Telegram Web Link
የኢትዮጵያ ቡና አዲስ ጅምር

#Ethiopia: በሕዝብ ባለቤትነት የሚተዳደሩ ክለቦች እንዲኖሩ የፖሊሲ አቅጣጫ ቢቀመጥም፣ በጣት ከሚቆጠሩት በስተቀር ብዙኃኑ  ክለቦች የመንግሥት እጅ ጠባቂ ናቸው፡፡
በሕዝባዊ ክለብነት ከሚጠቀሱት አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና  ውጪ፣ በተለያዩ ሊጎች የሚጫወቱ ክለቦች ዓመታዊ በጀታቸውን የሚያገኙት ከመንግሥታዊ ተቋማትና የከተማ አስተዳደሮች ነው፡፡ ሕዝባዊ የሚባሉት ሁለቱ ክለቦችም ቢሆኑ በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ከገቢ አንፃር ተጠቃሚ አለመሆናቸው ይጠቀሳል፡፡
በዘንድሮው ውድድር የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና የክለቡን አቅም በገቢ ለማጠናከር ከውጭ አገር ተቋም ጋር የአጋርነት ስምምነት ማድረጉን ይፋ አድርጓል፡፡
መቀመጫውን በተ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146670/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12
የህዳሴው ግድብ እና የንጋት ሐይቅ ከኢንዱስትሪ ልማት አንጻር (ክፍል አንድ)

#Ethiopia: በብርሃኑ በሻህ (ዶ/ር)
‹‹ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ለምን ገነባች?›› ብለው የሚጠይቁ ሰዎች አሉ፡፡ ጥያቄውም በቀላሉ የሚመለስ አይደለም። ከፍተኛ የመብራት ኃይል የማይጠቀም አገር ውስጥ ይህን የሚያህል ግድብ የተሠራው የተፋሰሱን አገሮች በተለይም ግብፅና ሱዳን ላይ የዲፕሎማሲ የበላይነት ለማግኘት የተከናወነ ተደርጎ ይወሰዳል።
የዲፕሎማሲ የበላይነት ስለማግኘት በዚህ ጽሑፍ ብዙ መናገር አይቻልም። በአጭሩ ይህን አስተያየት የዲፕሎማሲ የበላይነት ከአገር የኢኮኖሚ ዕድገት ጋር አዎንታዊ ተዘምዶ እስካለው ድረስ ዞሮ መዳረሻው አንድ ጉዳይ ይሆናል በሚል ልለፈው። በዚህ ጽሑፍ የህዳሴው ግድብ መገንባቱን ተከትሎ በሚያመነጨው የመብራት ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146751/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12👍4
ከስምምነት ያልተደረሰው የፕሪሚየር ሊጉ የስታዲየም ተመልካቾች ‹‹ይመዝገቡ›› ጥያቄ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሳይካሄድ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ዘንድሮ ውድድሩ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚካሄድ በመገለጹ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተመልካቾች በቅድሚያ በየክለባቸው ‹‹ምዝገባ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል›› ሲል መጠየቁ ይታወሳል፡፡
 የከተማው አስተዳደር፣ ከስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ጋር ተያይዞ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ተመልካቾች ምዝገባ ማድረግ አለባቸው በሚል ከአወዳዳሪው የሊጉ አክሲዮን ማኅበርና ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ለውይይት መቀመጡ ተገልጿል፡፡
ከዚሁ ጉዳይ ጋር ተያይዞ ሪፖርተር ጥያቄ ያቀረበላቸው የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146668/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10👎4👍2😢1
በዓይን መነፅር ላይ የተጣለው ቀረጥ እንዲነሳ ጥያቄ ቀረበ

#Ethiopia: ለዓይን ሕክምና አገልግሎት እንዲውል ወደ አገር ውስጥ በሚገባው መነፅር ላይ የተጣለው ታክስ መነሳት ይኖርበታል ሲል የዓይን ሕክምና ማኅበር ጥያቄ ማቅረቡን ተናገረ፡፡
ይህ የተነገረው የዓለም የእይታ ቀንን አስመልክቶ መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በጤና ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።
የኢትዮጵያ የዓይን ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ማንደፍሮ ስንታየሁ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፣ ወደ አገር ውስጥ በሚገባ የዓይን መነፅር ላይ ቀረጥ በመጣሉና ዋጋውም ከፍተኛ በመሆኑ በቀላሉ  መስተካከል የሚችሉ የዓይን ችግሮች በመባባስ ላይ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
‹‹ለሕፃናትና ታዳጊዎች በሚሰጥ መነፅር ላይ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146702/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
18👍7😁1
#ማስታወቂያ

በማንኛውም ንግድ ማዕከላት ጥሬ  ገንዘብ መያዝ  ሳያስፈልግዎ የሲንቄ ፖስ ማሽን በመጠቀም   በቀላሉ ይገበያዩ !

Shop effortlessly at any shopping center with Siinqee Bank’s POS machine—no need to carry cash!

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
5👎1
#ማስታወቂያ

በካርድዎ ይክፈሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን

👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!

ልብ ይበሉ፡

በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
5
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7😁3👏1
ከ28 ሺሕ ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍን የመስኖና ተጓዳኝ የውኃ ሀብት ማስተር ፕላን ረቂቅ ቀረበ

#Ethiopia: በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ 28,618 ካሬ ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ንጋት ሐይቅን ያማከለና በኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ የውኃ ኃይል ኮሪደር ላይ የተቀናጀ የውኃ፣ የመሬት ልማት፣ የኢንዱስትሪ፣ የመስኖ ልማት፣ የቱሪዝምና ተጓዳኝ የውኃ ሀብቶችን አጠቃቀም የተመለከተ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ረቂቅ ሰነድ ቀረበ።
ረቂቅ ማስተር ፕላኑ በውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በኩል በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አማካሪነት ተጠንቶ ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም.፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሪዞርት ለውይይት ቀርቧል።
ሰነዱ ‹‹የታላቁ ኢትዮጵያውያን ህዳሴ ግድብ የማስ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146803/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
16👍1👏1
ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ዕዳዋን የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም ያደረገችው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

#Ethiopia: ኢትዮጵያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችውንና እ.ኤ.አ. በ2024 ተከፍሎ መጠናቀቅ የነበረበትን ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ዕዳዋን፣ መልሶ በማዋቀር የክፍያ ጊዜውን ለማራዘም ያካሄደችው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ።
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር ማክሰኞ ጥቅም 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው እ.ኤ.አ. በ2024 ተከፍሎ መጠናቀቅ የነበረበትን ከ13 ዓመታት በፊት በዩሮ ቦንድ ሽያጭ የተበደረችውን አንድ ቢሊዮን ዶላርና 6.625 በመቶ ወለድ ያካተተ ዕዳ መልሶ ማዋቀር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ፣ ቦንዱን ከገዙት (አበዳሪዎች) ቡድን ጊዜያዊ ኮሚቴ ጋር  እ.ኤ.አ. ከሴፕቴምበር 25 እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2025 ድ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146809/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
13😁12👍2😢1
በአገር ውስጥ የሚመረቱ የእንጀራ ምጣዶችና የማብሰያ ምድጃዎች የኃይል አጠቃቀም ደረጃ ሊሻሻል ነው

#Ethiopia
የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነታቸው አሳሳቢ ነው ተብሏል

በአገር ውስጥ የሚመረቱ የእንጀራ ምጣዶችና የማብሰያ ምድጃዎች ዝቅተኛ የኃይል አጠቃቀም ደረጃ ሊሻሻል መሆኑን፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የብሔራዊ ኢነርጂ ብቃት ስትራቴጂ ለማስፈጸም በባለሥልጣኑ ከተቀረፁ ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የተለጣፊ ምልክት ፕሮግራም (labeling program) መሆኑን፣ በዚህ ፕሮግራም ውስጥ በኃይል አጠቃቀም ብቃታቸው በከፍተኛ መጠን ኃይል አባካኝ ተብለው በጥናት ከተለዩ ምርቶች በአገር ውስጥ የሚመረቱ የእንጀራ ምጣዶችና የማብሰያ ምድጃዎች ቀዳሚዎቹ መሆናቸውን ባለሥልጣኑ ገልጿል፡፡
የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146782/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
16👍5🤪4
ዘመን ባንክ የአንድ ሺሕ ብር ዋጋ ላለው አንድ አክሲዮን 683 ብር ትርፍ አስገኘ

#Ethiopia: የዘመን ባንክ አብዛኛዎቹ ባለአክሲዮኖች የባንካቸውን የ2017 የሒሳብ ዓመት የሥራ ሪፖርት ይፋ በሚደረግበት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመታደም ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ የደረሱት ማልደው ነበር፡፡ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. የተጣራውን ጠቅላላ ጉባዔ ለማስጀመር የሚፈለገው ምልዓተ ጉባዔም ቢሆን ቀድሞ በመሟላቱ ተጠባባቂውና የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር የ2017 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትም በቶሎ እንዲቀርብ ዕድል ሰጥቷል፡፡ የቦርድ ሊቀመንበሯ የወ/ሮ እንዬ ቢምር፣ የባንኩን ዋና ዋና የሥራ አፈጻጸሞችን የሚያሳዩ አኃዛዊ መረጃዎች በጠቀሱ ቁጥር ባለአክሲዮኖች በሞቀ ጭብጨባ ምላሽ ሲሰጡ ነበር፡፡ በተለይም ባንኩ ያስመዘገበው የትርፍ ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146857/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
26👏10👍1
ከወራት በፊት ወደ አገር እንዳይገቡ የታገዱ ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎች እንዲገቡ ተፈቀደ

#Ethiopia: የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም. የቻይና ሥሪት ሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪዎች በጥራትና በቴክኒክ ጉድለት ምክንያት፣ ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ጥሎት የነበረውን ዕገዳ በማንሳት እንዲገቡ መፍቀዱ ታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለጉምሩክ ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ፣ ከሲኖትራክ ተሽከርካዎች ጋር ተያይዞ ይቀርብ በነበረው የጥራትና የቴክኒክ ጉድለት ሳቢያ በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ ከአምራቹ ኩባንያ ጋር ውይይት መደረጉንና መግባባት ላይ መደረሱን አስታውቆ ነበር፡፡
ሁለቱ አካላት ባደረጉት ውይይት የሲኖትራክ ኩባንያ የቴክኒክ ችግር ያለባቸውን ተሽከርካዎች ስታንዳር...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146794/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
6👍3😁1
#Advertisement

አሁን በሚልኪ ይግዙ፤ በኋላ ተረጋግተው ይክፈሉ!

ሚልኪ ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ዲጅታል የብድር አገልግሎቶች መካከል ‘ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ ብድር’ አንዱ ሲሆን፤ ይህም የባንካችን ደንበኞች ያለምንም የዋስትና ማስያዢያ የብድር ተጠቃሚ የሚያደርግ አማራጭ ነው።

ይህ የብድር አማራጭ የኦሮሚያ ባንክ ደንበኞች ለሚገጥማቸው ጊዜያዊ የገንዘብ እጥረት ፍቱን መፍትሄ ሲሆን ሚልኪ አሁን ይግዙ በኋላ ይክፈሉ የብድር አይነትን በመጠቀም ከደንበኞቻችን የቤት ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ (ለሞባይል፤ ቴሌቪዥን) ግዥ የሚውል ብድር ከሚልኪ ወስደዉ በመክፈል፤ ተረጋግተው የሚከፍሉበት አማራጮች ባንካችን አመቻችቷል፡፡

Play Store: https://play.google.com/store/apps/details... (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.nanoq.milkii)

App-Store: https://apps.apple.com/us/app/milkii/id6738735600
4👍1👏1🤔1
‹‹ግብፅ ራሷ በፈጠረችው ቀውስ ሱዳንን ጎትታ እያስገባቻት ነው›› የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

#Ethiopia: ግብፅ የዓባይ ወንዝን በተመለከተ ራሷ በፈጠረችው ቀውስ ሱዳንን ጎትታ እያስገባቻት ነው ሲል የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ግብፅ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የያዛቸውን የፀብ አጫሪነት ንግግር አጠናክራለች ብሏል፡፡
‹‹ግብፅ ሱዳንንም ራሷ ወደ ፈጠረችው ቀውስ እየጎተታቸት ቢሆንም፣ እውነታው ግን ኢትዮጵያና ሱዳን በተሰናሰለ ትብብር በታላቁ የህዳሴ ግድብ አማካይነት በወንድማማችነት የተመሠረተ ግንኙነትን ወደ ጋራ የሕዝብ ልማት በመቀየር ይሠራሉ፤›› ብሏል፡፡
በታላቁ ህዳሴ ግድብ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ከተከናወነ በኋላ ግብፅ ለተመድ በጻፈችው ደብዳቤ፣ ‹‹ኢትዮጵያ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146791/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8🤔2
#ማስታወቂያ

ታምሪን ሞተርስ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ውበት የተላበሱትን የJAC ሞተርስ ኤሌክትሪክ መኪና E-JS1 ሞዴሎችን ባትሪን ባካተተ አስተማማኝ የአምራች አገልግሎት ዋስትና ጋር ለገበያ አቅርበናል!

ለተጨማሪ መረጃዎች
📍 በአዲስ አበባ እንዲሁም በሐዋሳ እና መቐለ ያገኙናል!
ወይም
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!

🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#JAC #Ethiopia #ConfidentlyEV
6😢1
የገንዘብ ሚኒስትሩ ለዓለም ባንክና ለአይኤምኤፍ ተጨማሪ የብድር ጥያቄ አቀረቡ

#Ethiopia: የልዑካን ቡድናቸውን ይዘው በዓለም ባንክና በዓለም የገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ (አይኤምኤፍ) ስብሰባ እየተሳተፉ የሚገኙት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተጨማሪ የብድር ጥያቄ አቀረቡ፡፡
ከጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው ዓመታዊ ስብሰባ የገንዘብ ሚኒስትሩ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ አማካሪ አቶ ተክለወልድ አጥናፉና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድና ልዑካቸው ከዓለም ባንክ ምሥራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ኒዲያሜ ዲኦፕ ጋር ባደረጉት ስብሰባ ሚኒስትሩ በግብርና ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146800/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
🤔109😁8
2025/10/21 08:43:40
Back to Top
HTML Embed Code: