Telegram Web Link
ቼልሲ ማይክ ፔንደርስ ልዩ ታለንት እንደሆነ አምነዋል፣ ወደፊት ለቼልሲ ጠቃሚ ግብ ጠባቂ እንደሚሆን ይሰማቸዋል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🥰305🔥2012👍8
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት አሰጣጥ ሂደት

በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር
መደበኛ 5000 ብር

ለበለጠ መረጃ:-
       👇👇👇
         ያናግሩን
www.tg-me.com/IcsSupporter
www.tg-me.com/Ethiopian_Passport
www.tg-me.com/ICS_Ethiopia_Official_1
1
ማርክ ኩኩሬላ በ IG ገፁ !💙

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
372🔥37😁11👏4🥰2
🗣ኮል ፓልመር ፒኤስጂን ስለመግጠም፡-

"እርግጠኞች ነን። እሱ ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን እናውቃለን፣ ግን ፍፃሜ ነው። በጣም ደስ ብሎናል፣ ሁሉም ዝግጁ ነው። ምናልባት የአለም ምርጥ ቡድን ሊሆኑ ይችላሉ፣ ነገር ግን ዝግጁ ነን እና ጓጉተናል።"

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
👍392🔥4637🙏14😁2
ቼልሲ የፒኤስጂውን ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናርማን ለማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች አንዱ ነው።

L'Equipe

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
😁270🔥16121👏17👍10
በ £24m ከፊዮረንቲና ፈረመ ከምርጥ የግራ ፉልባኮች እና ከምርጥ የቅጣት ምት ጎል አስቆጣሪዎች መካከል አንዱ ሆነ።

HIS NAME IS MARCOS ALONSO🥶

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
402👏22👍11
ኣንድ በፍፁም ልረዳው ያልቻልኩትን ነገር ላጋራችሁ እስኪ...

እኔ በግሌ በጣም ፕሮፌሽናሊስምን የተከተሉ ናቸው ብዬ ማስባቸው ኣሉ እንደ መንሱር ኣብዱልቀኒ፣ ኣላዛር ኣስገዶም፣ እዮብ ዳዲ፣ ሃብታሙ ኣበራ እና ሌሎችም ያልጠቀስኳቸው።

እነዚህን ስጠራ ግን 1 ምጠብቁት ሰው እንደቀረ ገምታለው...ኣበበ ግደይ! በሙያው በጣም ማደንቀው ቢሆንም ነገር ግን ኣንዳንዴ እጅግ በጣም ሚያስቁ ነገሮችን ሲናገር እሰማለው። እንደምታውቁት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተመልካች ኣመዛኙ የአርሰናል ደጋፊ ስለሆነ በኣመዛኙ ለነሱ የበለጠ ትኩረት ተሰቶ ዘገባ ቢሰራ ሚገርም ኣይደለም። ይህ ማለት ግን የአርሰናል ደጋፊ ስለሚበዛ ከእውነት የራቀ ነገር መናገር ኣልብን ብዬ ኣላስብም።

በቅርቡ የዝግጅቱ ላይ ኣበበ እና ባልደረባው እንዲህ ይላሉ:- "1ለ1 ማዱኤኬ ኣገኘህ ማለት ያጠፋሃል! ማዱኤኬ ማለት THE BEST DRIBBLER ነው። ቁጥሮቻቸውን ስንመለከት ከሳካ እና ማርቲኔሊ ራሱ ይሻላል። ኳስ ወደፊት እየገፉ በመሄድ ከዶኩ(38%) ቀጥሎ ማዱኤኬ ትልቁ(33%) ነው።"

የአርሰናል ደጋፊዎችን ጨምሮ ኣበበ ምን ማለቱ ነው ማዱኤኬ ከሳካ የተሻለ ድሪብል ያደርጋል ሚለው ሲሉ ነበር። የኔ ጥያቄ ኣሁን ለምንድን ነው ቼልሲ ቤት እያለ ከሳካ የተሻለ ድሪብል እንደሚያደርግ ተነስቶ ማያውቀው? ለምንስ ነው ከእውነታው ይልቅ አርሰናል ደጋፊዎች መስማት ሚሹትን ሚዘገበው የሚለው ነው!

በዚው ኣጋጣሚ የኣለም ክለቦች ዋንጫ ራሱ ከመጀመሩ በፊት ከድሮም ትኩረት ሰቶን እኩል ከሌላው ደጋፊ ሲሰራልን የነበር እንዲሁም ችግር ሲኖር ቼልሲ ይሄ ችግር ኣለበት እንዲሁም ጥሩ ስንሆን ቼልሲ እንደዚ ጥሩ ሰራ ብሎ ሲዘግብልን ለነበረው ኣላዛር ኣስገዶም ምስጋና እናቀርባለን!

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
2516🔥29👍23😁2💯1
🗣ጆአዎ ፔድሮ፡-

"በዚህ የቼልሲ ስብስብ ውስጥ ያሉ አብዛኛዎቹ ተጫዋቾች ወጣት ናቸው፣ነገር ግን እዚህ ብዙ ተሰጥኦ ስላለ ከጊዜ በኋላ የምንግባባ ይመስለኛል፣ ከዚህ ቼልሲ ቡድን ብዙ ያልታየ ገና የሚመጣ ነገር እንዳለ አሁንም አስባለሁ።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
385🔥24💯14👍5🥰3👏2
ማርክ ጉዩ ወደ ሻምፒዮን ሺፕ ቡድኖች የቀረበለትን የውሰት ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

Graeme Bailey

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
281🔥35👏13👍7
ቼልሲ በአሁኑ ሰአት በጆአዎ ፔድሮ ዝውውር ምክንያት ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም ያለው ዕድል በጣም ጠባብ ነው።

ፍሎሪያን ፕሌትንበርግ - ስካይ ጀርመን

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👏32620👍9🔥9🙏5😭2
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
¶ ማሬስካ ፍፃሜው በጣም ሀሳብ ሆኖበታል 😕 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
እኔ ብቻ ነኝ ግን የአሰልጣኛችንና የተጫዋቾቻችን ሜንታሊቲ አራባና ቆቦ የሆነብኝ🤔

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
347🔥20🤔12👍8👏2😁1😱1
Official

አሞጉ የስትራስቡርግ ተጫዋች ሆኗል!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
😁163👍10219🔥8🥰3
በግማሽ ፍጻሜው ኮል ፓልመር በዚህ አመት ውድድር ከማንችስተር ሲቲው ኣይት ኑሪ በመቀጠል ሶስት እድሎችን በመፍጠር እና የ100% የተሳካ ፓስ ያደረገ ሁለተኛው ተጫዋች ሆኗል

ኮል ፓልመር በትልቅ ደረጃ በ5 ፍጻሜዎች ላይ 5 ጎል አስተዋጽዖዎች አድርጓል… 😮‍💨

BIG GAMES🤝COLD PALMER🥶

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥33730😁4
ባየር አሁንም የክሪስቶፈር ንኩንኩን ሁኔታ እየተከታተሉ ሲሆን ሌሎች የገበያ እድሎችንም እየጠበቁ ነው፣ ምንም ጥያቄዎች የሉም፣ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ሁሉም ነገር በአዲስ በገቢዎች እና በወጪዎች ላይ የተመሠረተ ነው።

ፍሎሪያን ፕሌትንበርግ - ስካይ ጀርመን

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
156👍11👌6
ፒኤስጂ በክለቦች የአለም ዋንጫ የመጀመሪያ አጋማሽ አስር ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ሰማያዊዎቹ በየትኛውም ጨዋታ ከእረፍት በፊት እስካሁን ምንም ጎል አላስተናገዱም።

ፒኤስጂ የተቆጠረበት 1 ጎል ብቻ ሲሆን ቼልሲዎች በእያንዳንዱ ጨዋታ ጎል አስቆጥረዋል።👀

CHELSEA FC

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥31029👍12
ቼልሲ ጊተንስን፣ ጆኣኦ ፔድሮን፣ ሊያም ዴላፕን፣ ኤሱጎን እና ማማዱ ሳርን በዚ ክረምት በ175 ሚልየን ፓውንድ ኣስፈርመዋል።

የሚገርመው ነገር በዚ ክረምት ካውጡት 175 ሚልየን ፓውንድ በላይ በተጫዋች ሽያጭ እና ሽልማት ኣስገብተዋል ።💀💀💀

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
312👏26🔥14👍2
ቼልሲ ይሄን ሁሉ ተጨዋቾችን ገዝቶ እንዴት ልያጫወታቸው ነው የሚሉ ሰዎች በጣም ነው የሚያስቁኝ😃

ቼልሲ በዚህ ሶስት ሳምንታት ውስጥ 5ተጨዋቾችን ሽጦ እስከ £102M ገንዘብ መሰብሰብ ችሏል።
ኬፓ_£5M
ፔትሮቪች_£25M
ሳሙኤል ስሚዝ_£8M
አሞጉ_£12M
ማዲውኬ_£52M

...ገና ለመውጣት በራችን ላይ የተዘጋጁ ብዙ ተጨዋቾች አሉን..!

ቼልሲ በሜዳ ውስጥም ከሜዳ ውጪም(በቢዝነሱ በኩልም) ነገሮችን በብልጠት ና በብልሃት እያራመደ ነው!

በነገራችን ላይ ብዙ Talented የሆኑ ወጣት ተጨዋቾችን ስያስፈርም በአንድ ምክንያት ብቻ አይደለም።ለቼልሲ ና ለቼልሲ ፕሮጀክት ብቻ ይጠቅማሉ ብሎ አይደለም ያመጣቸው።ተጨዋቾቹ ለወደፊቱ ቢሸጡ እንኳ ከፍተኛ ገንዘብ ያወጣሉ ብሎ ስለሚያምኑም ጭምር ነው።

በሊጉ አድስ አሰልጣኝ ቀጥሮ ፤ አድስ ፕሮጀክት አቋቁሞ ፤ አድስ ባለሃብቶች ቡድኑን ተረክቦ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደ ቼልሲ ውጤታማ የሆነ ክለብ የለም።

#ቼልሲ_ወደፊት💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
237🔥183👍1
ውድ የኢትዮ ቼልሲ ቤተሰቦች ዛሬ ማታ 3:00 በነገው ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ዙሪያ ሀሳባቹን የምትሰጡበት LIVE VOICE CHAT ይኖረናል ✌️🏻

- የነገው የVAMDAS CINEMA ቀጠሮአችንም እንዳይረሳ🥂🍿

Stay Tuned With Us!💙

#CWC_Final
#COYB
#KTBFFH

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
👍12622🔥8👏4
Live stream scheduled for
Official ያልሆነ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቴሌግራም ቻናል አድሚን የፃፈው...👆🏻

ቼልሲዎች በፍፃሜ ጨዋታዎች ላይ ዝቅተኛ የማሸነፍ እድል ሲሰጣቸው ያኔ ለተቃራኒው ቡድን ጥሩ አይደለም ነገም ለፒኤስጂ ፀልዩላቸው ምክንያቱም በባለፉት ሁለት የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜዎች ላይ ያደረጉትን አይታቹሀል!

#COYB🔥💙
#KTBFFH

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🔥37131😁14👍10🙏7🤯1
2025/07/13 13:33:38
Back to Top
HTML Embed Code: