ቼልሲ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በጄሚ ባይኖ-ጊተንስ ምክንያት በቅርብ ሰአታት ውስጥ እንደገና ቀጥታ ግንኙነት አድርገዋል።
ንግግሮች በአሜሪካ እየተካሄዱ በመሆናቸው ስምምነቱ በጣም እየተቃረበ ነው።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ንግግሮች በአሜሪካ እየተካሄዱ በመሆናቸው ስምምነቱ በጣም እየተቃረበ ነው።
ፋብሪዚዮ ሮማኖ
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ዛሬ ጁቬንቱስ ካሸነፈ ወይም አቻ ከወጣ በኛ በኩል ይሆናል ! ሲቲ ካሸነፈ ደሞ ሲቲ ይሆናል !
እንዲሁም ኢንተርም በኛ በኩል ሊሆን ይችላል !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
እንዲሁም ኢንተርም በኛ በኩል ሊሆን ይችላል !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
እኔ እኮ የወርቅ ዋንጫ አለኝ የለንደን ምርጡ ክለብ ነኝ ነገር ግን......
¶ ኢሮፓ ሊግ አለህ
" የለኝም"
¶ ቻምፒዮንስ ሊግ አለህ
" እሱም የለኝም"
¶ ሱፐር ካፕ አለህ
" እሱን ውድድሩንም አላውቀውም"
¶ Cup Winners Cup አለህ
" በምን እድሌ"
¶ የክለቦች አለም ዋንጫ አለህ
" እንደሱ የሚባል ውድድር አለ እንዴ "
But PRIDE OF LONDON 😫
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ኢሮፓ ሊግ አለህ
" የለኝም"
¶ ቻምፒዮንስ ሊግ አለህ
" እሱም የለኝም"
¶ ሱፐር ካፕ አለህ
" እሱን ውድድሩንም አላውቀውም"
¶ Cup Winners Cup አለህ
" በምን እድሌ"
¶ የክለቦች አለም ዋንጫ አለህ
" እንደሱ የሚባል ውድድር አለ እንዴ "
But PRIDE OF LONDON 😫
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በቀላሉ ቼልሲን መደገፍ ከጀመረ 10 አመት የሆነው ደጋፊ ቼልሲ እነዚህን ዋንጫ ሲበሉ አይቷል :
- ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ
- ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ
- ኢሮፓ ሊግ ዋንጫ
- የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ
- የክለቦች አለም ዋንጫ
ሌሎቹን ትናንሽ ዋንጫ ተዋቸው ! 1.5 ቢሊዮን ፓውንድ አወጣ ሳይሆን ባለፉት 20 አመታት ፕሪሚየር ሊግ ካሉ ክለቦች ጋር በሀያልነት ሲፎካከር የነበረው የለንደኑ ኩራት ቼልሲ ነው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
- ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ
- ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ
- ኢሮፓ ሊግ ዋንጫ
- የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ
- የክለቦች አለም ዋንጫ
ሌሎቹን ትናንሽ ዋንጫ ተዋቸው ! 1.5 ቢሊዮን ፓውንድ አወጣ ሳይሆን ባለፉት 20 አመታት ፕሪሚየር ሊግ ካሉ ክለቦች ጋር በሀያልነት ሲፎካከር የነበረው የለንደኑ ኩራት ቼልሲ ነው !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የዶርትመንድ አስቸጋሪው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሰባስቲያን ዶርትመንድ ቹኩዌሜካን በቋሚ ዝውውር ማቆየት እንደሚፈልጉ ተናገረ ...
" እንደምናስፈርመው እርግጠኛ ነን ! ቼልሲ ይሄንንም ያውቃሉ ። "
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
" እንደምናስፈርመው እርግጠኛ ነን ! ቼልሲ ይሄንንም ያውቃሉ ። "
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ሮድሪጎ ከቤተሰቦቹ ጋር ስለወደፊቱ መወሰን አለበት ! ቼልሲ ፣ ዩናይትድ እና አርሰናል ከማድሪድ የሚወጣ ከሆነ እየተጠባበቁ ነው ተብሎ በ ABC በኩል የተገለፀ ሲሆን ዘገባውን Sport Witness ከላይ ባለው መልኩ አቅርቦታል ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ አሁን ላይ በፕሪሚየር ሊጉ ክለባችን ቼልሲ ከፋይናንሻል ፌር ፕለይ ህግ ነፃ የሆነ 1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ እና ለተጫዋች ዝውውር እስከ 300 ሚሊዮን ፓውንድ ድረስ ማውጣት የሚችል ክለብ ነው ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኩኩ ፊፋ 25 ላይ ሹት ሬቱ ከተቀነሰ በኋላ :
" በቀጣይ ጨዋታ ካገኘሁት ቦታ ሆኜ ኳስ እሾታለው " 😁
ይሄን ያለው መስከረም ወር ላይ ነበር በተናገረውም መሰረት ዘንድሮ በብሪጅ ጠቃሚ ጠቃሚ ጎሎችን አስቆጥሮልናል ለቀጣይ ሹት ይጨምሩለታል ብለን እናስባለን !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
" በቀጣይ ጨዋታ ካገኘሁት ቦታ ሆኜ ኳስ እሾታለው " 😁
ይሄን ያለው መስከረም ወር ላይ ነበር በተናገረውም መሰረት ዘንድሮ በብሪጅ ጠቃሚ ጠቃሚ ጎሎችን አስቆጥሮልናል ለቀጣይ ሹት ይጨምሩለታል ብለን እናስባለን !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ የፈረንሳይ ታምኝ ምንጭ L'Equipe ማርሴ ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች ውስጥ ባዲያሽሊ አንደኛው ነው ሲል ተናግሯል ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ባዲያሽሊ ገና 23 አመቱ እንደመሆን በቂ ልምድ ስለሚያስፈልገው ነው እንጂ የተረጋጋ መሀል ተከላካይ ነው ! ችግሩ በክለባችን ልምድ ያለው መሀል ተከላካይ አለመኖሩ ነው እንጂ እስካሁን ቋሚ ተሰላፊ የመሆን አቅም ይኖረው ነበር ! አሊያም ደሞ እንደ ኮልዊል ለፕሪሚየር ሊግ ክለብ ለ 1 አመት በውሰት ቢሰጥ ጥሩ ነበር ! በክለባችንም እንደ ጉስቶ ፣ ማዱዌኬ እና ጃክሰን ያን ያክል የመጫወቻ እድል አላገኘም ! እንደኔ ከአጠገቡ ምርጥ መሀል ተከላካይ ካገኘ ምርጥ ብቃት የሚያሳይ ይመስለኛል ልክ ቲያጎ ጋር ሲሰለፍ ምርጥ እንደነበረው ሌላ መሀል ተከላካይ መጨመር ትክክል ነው ነገር ግን ከባዲያሽሊ ይልቅ ጭራሽ እየተጎዳ ያስቸገረው ፎፋና ከቼልሲ ቢወጣ ይሻላል ! በዛ ላይ እንደ ሀሳብ ነው ያቀረብኩላችሁ ክለባችንም ባዲያሽሊን የመሸጠ ምንም አይነት ፍላጎት የለውም ቻሎባ እና ፎፋናን ነው ከሸጠም የሚሸጣቸው ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Go and claim your first deposit bonus now ✅
Promo code :— sure pay
Register here :—https://refpaikgai.top/L?tag=d_4373744m_3993c_&site=4373744&ad=3993
To deposit and withdraw contact our Fast Agent @jobers_mila
Promo code :— sure pay
Register here :—https://refpaikgai.top/L?tag=d_4373744m_3993c_&site=4373744&ad=3993
To deposit and withdraw contact our Fast Agent @jobers_mila
Forwarded from Quality button
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ቼልሲ ጆሽ አቼምፖንግን ለመሸጥ ምንም አይነት ፍላጎት የለውም ተጨዋቹ የፕሮጀክቱ አካል ነው።
Fabrizio Romano
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Fabrizio Romano
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA