Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሲውዲን ያለ ምንም ክፍያ የመኖሪያ ቤት ተሰቷቹ መኖር ለምትፈልጉ
በቀላሉ እንዴት Apply ማረግ እንደምችሉ በጆሲ የተሰራ ቪድዮ
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
በቀላሉ እንዴት Apply ማረግ እንደምችሉ በጆሲ የተሰራ ቪድዮ
@Ethio_Entrance_preparation
@Ethio_Entrance_preparation
#EAES
የ2015 ዓ.ም ቀጣይ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና በዚህ ወር መጨረሻ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
በኢትዮጵያ ውስጥ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ እንዲሁም በውጭ ሀገር ሆነው በኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በነሐሴ ወር መጨረሻ የመልቀቂያ ፈተና ይሰጣል።
በተመሳሳይ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናው እንደሚሰጥ አገልግሎቱ ጠቁሟል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ የሥራ መደቦች ሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
12ተኛ የተፈተናችሁ
በዩኒቨርሲቲ እየተማራችሁ ያላችሁ
ዲፕሎማ ያላችሁ እንዲሁም
በዲግሪ የተመረቃችሁ ማመልከት ትችላላችሁ ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://www.tg-me.com/Ethio_pilots

የ 12ኛ ክፍል ውጤት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ‼️
በ 2015 የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ ሁለት ዙር ከ ሐምሌ 19-30 መሰጠቱ ይታወሳል ። በዚህም መሰረት የተማሪዎችን ውጤት ቶሎ ለማሳወቅ ስራዎች እየተሰሩ ነው ተብሏል።
የፈተናው እርማት በቶሎ ለመጨረስ እና የተማሪዎችን ውጤ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።
መቼ ይገለጻል ??
የፈተናው ውጤት ከመስከረም መጀመሪያዎቹ አከባቢ ልገለፅ ይችላል ተብሏል። በ 2016 የትምህርት ከለንደሩን ለማስተካከል እየተሰራ ነው። ስለዚህ በመስከረም ወር ተማሪዎች ውጤታቸውን አውቆ ማለፊያ ያመጡ ተማሪዎች ወደ ተቋም እንድገቡ ይደረጋል ተብሏል።

የ Remedial ተማሪዎች ፈተና ተራዝሟል‼️
የግል ከፈተኛ ተቋማት ላይ ሬሜዲያል ፕሮግራም ስከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ከነሐሴ 23-26 አጠቃላይ ፈተና ይሰጣል ተብሎ ነበር።
ነገር ግን አሁንም ባልታወቀ ምክንያት መራዘሙን ዩኒቲ ዩንቨርስቲ አሳውቋል ።
https://www.tg-me.com/Ethio_Entrance_preparation

ኦርቶዶክሳዊ ፅሁፎችን እና ለፕሮፋይል የሚሆን ስዕለ አድህሮ ከፈለጋይሁ ይቀላቀሉ❤️
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በሙሉ
https://www.tg-me.com/TDEY_orthodox_tewahido

Forwarded from All In One Market
39 እና 41 ቁጥር
Mc Queen
በእጃችን ላይ አለ በፍጥነት ያናግሩን
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን
በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን👇👇
@Rochelle1
+251777310047(ለመደወል
Mc Queen
በእጃችን ላይ አለ በፍጥነት ያናግሩን
በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን
በቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን👇👇
@Rochelle1
+251777310047(ለመደወል
የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
የኦሮሚያ ክልል የ2015 የ8ኛ ክፍል ፈተና #ውጤት ይፋ ሆነ።
የ2015 የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2015 የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በኦንላይን (https://oromia.ministry.et/#/result) መመልከት ይቻላል።
#መልካም እድል!!

" የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች ፈተናው በኦንላይን ይሰጣል (ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ) " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን #በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች በ #ኦንላይን እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ይህን ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ናቸው።
ሚኒስትሩ ፤ በ2016 የትምህርት ዘመን አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚሆን አሳውቀዋል።
ለዚህም ተግባራዊነት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ጠቁመዋል።
ፕ/ር ብርሃኑ ፤ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ጠቁመው የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች ፈተናው በኦንላይን እንደሚሰጥም ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ፤ ከአዲሱ የትምህርት ስርዓት ጋር በተያያዘ በመጽሐፍት ሕትመትና ስርጭት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተሰራ ነው በዋል።
በመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ የመጽሐፍት እጥረት ማጋጠሙን የጠቆሙት ሚኒስትሩ ፤ ችግሩ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ እንዳያጋጥም ቀደም ብሎ ጨረታ በማውጣት መጽሐፍትን በወቅቱ ለማድረስ እየተሠራ ነው ብለዋል።
መጽሐፍት እስከ መስከረም ወር መጨረሻ ድረስ እንደሚቀርቡ የትምህርት ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለፃል ? የቀጣይ አመቱ ፈተናስ በየትኛው ካሪኩለም ይሰጣል ?
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እስከ መስከረም 2016 ዓ/ም አጋማሽ ድረስ ይፋ ለማድረግ እቅድ መያዙ ታውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን መስከረም አጋማሽ ድረስ ይፋ በማድረግ በጥቅምት ወር የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንዲጀመር የማድረግ ዕቅድ መያዙን ከሰሞኑን መግለጫ የሰጡት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ መገራቸውን ሪፖርተር ዘግቧል።
ከዚህ በተጨማሪ በ2015 ዓ.ም. በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፈተናቸውን ሲወስዱ የነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፣ የመጨረሻዎቹን ሦስት ፈተናዎች ባለመፈተናቸው ዘንድሮ መጨረሻ ድረስ ተፈትነው እንዲያሚያጠናቅቁ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
በጎንደር በነበረው ግጭት ወቅት ፈታናዎቹን ያልወሰዱት በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደነበሩ የሚዘነጋ አይደለም።
በሌላ መረጃ ደግሞ ፤ በቀጣይ ዓመት 2016 ዓ/ም የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አዲሱ እና የቀድሞው ካሪኩለም ድብልቅ ፈተና እንደሆነ ታውቋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ ቀጣይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆኑ እስከ 11ኛ ክፍል የተማሩት በድሮው ካሪኩለም መሆኑን ገልጸው በቀጣይ አመት የሚማሩት ግን በአዲሱ ካሪኩለም መሆኑን አስረድተዋል።
በዚህ የሽሽግር ስራ በሚሰራበት ወቅት ብሔራዊ ፈተናው ተደባልቆ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።
ከታች ያሉትን በድሮው ካሪኩለም አሁን ገብተው የሚማሩትን በአዲሱ ካሪኩለም ተደርጎ ነው ፈተናው የሚዘጋጀው በዚህ ላይ ችግር አይፈጠርም ብለዋል።
በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው አካባቢዎች በኦንላይን እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

. ✨ለተማሪዎች ታላቅ ቅናሽ ✨
Big Discount Price
🔱Hp slim elitbook🔱
⚜️Slim Core i5 6th Generation @2.9ghz
⚜️Model : Hp Elitbook 840 G3 6th gen.
⚜️Condition: Dubai Used
🔘GRAPHICS: intel HD graphics 520
🖥 Screen :14.1inch
🔱Storage : ✨1TB HDD✨
⏳Ram : 8gb DDR4
🔋:4hr.+ hours battery life
🔱white keyboard backlit
🔱finger print support
🔱HD Sound system
💰Price :28,000 Negotiable
@Ethio_Entrance_preparation_bot
Big Discount Price
🔱Hp slim elitbook🔱
⚜️Slim Core i5 6th Generation @2.9ghz
⚜️Model : Hp Elitbook 840 G3 6th gen.
⚜️Condition: Dubai Used
🔘GRAPHICS: intel HD graphics 520
🖥 Screen :14.1inch
🔱Storage : ✨1TB HDD✨
⏳Ram : 8gb DDR4
🔋:4hr.+ hours battery life
🔱white keyboard backlit
🔱finger print support
🔱HD Sound system
💰Price :28,000 Negotiable
@Ethio_Entrance_preparation_bot
#Update
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል?
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤትን ቶሎ ለማድረስ በሙሉ አቅም እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡
ፈተናውን የማረም ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ መሆኑን የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ማንጠግቦሽ አዳምጤ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡
ከመስከረም 07 እስከ 11/2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ጨምሮ ውጤት ለመግለፅ መታሰቡን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡
"ምናልባትም እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል" ተናግረዋል፡፡
በነሐሴ መጨረሻ በሰጡት መግለጫ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ዶ/ር) የ12ኛ ክፍል ውጤት እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ይፋ ይደረጋል ብለው እንደነበር አይዘነጋም።
በትግራይ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለነበሩ ተማሪዎች ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናው ይሰጣል መባሉ ይታወቃል።
Share Share