ባለሀብቶች በጋምቤላ ክልል በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረበ
#Ethiopia: በአመዛኙ በእርሻ ልማት በሚታወቀው የጋምቤላ ክልል ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ፡፡
የክልሉ ኢንስትመንት ኮሚሽነር ሎው ኦቡፕ (ዶ/ር) ለሪፖርተር በሰጡት አስተያየት፣ ክልሉ ሰላም ያለው፣ በተፈጥሮ ሀብት የዳበረና መልካም ሥነ ምኅዳር ላይ የሚገኝ ቢሆንም፣ በሚፈለገው መጠን መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ወደ ክልሉ የሚመጡት ባለሀብቶች እምብዛም አለመሆናቸውንና ያሉትም በአብዛኛው በእርሻ ልማት የተሰማሩ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
ጋምቤላን የተሻለ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግና ያለውን ዕድል ለማስተዋወቅ ለሁለት ወራት የሚዘልቅ በእርሻና ማዕድን ዘርፍ ከተሰማሩ ወ/ሮ የራስወርቅ ግርማ፣ ከድርጅታቸው የራስወርቅ ትሬዲንግ ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን ገልጸዋል፡፡
በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146055/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤7👍1👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
ሲንቄ ዲጂታል ሁሉን አቀፍ የባንኪንግ አገልግሎት በአንድ ቋት የያዘ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የደንበኞቹን ፍላጎት ለሟሟላት የተዘጋጀ ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ እንደየምርጫዎ በቀላሉ ይጠቀሙ።
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

❤5👍1👎1
በአዋጅ የሒሳብ መዝገብ ይይዛሉ የተባሉ ግብር ከፋዮች በመመርያ ቫት እንዲመዘገቡ መደንገጉ ቅሬታ አስነሳ
#Ethiopia: ‹‹ሊስተናገዱ የሚገባው ወጪና ገቢያቸው እየተቀናነሰ በሚስተናገድበት በቫት ሥርዓት ነው››
በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ ድንጋጌ የሒሳብ መዝገብ ይይዛሉ የተባሉ የሙያ አገልግሎት ሰጪ ግብር ከፋዮች፣ ከነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል በተባለው መመርያ ቁጥር 1104/2017 መሠረት የቫት ተመዝጋቢ እንዲሆኑ መደንገጉ ከተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጋር የሚጣረስና መመርያው አዋጁን የሚጥስ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ገንዘብ ሚኒስቴር የቲኦቲ አዋጅ መሻሩንና የገቢ ግብር አዋጅ መሻሻሉን አስመልክቶ፣ ግብር ከፋዮች የቫት ተመዝጋቢ የሚሆኑበትን አሠራር የያዘ መመርያ ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን፣ መመርያው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን መሠረት ያደረገ አይደለም ሲሉ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎች ተናግ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146074/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: ‹‹ሊስተናገዱ የሚገባው ወጪና ገቢያቸው እየተቀናነሰ በሚስተናገድበት በቫት ሥርዓት ነው››
በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ ድንጋጌ የሒሳብ መዝገብ ይይዛሉ የተባሉ የሙያ አገልግሎት ሰጪ ግብር ከፋዮች፣ ከነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል በተባለው መመርያ ቁጥር 1104/2017 መሠረት የቫት ተመዝጋቢ እንዲሆኑ መደንገጉ ከተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ጋር የሚጣረስና መመርያው አዋጁን የሚጥስ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ገንዘብ ሚኒስቴር የቲኦቲ አዋጅ መሻሩንና የገቢ ግብር አዋጅ መሻሻሉን አስመልክቶ፣ ግብር ከፋዮች የቫት ተመዝጋቢ የሚሆኑበትን አሠራር የያዘ መመርያ ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን፣ መመርያው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን መሠረት ያደረገ አይደለም ሲሉ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎች ተናግ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146074/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤15👍4
ተጨማሪ ክፍያን በጉርሻ መልክ ያካተተው የባንኮች የውጭ ምንዛሪ ግብይት ውድድር
#Ethiopia: የውጭ ምንዛሪ ግብይት በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ አዲስ ውድድር የሚታይበት አገልግሎት እየሆነ መጥቷል፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባንኮች በዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ መግዣ ተመናቸው ላይ ‹‹ጉርሻ›› የሚሉትን ተጨማሪ ገንዘብ በማካተት ደንበኞችን የመሳብ ውድድር ውስጥ ገብተዋል። ይህ የመወዳደሪያ ሥልትም በባንኮች መካከል ያለው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ መግዣ ተመን የተለያየ እንዲሆን አድርጓል፡፡
በየዕለቱ ይፋ ከሚያደርጉት የመግዣና የመሸጫ ዋጋቸው በተጨማሪ እንሰጣለን ብለው የሚጠቅሱትም የጉርሻ መጠንም ቀስ በቀስ እያደገ ይገኛል። ለዓብነትም፣ በተጠናቀቀው ሳምንት እንደ አዋሽና ወጋገን ያሉ ባንኮች በዕለታዊ የዶላር መግዣ ተመናቸው ላይ ያስቀመጡት የዘጠኝ በመቶ ተጨማሪ የጉርሻ ክፍያ ተደምሮ አንድ ዶላር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146045/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
ተጨማሪ ክፍያን በጉርሻ መልክ ያካተተው የባንኮች የውጭ ምንዛሪ ግብይት ውድድር - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
የውጭ ምንዛሪ ግብይት በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ አዲስ ውድድር የሚታይበት አገልግሎት እየሆነ መጥቷል፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባንኮች በዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ መግዣ ተመናቸው ላይ ‹‹ጉርሻ›› የሚሉትን ተጨማሪ ገንዘብ በማካተት ደንበኞችን
❤7
ግላዊ ዳታ የሚሰበስቡ ተቋማት ፈቃድ እንዲያወጡ እንደሚገደዱ ተነገረ
#Ethiopia: የግለሰቦችን ግላዊ ዳታ የሚሰበስቡ ተቋማት በሙሉ ከተያዘው በጀት ዓመት ጀምሮ ፈቃድ እንዲያወጡ እንደሚገደዱ፣ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተያዘው በጀት ዓመት በትኩረት ከሚከናወኑ ሥራዎች አንዱ የግለሰቦችን የግል ዳታ እየሰበሰቡ ያሉና ወደፊት መረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚሰማሩ ተቋማት በሙሉ ፈቃድ እንዲያወጡ ማድረግ ነው።
ባለሥልጣኑ የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 1321/2016 የማስፈጸም ሥልጣን እንደተሰጠው የገለጹት ባልቻ (ኢንጂነር)፣ በዚህም ለዜጎች፣ ለሚመለከታቸው የመንግሥትና ሌሎች ተቋማት ስለአዋጁ የማሳወቅ ሥራ በስፋት እንደሚከናወን ገልጸዋል። በዚሁ በጀት ዓመትም ለ100 ያህል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146069/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: የግለሰቦችን ግላዊ ዳታ የሚሰበስቡ ተቋማት በሙሉ ከተያዘው በጀት ዓመት ጀምሮ ፈቃድ እንዲያወጡ እንደሚገደዱ፣ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተያዘው በጀት ዓመት በትኩረት ከሚከናወኑ ሥራዎች አንዱ የግለሰቦችን የግል ዳታ እየሰበሰቡ ያሉና ወደፊት መረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚሰማሩ ተቋማት በሙሉ ፈቃድ እንዲያወጡ ማድረግ ነው።
ባለሥልጣኑ የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 1321/2016 የማስፈጸም ሥልጣን እንደተሰጠው የገለጹት ባልቻ (ኢንጂነር)፣ በዚህም ለዜጎች፣ ለሚመለከታቸው የመንግሥትና ሌሎች ተቋማት ስለአዋጁ የማሳወቅ ሥራ በስፋት እንደሚከናወን ገልጸዋል። በዚሁ በጀት ዓመትም ለ100 ያህል ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146069/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤13👍4👏1
የኢትዮጵያ ከተሞች ለአገራዊ ጥቅል ምርት 55 በመቶ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ተባለ
#Ethiopia: በኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች ለአገራዊ ጥቅል ምርት (ጂዲፒ) ከ55 በመቶ በላይ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ይህን ያስታወቀው ከኅዳር 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ‹‹የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት›› በሚል መሪ ቃል የሚካሂደውን አሥረኛውን የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም አስመልክቶ፣ ዓርብ መስከረም 9 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ 80 በመቶ በአገራዊ ጥቅል ምርት አስተዋጽኦ እያበረከቱ የሚገኙ ከተሞች ናቸው ብለው፣ የኢትዮጵያ ከተሞችም ለአገራዊ ጥቅል ምርት 55 በመቶ ድርሻ እያበረከቱ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
‹‹የኢትዮጵያ መፃኢ ዕጣ ፈንታ ከከተሜነት ጋር ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146060/

❤9👍5👏1😁1
‹‹ግብፅ በዓባይ ተፋሰስ ከምንጩ ጀምሮ ሥልጣን አለኝ የምትለው አንዳችም የሕግ መሠረት የለውም›› ዮናስ ተስፋ (ዶ/ር)፣ የሕግ ባለሙያ
#Ethiopia: የሕግ ባለሙያው ዮናስ ተስፋ (ዶ/ር) በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ሕጎች፣ እንዲሁም በልማትና በሰብዓዊ መብት ሕጎች በስዊድን ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፡፡ ለረዥም ዓመታት ከሕገ መንግሥት ጥናት ጀምሮ በሕግ ሙያ አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ የውኃና የመሬት ሀብት ዋና የሕግ አማካሪና ተመራማሪ ሲሆኑ፣ በተለይ በዓባይ ተፋሰስ ውኃ አጠቃቀም ላይ ዓለም አቀፍ ሕጎችን ያጣቀሱ መጣጥፎችን ያቀርባሉ፡፡ ግብፆች የኢትዮጵያን ታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ ሕግ ያልተከተለና ዓለም አቀፍ ዕውቅናም የሌለው ነው ብለው ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ያስገቡትን ደብዳቤ የሚሞግት መጣጥፍ ከሰሞኑ አበርክተዋል፡፡ ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ጨርሳ መጠቀም መጀመሯም ሆነ በዓባይ ተፋሰስ ላይ የምትከተለው ፖሊሲ በዓለም...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146039/

❤15👏1
ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የምታሳየው ዛቻ የአፍሪካ ቀንድን የማተራመስ ቀጣይ ፖሊሲዋ መሆኑ ተነገረ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካይነት ‹‹ግብፅ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የያዘችው አቋም ተሰንዶ የተቀመጠ፣ በይፋዊና ድብቅ መንገድ ኢትዮጵያን የማተራመስ አጀንዳዋ መሆኑ ይታወቅልኝ›› በማለት፣ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ደብዳቤ መላኳ ታወቀ።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተጻፈውና ሪፖርተር የተመለከተው ደብዳቤ፣ የግብፅ ባለሥልጣናት እ.ኤ.አ. መስከረም 9 ቀን 2025 ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሲመረቅ ለፀጥታው ምክር ቤት የጻፉትን የክስ ደብዳቤ በተመለከተ፣ ኢትዮጵያ ከዓባይ ውኃ የመጠቀም መብቷን ከማንም ፈቃድ መጠየቅ የሚያስፈልገው ጉዳይ አይደለም ይላል።
ለ14 ዓመታት ያህል በግንባታ ላይ የቆየው ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ ሲመረቅ፣ ግብፅ ለፀጥታው ምክር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146063/

❤17👏2😁1
የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት ጥያቄ አስቻይ ሁኔታዎችና ተግዳሮቶች
#Ethiopia: ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የረዥም ጊዜ ምኞቷንና ፍላጎቷን በግልጽ ይፋ ማድረጓ፣ ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ ወይም ለንግግር ማሳመሪያ ግብዓት መሆን እንደሌለበት በርካቶች ሲወተውቱ ቆይተዋል፡፡ ‹‹የነብርን ጭራ አይዙም ከያዙም አይደለቁም›› ይሉት አገራዊ አባባልን አጣቅሰው ጭምር ጉዳዩ ያዝ ለቀቅ በሚል መንገድ ሳይሆን፣ በጥብቅ መያዝ እንደሚኖርበት በርካቶች ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡
‹‹The genie is now out of the box›› ወይም ‹‹ጂኒው ከሳጥኑ ውስጥ ወጥቷል›› የሚለውን አባባል በአንድ ወቅት የተጠቀሙት ታዋቂው የፖለቲካ ተንታኝ በለጠ በላቸው (ዶ/ር)፣ የባህር በር ማግኘት የኢትዮጵያ ፍላጎት አንዴ ይፋ ከሆነ በኋላ ተመልሶ የሚከስም ወይም የሚሞት አጀንዳ አለመሆኑን ገልጸው ነበር፡፡
የባህር በ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146050/

❤21👍1
#ማስታወቂያ
የራስን ቤት የመሰለ ነገር የለም! በ20% ቅናሽ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው አያት የራሶን ቤት ይግዙ! የተሸላሚው የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተኛ ይሁኑ
There's no place like home. With a 20% discount, own a house at the beautiful Ayat! Join the award winning Temer Properties, become a homeowner for less!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale

❤4
በአገሪቱ የሚካሄዱና የተጠናቀቁ ግንባታዎች የጥራት ደረጃ ተፈትሾ የሚረጋገጥበት ሥርዓት ይበጅ
#Ethiopia: በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ የተለያዩ ግንባታዎች ምን ያህል የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው እየተገነቡ ስለመሆናቸው እርግጠኛ ሆኖ መናገር ሊከብድ ይችላል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ትልልቅ ሕንፃዎችና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ደረጃቸውን ጠብቀው ስለመገንባታቸው አሁንም በእርግጠኛነት መመስከር አይቻልም፡፡
ግንባታቸው የተጠናቀቁና በሪል ስቴት ኩባንያዎች እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች ምን ያህል አደጋን ለመቋቋም ታስቦባቸው እየተሠሩ ስለመሆኑ ለመመስከር በቂ መረጃ ሊኖረን ይገባል፡፡ በተለያዩ የግንባታ ዘዴ የሚሠሩ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታዎችም ሆኑ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሕንፃዎች አደጋ የመቋቋም አቅማቸው ተፈትሾ ለአገልግሎት ስለመብቃታቸው የሚታወቅ አሠራር አለ ወይ? የሚለውም ጉዳይ ቢሆን በራሱ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146048/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ የተለያዩ ግንባታዎች ምን ያህል የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው እየተገነቡ ስለመሆናቸው እርግጠኛ ሆኖ መናገር ሊከብድ ይችላል፡፡ እንደ አዲስ አበባ ባሉ ከተሞች ውስጥ የሚታዩ ትልልቅ ሕንፃዎችና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ደረጃቸውን ጠብቀው ስለመገንባታቸው አሁንም በእርግጠኛነት መመስከር አይቻልም፡፡
ግንባታቸው የተጠናቀቁና በሪል ስቴት ኩባንያዎች እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች ምን ያህል አደጋን ለመቋቋም ታስቦባቸው እየተሠሩ ስለመሆኑ ለመመስከር በቂ መረጃ ሊኖረን ይገባል፡፡ በተለያዩ የግንባታ ዘዴ የሚሠሩ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታዎችም ሆኑ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሕንፃዎች አደጋ የመቋቋም አቅማቸው ተፈትሾ ለአገልግሎት ስለመብቃታቸው የሚታወቅ አሠራር አለ ወይ? የሚለውም ጉዳይ ቢሆን በራሱ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146048/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤7👍2🤔1
የሥርዓተ ምግብ ክፍተትን ለመሙላት ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲተባበሩ ጥሪ ቀረበ
#Ethiopia: የኢትዮጵያን የሥርዓተ ምግብ መዛባት ችግርን ለመቅረፍ፣ ሁሉም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በገንዘብና በግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች እንዲተባበሩ ጥሪ ቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ጥምረት ለሥርዓተ ምግብ መስፋፋት ሐሙስ መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም. ጠቅላላ ጉባዔ ሲያካሂድ፣ በአሁኑ ወቅት የሚታየውን የሥርዓተ ምግብ ችግር መፍታት የአንድ አካል ኃላፊነት እንዳልሆነና ትብብር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል፡፡
የጥምረቱ አገር አቀፍ መሪ አቶ አበበ ምሕረቱ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በ11 የሲቪል ማኅበራት የተቋቋመው ጥምረቱ በአሁኑ ወቅት 88 አባላት አሉት፡፡ ባለፉት 12 ዓመታት ሥርዓተ ምግብን በሚመለከት ሁሉም ማኅበረሰቦች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ከማድረግ ጀምሮ፣ ድምፅ የመሆን ሥራዎችን ሲያከናው...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146057/

❤13👍1
ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው መጫወት በሚችሉበት መመርያ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጠ
#Ethiopia: የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የተለያዩ አገሮች ዜግነት ቢኖራቸውም፣ ለትውልድ አገራቸው ብሔራዊ ቡድን እንዲጫወቱ የሚያደርግ አሠራር (መመርያ) ዘርግቶ እየሠራበት ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ዓለም አቀፍ አሠራር ኢትዮጵያ በምትከተለው የሕግ ማዕቀፍ ሳይተገበር ቆይቷል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በበኩሉ ጉዳዩ በዓለም አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ መመራት ይችል ዘንድ፣ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑ ቢታወቅም፣ እስካሁን በሕጉም ሆነ በመመርያው የተለወጠ ነገር የለም፡፡
ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት በወጡ አዋጆች፣ ደንቦችና መመርያዎች ምክንያት ትውልድ ኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ለአገራቸው ክለቦች ተመዝግበው እንዲጫወቱ ለማድረግ መመርያዎቹን አስመልከቶ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146029/

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለአገራቸው መጫወት በሚችሉበት መመርያ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጠ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) የተለያዩ አገሮች ዜግነት ቢኖራቸውም፣ ለትውልድ አገራቸው ብሔራዊ ቡድን እንዲጫወቱ የሚያደርግ አሠራር (መመርያ) ዘርግቶ እየሠራበት ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ዓለም አቀፍ አሠራር ኢትዮጵያ በምትከተለው የሕግ
👍3❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
የፈጠነ ይክፈሉ!
*****
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ
‘ፈጣን ክፍያ’ ‘Quick Pay’ አገልግሎት
በሰኮንዶች ክፍያ መፈፀም/ ገንዘብ መላክ ይችላሉ!
👉 ‘ፈጣን ክፍያ’ ‘Quick Pay’ የሚለውን ይጫኑ፣ የሂሳብ ቁጥር ያስገቡ ወይም QR ኮድ ስካን ያድርጉ፣ የገንዘብ መጠኑን አስገብተው ይጨርሱ!
ፍጥነት፣ ምቾት፣ አስተማማኝነትን ያጣጥሙ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #mobilebanking #banking #ethiopia

❤1
ኢትዮጵያ ከውኃ አቅርቦት አኳያ ውስንነት ካለባቸው ሦስት የአፍሪካ አገሮች ውስጥ አንዷ እንደሆነች ተገለጸ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም የተፈጥሮ ሀብትን በአግባቡ ባለመጠቀም ምክንያት፣ ከውኃ አቅርቦት አኳያ ውስንነት ካለባቸው ሦስት የአፍሪካ አገሮች መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ፡፡
ሴንተር ፎር ሳይንስ ኤንድ ኢንቫይሮንመንት (center for science and environment) የአፍሪካ አካባቢ ሁኔታን የሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ሲያደርግ፣ ኢትዮጵያ ከመሠረተ ልማትና ከአጠቃቀም አኳያ ያላትን የውኃ ሀብት በአግባቡ አትጠቀምም ብሏል፡፡
ይህ ችግር በዓለም አቀፍ ደረጃ በአምስት አገሮች መኖሩን የሚገልጸው ሪፖርቱ፣ አፍሪካ ውስጥ ካሉት አገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤርትራና ሱዳን የችግሩ ተጋላጭ መሆናቸውን አስፍሯል፡፡
ሰዎች ለሚጠቀሙበት አገልግሎት፣ ለፋብሪካዎች ግብዓት፣ እንዲሁም ለሥነ ምኅዳር ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146052/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም የተፈጥሮ ሀብትን በአግባቡ ባለመጠቀም ምክንያት፣ ከውኃ አቅርቦት አኳያ ውስንነት ካለባቸው ሦስት የአፍሪካ አገሮች መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ፡፡
ሴንተር ፎር ሳይንስ ኤንድ ኢንቫይሮንመንት (center for science and environment) የአፍሪካ አካባቢ ሁኔታን የሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ሲያደርግ፣ ኢትዮጵያ ከመሠረተ ልማትና ከአጠቃቀም አኳያ ያላትን የውኃ ሀብት በአግባቡ አትጠቀምም ብሏል፡፡
ይህ ችግር በዓለም አቀፍ ደረጃ በአምስት አገሮች መኖሩን የሚገልጸው ሪፖርቱ፣ አፍሪካ ውስጥ ካሉት አገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤርትራና ሱዳን የችግሩ ተጋላጭ መሆናቸውን አስፍሯል፡፡
ሰዎች ለሚጠቀሙበት አገልግሎት፣ ለፋብሪካዎች ግብዓት፣ እንዲሁም ለሥነ ምኅዳር ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146052/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
ኢትዮጵያ ከውኃ አቅርቦት አኳያ ውስንነት ካለባቸው ሦስት የአፍሪካ አገሮች ውስጥ አንዷ እንደሆነች ተገለጸ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ እንዲሁም የተፈጥሮ ሀብትን በአግባቡ ባለመጠቀም ምክንያት፣ ከውኃ አቅርቦት አኳያ ውስንነት ካለባቸው ሦስት የአፍሪካ አገሮች መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ፡፡
❤3👍2😢1
#ማስታወቂያ
ባንካችን የሚሰጠው አገልግሎት በተመለከተ ያልዎትን አስተያየት፥ጥያቄ፥ቅሬታ እና ጥቆማ በተመለከተ ወደ ባንካችን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል 871 በነጻ በመደወል በነጻነት ያቅርቡ። ተገቢ መልስ እና ወቅታዊ መረጃን ያግኙ።

❤6👎1