#ማስታወቂያ
እንዳያመልጥዎ!
በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።
📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ
📞 6033 / 0975666699
Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!
🌍 https://temerproperties.com/
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate

❤5😱1
#ማስታወቂያ
ዘመናዊ የ2025 ሞዴል ፒክአፕ መኪና JAC T8 PRO
ታምሪን ሞተርስ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን እና ሁሉም የአምራች አማራጮች ያካተተውን የJAC T8 PRO ሞዴል ከ1 ዓመት ሙሉ ኢንሹራንስ ሽፋን እና ከበቂ የመለዋወጫ አቅርቦት ጋር ገበያ ላይ አቅርበናል!
📍ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከአንበሳ ጋራጅ ፊት ለፊት DHL አጠገብ ከሚገኘው ሾውሩም ማግኘት ይችላሉ!
ከአዲስ አበባ በተጨማሪም በሐዋሳ እና መቐለ ያገኙናል!
0975121212
0975191919 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#JAC #pickups #Ethiopia

❤4👎1
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.
Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com
----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8
Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com
Send us your news tips and information at: [email protected]
#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed

❤3👍3👏1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤9👏1
የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለጸ
#Ethiopia: ‹‹ጉዳዩን የሚመለከት ቁርጠኛ የፖለቲካ አካል ሊኖር ይገባል›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን
በደመወዝ፣ በጥቅማ ጥቅም ማነስ፣ በሰው ኃይል እጥረትና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው በጥናት ተመላከተ፡፡
የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ማኅበር ጋር በመተባበር፣ ‹‹በኢትዮጵያ የሕግ ትምህርት አዝማሚዎች፣ ፈተናዎችና ዕድሎች›› በሚል መሪቃል መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እሸቱ ጮሌ አዳራሽ ውይይት አድርጓል።
‹‹በኢትዮጵያ በሕግ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ያሉ አዝማሚዎች፣ ፈተናዎችና ዕድሎች›› በሚል ር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146730/

❤11👍1🤔1😢1
እንደሚቀየር የተገለጸው አዲሱ የሰሌዳ ዋጋ የተሽከርካሪዎችን ዓይነት መሠረት እንደሚያደርግ ተነገረ
#Ethiopia:
በሰሌዳው ላይ ልዩ ቁጥርና ምልክት የሚፈልግ ከፍ ያለ ክፍያ ፈጽሞ ይሰጠዋል
በተያዘው በጀት ዓመት ሙሉ በሙሉ እንደሚቀየር የተነገረው አዲሱ የተሸከርካሪ የሰሌዳ ዋጋ፣ መንግሥት በፖሊሲው የማያበረታታቸውንና የሚያበረታታቸውን የተሽከርካሪ ዓይነቶች መሠረት በማድረግ ልዩነት እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በሥራ ላይ ያለውን የተሽከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ በአዲስ የመተካት ሥራ በሚመለከት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ሰሌዳውን ለማግኘት የሚፈጸመው ክፍያ መንግሥት በፖሊሲው ለሚያበረታታቸው የተሽከርካሪ ዓይነቶች ዋጋው ከፍ እንደሚደረግ ገልጿል፡፡
ሁሉም አሽከርካሪዎች አዲሱን ሰሌዳ ክፍያ በመፈጸም ማግኘት...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146724/

❤6👍3👏1🤔1
ለሥራ ስምሪት ወደ ውጭ አገር ለሚጓዙ ሠራተኞች የበረራ ትኬት የሚቆረጥበት አሠራር ቅሬታ አስነሳ
#Ethiopia:
ቪዛ የተመታላቸው 14 ሺሕ ሠራተኞች ወደ ሳዑዲ መጓዝ አልቻሉም ተብሏል
በአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ መሠረት ሠራተኞችን ወደ ውጭ ለመላክ ፈቃድ ያገኙ ኤጀንሲዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ከሚሰጡ አየር መንገዶች የበረራ ትኬት በቀጥታ እንዳይቆርጡ መከልከላቸው ቅሬታ አስነሳ።
የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ወደ ውጭ ለሚልኳቸው ሠራተኞች የበረራ ትኬት መቁረጥ የሚችሉት፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚያስተዳድረው ማዕከላዊ አሠራር ብቻ ነው የሚል ክልከላ በሚኒስቴሩ ተጥሎባቸዋል።
ቅሬታቸውን ለሪፖርተር የገለጹ የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተግባራዊ ባደረገው የበረራ ትኬት ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146718/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
ለሥራ ስምሪት ወደ ውጭ አገር ለሚጓዙ ሠራተኞች የበረራ ትኬት የሚቆረጥበት አሠራር ቅሬታ አስነሳ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
በአዲሱ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ መሠረት ሠራተኞችን ወደ ውጭ ለመላክ ፈቃድ ያገኙ ኤጀንሲዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ከሚሰጡ አየር መንገዶች የበረራ ትኬት በቀጥታ እንዳይቆርጡ መከልከላቸው ቅሬታ አስነሳ።
❤6👍6🤔2
ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር በፈጣን መንገዶችና በባቡር ግንባታ ላይ መሰማራት ጀመረ
#Ethiopia:
ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኝ አዲስ የባቡር መስመር ለመገንባት ተስማምቷል
የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር ከትራንስፖርት አገልግሎት በተጨማሪ፣ በባቡርና ሐዲድ በፈጣን መንገዶች ግንባታ ላይ የመሰማራት ፈቃድ አውጥቶ የመጀመሪያውን የግንባታ ፕሮጀክት አስጀመረ።
ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር የባቡር ሐዲድ ግንባታ የኤኤምጂ (AMG) ሆልዲንግስ የተባለ የግል ኢንዱስትሪ ፖርክን ከዋናው የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር መስመር ጋር የሚያገናኝ ሦስት ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባቡር መስመር ግንባታ በይፋ መጀመሩን በማስመልከት የመሠረት ድንጋይ በይፋ አስቀምጠዋል።
ሐሙስ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በሸገር ከተማ ገላ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146727/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia:
ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኝ አዲስ የባቡር መስመር ለመገንባት ተስማምቷል
የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማኅበር ከትራንስፖርት አገልግሎት በተጨማሪ፣ በባቡርና ሐዲድ በፈጣን መንገዶች ግንባታ ላይ የመሰማራት ፈቃድ አውጥቶ የመጀመሪያውን የግንባታ ፕሮጀክት አስጀመረ።
ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር የባቡር ሐዲድ ግንባታ የኤኤምጂ (AMG) ሆልዲንግስ የተባለ የግል ኢንዱስትሪ ፖርክን ከዋናው የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር መስመር ጋር የሚያገናኝ ሦስት ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባቡር መስመር ግንባታ በይፋ መጀመሩን በማስመልከት የመሠረት ድንጋይ በይፋ አስቀምጠዋል።
ሐሙስ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በሸገር ከተማ ገላ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146727/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤10👍3
#ማስታወቅያ
ባንካችን ሁሉን አቀፍ የፋይናንስ አካታችነት እና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ለደንበኞቹ በቴሌብር መተግበሪያ ያቀረበው ወቢ ዲጂታል ፈይናንሲንግ በመጠቀም ለሚያጋጥምዎ የገንዘብ እጥረት ፈጣን መፍትሄ ያግኙ።
ጥቃቅን የግል ብድር አገልግሎት (Personal loan)
የብድር መጠን፡ እስከ ብር 30,000.
የብድር አማራጮች
• የ45 ቀናት ጥቃቅን የግል ብድር
• የ30 ቀናት ጥቃቅን የግል ብድር
• የ10 ቀናት ጥቃቅን የግል ብድር
• የ5 ቀናትጥቃቅን የግል ብድር
የብድር መስፈርቶች
በባንኩ እና ኢትዮ ቴሌኮም የሚደረግ የብድር ምዘና እና ሁኔታዎች ሲሆን|፡
•በሲንቄ ባንክ በኩል እና በቴሌቢር መተግበሪያ የተደረገ የግብይቶች መጠን እና ድግግሞሽ፣
•የደንበኛ ታማኝነት
•በደንበኛው የብድር ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና የመሳሰሉት
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

❤7👎1
#ማስታወቂያ
በካርድዎ ይክፈሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia

❤5
በኢትዮጵያ ያለው የድህነት ምጣኔ በ2025 ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል የዓለም ባንክ አስታወቀ
#Ethiopia: የዓለም ባንክ ድህነትንና የሀብት ፍትሐዊነትን በተመለከተ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ በኢትዮጵያ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 የድህነት ምጣኔ ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል አስታወቀ፡፡
የዓለም ባንክ የድህነት ምጣኔና የሀብት ፍትሐዊነት ሰነድ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ድህነትን ለመቀነስ መሠረታዊ ስኬቶችን ብታሳይም የውጭና የውስጥ መሰናክሎች የዜጎች ኑሮ ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደራቸውን አስታውቋል፡፡
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና ከፍተኛ ድርቅ፣ የአገራዊ ጥቅል ምርት ዕድገቱን እንዳቀዘቀዘውና የዋጋ ንረቱን እንዳባባሰው አክሎ ገልጿል፡፡
የአገሪቱ የድህነት ምጣኔ እ.ኤ.አ. በ2016 ከነ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146715/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: የዓለም ባንክ ድህነትንና የሀብት ፍትሐዊነትን በተመለከተ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ በኢትዮጵያ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 የድህነት ምጣኔ ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል አስታወቀ፡፡
የዓለም ባንክ የድህነት ምጣኔና የሀብት ፍትሐዊነት ሰነድ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ድህነትን ለመቀነስ መሠረታዊ ስኬቶችን ብታሳይም የውጭና የውስጥ መሰናክሎች የዜጎች ኑሮ ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደራቸውን አስታውቋል፡፡
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና ከፍተኛ ድርቅ፣ የአገራዊ ጥቅል ምርት ዕድገቱን እንዳቀዘቀዘውና የዋጋ ንረቱን እንዳባባሰው አክሎ ገልጿል፡፡
የአገሪቱ የድህነት ምጣኔ እ.ኤ.አ. በ2016 ከነ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146715/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
በኢትዮጵያ ያለው የድህነት ምጣኔ በ2025 ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል የዓለም ባንክ አስታወቀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
የዓለም ባንክ ድህነትንና የሀብት ፍትሐዊነትን በተመለከተ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ በኢትዮጵያ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 የድህነት ምጣኔ ወደ 43 በመቶ ከፍ ሊል እንደሚችል አስታወቀ፡፡
❤6😢5👍1👎1🤔1
እስከ ተመድ የዘለቀው የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት መካሰስ
#Ethiopia: መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈው ደብዳቤ፣ ሕወሓትን በጠብ ጫሪነትና ሰላም አደፍራሽነት ይከሳል፡፡ የኤርትራ መንግሥትና ሕወሓት ‹‹ፅምዶ›› የተባለ ትብብር ፈጥረው ለጦርነት እየተዘጋጁ ነው በማለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ያስረዳል፡፡
የኤርትራ መንግሥትም ሆነ ሕወሓት እያደረጉት ያለውን ጠብ ጫሪ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ መንግሥት በተቻለ መጠን በታጋሽነትና በሆደ ሰፊነት እያለፈ መሆኑን ደብዳቤው አመልክቷል፡፡
በጥቂት ቀናት ልዩነት መስከረም 28 ቀን 2018 ሕወሓት ለተመድ ዋና ጸሐፊ ለአንቶኒዮ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146700/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈው ደብዳቤ፣ ሕወሓትን በጠብ ጫሪነትና ሰላም አደፍራሽነት ይከሳል፡፡ የኤርትራ መንግሥትና ሕወሓት ‹‹ፅምዶ›› የተባለ ትብብር ፈጥረው ለጦርነት እየተዘጋጁ ነው በማለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ያስረዳል፡፡
የኤርትራ መንግሥትም ሆነ ሕወሓት እያደረጉት ያለውን ጠብ ጫሪ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ መንግሥት በተቻለ መጠን በታጋሽነትና በሆደ ሰፊነት እያለፈ መሆኑን ደብዳቤው አመልክቷል፡፡
በጥቂት ቀናት ልዩነት መስከረም 28 ቀን 2018 ሕወሓት ለተመድ ዋና ጸሐፊ ለአንቶኒዮ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146700/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
እስከ ተመድ የዘለቀው የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት መካሰስ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
መስከረም 22 ቀን 2018 ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈው ደብዳቤ፣ ሕወሓትን በጠብ ጫሪነትና ሰላም አደፍራሽነት ይከሳል፡፡ የኤርትራ መንግሥትና ሕወሓት
❤13👍2🤔1
ብሔራዊ ባንክ የዲጂታል ባንክና የዲጂታል ክፍያ አቅራቢዎችን የአገልግሎት ዋጋ ይቆጣጠር!
#Ethiopia: በኢትዮጵያ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን በቶሎ ለመላመድ ጊዜ ሊወስድ ይችላል የሚል የብዙዎች ሥጋት ሲንፀባረቅ ነበር፡፡ የአገሪቱ ባንኮች ቀልጠፍ ብለው ቴክኖሎጂውን ገዝተው አገልግሎት ለማቅረብ ቀርፋፋ ሊሆኑ ይችላል የሚልም ሥጋት የነበራቸው ጥቂቶች አልነበሩም፡፡
ነገር ግን የተሠጋው አልሆነም፡፡ አገልግሎቱ ፈጠን ብሎ ወደተጠቃሚው ደርሷል ማለት ይችላል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት እንደ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ይታሰብ የነበረው የኤትኤም አገልግሎት ዛሬ ላይ ሁለተኛና ሦስተኛ ምርጫ እየሆነ ነው፡፡ ዋነኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ የእጅ ስልክ ላይ ሆኗል፡፡ ባንኮችም ይህንኑ መሠረት በማድረግ አዳዲስ የባንክ አገልግሎቶቻቸውን ከእጅ ስ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146697/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: በኢትዮጵያ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን በቶሎ ለመላመድ ጊዜ ሊወስድ ይችላል የሚል የብዙዎች ሥጋት ሲንፀባረቅ ነበር፡፡ የአገሪቱ ባንኮች ቀልጠፍ ብለው ቴክኖሎጂውን ገዝተው አገልግሎት ለማቅረብ ቀርፋፋ ሊሆኑ ይችላል የሚልም ሥጋት የነበራቸው ጥቂቶች አልነበሩም፡፡
ነገር ግን የተሠጋው አልሆነም፡፡ አገልግሎቱ ፈጠን ብሎ ወደተጠቃሚው ደርሷል ማለት ይችላል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት እንደ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ይታሰብ የነበረው የኤትኤም አገልግሎት ዛሬ ላይ ሁለተኛና ሦስተኛ ምርጫ እየሆነ ነው፡፡ ዋነኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ የእጅ ስልክ ላይ ሆኗል፡፡ ባንኮችም ይህንኑ መሠረት በማድረግ አዳዲስ የባንክ አገልግሎቶቻቸውን ከእጅ ስ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146697/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤10👍5
የኢትዮጵያን ፍላጎት 90 በመቶ ማሟላት የሚችል መስታወት ፋብሪካ በ14.5 ቢሊዮን ብር ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ
#Ethiopia:
በቀን ከ600 ቶን በላይ መስታወት ማምረት ያስችላል ተብሏል
የኢትዮጵያን የመስታወት ፍላጎት 90 በመቶ ማሟላት የሚችልና በቀን ከ600 ቶን በላይ ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ፣ በወቅቱ ምንዛሪ ከ14.5 ቢሊዮን ብር በላይ ወይም ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ መሆኑን፣ ኤኤምጂ ሆልዲንግ ኢንዱስትሪ አስታወቀ፡፡
ፋብሪካው በዋናነት ሁለት ዓይነት የመስታወት ምርቶችን እንደሚያመርት ለሪፖርተር የተናገሩት የኤኤምጂ ሆልዲንግ ኢንዱስትሪ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጌጡ፣ የመጀመሪያው ‹‹ፍሎት ግላስ›› የሚባል ሕንፃዎች ላይ የሚገጠምና ለሌሎች መሰል አገልግሎት የሚውልና በቀን እስከ 600 ቶን የሚመረት ነው...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146721/

❤13👍7
በኢትዮጵያ 800 ሺሕ ያህል ስደተኞች የረሃብ አደጋ እንደተጋረጠባቸው የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ
#Ethiopia:
በመጪዎቹ ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካላገኘ ሙሉ ለሙሉ ዕርዳታ ይቋረጣል ብሏል
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ወደ 800 ሺሕ የሚጠጉ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች፣ ለከፍተኛ የረሃብ አደጋ መጋለጣቸውን አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ለሚገኙ ከ850 ሺሕ በላይ ስደተኞች የምግብ ዕርዳታ እንደሚቀርብ የገለጸው ድርጅቱ፣ ዓርብ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በ27 መጠለያ ካምፖች የሚገኙት ስደተኞች ያገኙት የነበረውን 60 በመቶ የምግብ አቅርቦት ወደ 40 በመቶ ለማውረድ መገደዱን አስታውቋል፡፡
ከጎረቤት ሱዳንና ደቡብ ሱዳን ተሰደው ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ 70,000 ስ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146711/

❤7👍3
#ማስታወቂያ
እንዳያመልጥዎ!
በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።
📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ
📞 6033 / 0975666699
Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!
🌍 https://temerproperties.com/
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate
እንዳያመልጥዎ!
በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።
📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ
📞 6033 / 0975666699
Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!
🌍 https://temerproperties.com/
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate
❤4👍3
‹‹ትክክለኛ የትምህርት ፖሊሲ አለ ከተባለ ተጠያቂነትም መኖር አለበት›› ጥሩሰው ተፈራ (ፕሮፌሰር)፣ የትምህርት ዘርፍ ባለሙያና ተመራማሪ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ ከትምህርት ሥርዓቱ የምትፈልገውን ብቁና በቂ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ውስንነት እንዳለበት በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ለዚህ የሚሰጠው አመክንዮ አንድም መንግሥታት በተቀያየሩ ቁጥር የሚቀያየር መሆኑን፣ የመማር ማስተማሩ ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ አለመሆኑ፣ የትምህርት ጥራትን ያላስቀደመና ሽፋን ላይ ትኩረት ማድረጉ እንደሆነ ሲነገር ይደመጣል፡፡ መንግሥት አገራዊ ውድቀትን ይታደግልኛል ያለውን አዲስ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲና የትምህርት ሥርዓት ለውጥ በማድረግ ወደ ሥራ መግባቱን ካስታወቀ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ በተለይ ባለፉት አራት ዓመታት ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በሚወስዱ ተማሪዎች ውጤት ላይ እየ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146689/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ ከትምህርት ሥርዓቱ የምትፈልገውን ብቁና በቂ የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ ውስንነት እንዳለበት በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ለዚህ የሚሰጠው አመክንዮ አንድም መንግሥታት በተቀያየሩ ቁጥር የሚቀያየር መሆኑን፣ የመማር ማስተማሩ ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ አለመሆኑ፣ የትምህርት ጥራትን ያላስቀደመና ሽፋን ላይ ትኩረት ማድረጉ እንደሆነ ሲነገር ይደመጣል፡፡ መንግሥት አገራዊ ውድቀትን ይታደግልኛል ያለውን አዲስ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲና የትምህርት ሥርዓት ለውጥ በማድረግ ወደ ሥራ መግባቱን ካስታወቀ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ በተለይ ባለፉት አራት ዓመታት ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በሚወስዱ ተማሪዎች ውጤት ላይ እየ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146689/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤10👍2👎1
#ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ወኪል አከፋፋይ የሆነው ታምሪን ሞተርስ ኦሪጅናል የሆኑ የሱዙኪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ1 ዓመት ዋስትና ጋር አቅርበናል!
📍 ሳሪስ አደይ አበባ
📍 22 ማዞሪያ
ከሚገኙት የሽያጭ ሱቆቻችን በመሄድ በኦሪጅናል የመለዋወጫ ዕቃዎች የመኪናዎን ደህንነት ይጠብቁ!
ለበለጠ መረጃ
0933641371
0953717171 ላይ ይደውሉልን!
🔷 ታምሪን ሞተርስ 🔶
#KeepItOriginal #SuzukiService #StaySuzuki

❤8👍4