሚ ጊተንስ

:- ሊያም ዴላፕ

:- ማማዱ ሳር

:- ዳሪዮ ኢሱጎ

:- እስቲቫኦ ዊሊያም

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
233🔥23👏7👍6
ኒውዮርክ 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥42931🥰9
4. የተጫዋቾች ፍጥጫ ማለትም:
- ዴምቤሌ Vs ቻሎባ/ቶሲን/ኮልዊል
- ዱዌ VS ኩኩሬያ
- ክቫራትስኬሊያ Vs ጄምስ/ጉስቶ
- የመሀል ሜዳው ፍጥጫ (ካይሴዶ፣ ፓልመር፣ ኤንዞ Vs ቪቲኒያ፣ ሩዊዝ፣ ኔቬስ)

5. በባለፉት ጨዋታዎች ጥሩ Perform ካደረጉት ኔቶ፣ፔድሮ፣ንኩንኩ፣ዴላፕ፣ካይሴዶ፣ኤንዞ እና ፓልመር ምን ትጠብቃላቹ?

6. አለም በዚህ መጠን Underrate ያደረገው ቼልሲ በተግባር ጫጫታውን ፀጥ ያደርገዋል ብላቹ ታስባላቹ?

በነዚህ ሀሳቦች ላይ እየተወያየን ነው ፤ LIVE ውይይቱን ይቀላቀሉ👇

https://www.tg-me.com/ETHIO_CHELSEA?livestream=e5ec3965a4d4fd8d5e
47🔥9🤯1
የቀድሞው የፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ቴዬሪ ሄንሪ ስለ ነገው የፍፃሜ ጨዋታ ከተናገረው፦

ቼልሲዎች ዋንጫ ለመውሰድ ተመኝተው ሳይሆን አቅደው ነው የሚመጡት!!


ፒኤስጂዎች የፊፋ የኣለም ክለቦች ዋንጫን የፍፃሜ ጫዋታ ለማሸነፍ ግምት ማግኘታቸው የሚጠበቅ ነው። ነገር ግን ይሄን ግምት እውነት ለማድረግ የሚችሉት ከፊታቸው የቆሙትን ቼልሲዎችን በጥንቃቄ ማየት እና መያዝ ከቻሉ ብቻ ነው።

ቼልሲዎች ለዋንጫ ከሚገመቱ ጠንካራ ክለቦች ኣንዱ ነው አቅም እና ብቃት ኣላቸው የጨዋታውን ሂደት ተቆጣጥሮ በቀላሉ ነገሮችን መቀየር ይችላሉ፣ እርግጥ ነው ሁሉም ቡዱኖች ዋንጫ ለማግኘት ይመኛሉ፣ ቼልሲዎች ደሞ ዋንጫ ለማግኘት ተመኝተው ሳይሆን ኣቅደው ነው የሚመጡት።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
492🔥58👍22👏8🙏84🤯1
ጉድ የማያጣው የክለባችን ኮከብ ኮል ፓልመር ዛሬ ደሞ በኒውዮርክ ታይም ስክዌር ጎዳናዎች ላይ በስኩተር እየዞረ ታይቷል!

ልጁ እኮ ቀዌ ነው😂

ቪዲዮውን በትሮል ቻናላችን መመልክት ይችላሉ👇🤣
@ETHIO_CHELSEA_TROLL

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥21733😁23👍6💯1🆒1
📸 | 🫱🏻‍🫲🏿👀

#CWC_Final🏆
#COYB💙
#KTBFFH💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
313🔥36👍8
የዛሬው ውይይታችን በዚሁ ተጠናቋል ፤ ለተሳተፋቹና ሀሳባቹን ለሰጣቹን ከልብ እናመሰግናለን 🙏

ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እና በተጠባቂው የፍፃሜ ጨዋታ እንገናኛለን መልካም አዳር ይሁንላቹ ውድ ቼልሲያዊያን💙

#Come_On_You_Blues💙
#Keep_The_Blue_Flag_Flying_High💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
167🙏11👏2
ታደረ ቤተሰብ?

ሰናይ ቀን ይሁንላቹ! 💙

ድል ድል ይሸተኛል 😍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
361🔥35🙏22😁13🥰6
ቤተሰቦች ዛሬ'ኮ የጨዋታ ቀን ነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ🔥🔥💙

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
595🔥105🙏26🏆23🤔4😁3
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ሂደት

በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር
መደበኛ 5000 ብር

ለበለጠ መረጃ:-
       👇👇👇
         ያናግሩን
www.tg-me.com/IcsSupporter
www.tg-me.com/Ethiopian_Passport
www.tg-me.com/ICS_Ethiopia_Official_1
1
የጨዋታውን ግምታቹን በኮሜንት ስር አጋሩን?👇

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
🔥25012😁11👍2🙏1
2025/07/13 20:30:27
Back to Top
HTML Embed Code: