ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ

❤9👍2
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ አገሮች የተጋፈጡት አዲስ የደኅንነት አደጋ
#Ethiopia: እ.ኤ.አ. በ1849 የኦስትሪያ ኃይሎች የቬነስ ከተማን የማውደም ተልዕኮ ያዘጋጃሉ፡፡ በአየር ላይ በሚንሳፈፉ ትልልቅ ፊኛ (ባሉን) ቦምብ ጭኖ ከሰማይ ወደ መሬት በማዝነብ ከተማዋን እንዳልነበረች አድርጎ የማውደም ተልዕኮ ነበር ኦስትሪያኖቹ የዘየዱት፡፡ ለተልዕኮው እስከ 30 ባሎኖች ተላኩ፡፡ ይሁን እንጂ የአየር ጠባዩ ኃይለኛ ግፊት ያለው ንፋስ የበዛበት ስለነበር አንድ ቦምብ (ተቀጣጣይ ነገር) ብቻ ነበር ቬነስ ከተማ ላይ የወደቀባት፡፡
የኦስትሪያዊያኑ ባሉኖች በአየሩ ተለዋዋጭነት የተነሳ ዓላማቸውን እንደታቀደው ሳይመቱ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መክሸፋቸው ይነገራል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ዘመቻ ከዚያ በፊት በታሪክ ተሞክሮ የማያውቅ የጦር ዕቅድ፣ አዲስ የጦር መሣሪያና አዲስ የጦር ሥልት እንዲፈጠር መነሻ መሆኑ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146240/

❤7👍2😁2
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ጣቢያ እጥረትና የክፍያ ዋጋው ማሻቀብ
#Ethiopia: በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ በመሆን አገልግሎት መስጠት የጀመረው፣ ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በኢትዮ ቴሌኮም የተገነባው የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ጣቢያ አገልግሎት የጀመረው በአንድ ጊዜ 16 ተሽከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም ይዞ ሲሆን፣ አገልግሎት በጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ወራቶች ደንበኞች ብዙም ወረፋ ሳይዙ እንደመጡ አገልግሎቱን አግኝተው ይሄዱ ነበር፡፡ በአብዛኛው በጣቢያው ውስጥ ካሉ የተሽከርካሪዎች ማቆያ ሥፍራ ውጪ የሚሆኑ የተሽከርካሪዎች እምብዛም የማይታዩበት እንደሆነም ይጠቀሳል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዚህ ጣቢያ ለመስተናገድ ወረፋ መጠበቅ ግድ እያለ መጥቷል፡፡ በኤሌክትሪከ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያው የተሽከርካ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146239/

❤9😁3
እያነጋገረ የሚገኘው አሳሳቢው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ዕውን መፍትሔ ያገኝ ይሆን?
#Ethiopia: ጃፓን ያሰናዳችው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ባለፈው እሑድ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያ፣ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታሪክ ከሦስት አሠርታት በኋላ ያለ ወርቅ ሜዳሊያ የተመለሰችበት ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ቋሚ ብሔራዊ ቡድን በነበረበት ወቅት የነበሩ ነባር አሠልጣኞችና ባለሙያዎች፣ ‹‹ብሔራዊ ቡድን አያስፈልግም›› ተብሎ ከተወሰነበት ዕለት ጀምሮ ለገናናው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ መፍረስ ዋነኛው ምክንያት እንደሆነ ነው የሚናገሩት፡፡
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አትሌቲክስ ክለብ አሠልጣኝ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የረዥም ርቀት አሠልጣኝ የነበሩት ረዳት ኮሚሽነር ሁሴን ሽቦ፣ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ውድቀት በዋናነት ምክንያት የ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146194/

❤12👍2👏1🤔1
በተመድ ዓመታዊ የፈጠራ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከ139 አገሮች 134ኛ ደረጃ ተሰጣት
#Ethiopia: የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አዕምሯዊ ንብረት መብቶች ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2025 ዓመታዊ የፈጠራ ብቃት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ከዓለም 139 አገሮች 134ኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ 28ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ አስታወቀ፡፡
የአገሪቱን የፈጠራ ቁመና ለመለካት ከ80 በላይ አመላካች መሥፈርቶችን መጠቀሙን በማስታወቅ የጥናትና ምርምር፣ የካፒታል ፍሰት፣ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎችን ለውጭ አገር ገበያ የማቅረብ አቅም፣ የአዕምሯዊ ንብረት አያያዝና በርካታ ጉዳዮችን በመዳሰስ ባለ 300 ገጽ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡
ዓመታዊ ሪፖርቱ ሌሴቶን በ132ኛ፣ ጊኒን በ23ኛ፣ ኢትዮጵያን በ134ኛ፣ ማሊን በ35ኛ፣ ቬኑዘዌላን በ136ኛ፣ ኮንጎን በ137ኛ፣ አንጎላን በ38ኛ እና ኒጀርን በ39ኛ ደረጃ መድቧቸዋል፡፡
ኢትዮጵያ ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146183/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia
በተመድ ዓመታዊ የፈጠራ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከ139 አገሮች 134ኛ ደረጃ ተሰጣት - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Reliable News Source In Ethiopia
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አዕምሯዊ ንብረት መብቶች ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2025 ዓመታዊ የፈጠራ ብቃት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ከዓለም 139 አገሮች 134ኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ 28ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ አስታወቀ፡፡
😁9❤8👍1
‹‹ፈረንሣይ ለፍልስጤም የምትሰጠው የአገርነት ዕውቅና ለባለብዙ ወገን መድረክ የተሻለ ጉልበት የመፍጠር ጥረታችን ነው›› አሌክሲስ ላሜክ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሣይ አምባሳደር
#Ethiopia: ፈረንሣይ ለፍልስጤም የምትሰጠው የአገርነት ዕውቅና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚታዩ አስከፊ ጦርነቶች፣ የባለ ብዙ ወገን መድረኮችን ሚና የበለጠ ለማጠናከርና ጉልበት የመስጠት ጥረት አንዱ አካል ነው ሲሉ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሣይ አምባሳደር ሚስተር አሌክሲስ ላሜክ ተናገሩ፡፡
በፍልስጤም ጋዛ አካባቢ የሚገኘው ሃማስ የተሰኘው ታጣቂ ቡድን ከእስራኤል ጋር ለዓመታት ባካሄደው ጦርነትና አሁንም የቀጠለውን ደም አፋሳሽ ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ያግዛል የተባለ ሁለት አገር የመሆን ውሳኔን የሚደግፉ፣ ለዘመናት የአገርነት ስያሜን ሳታገኝ ራሷን እንደ አገር አድርጋ ለዘለቀችው ፍልስጤም በርካታ አገሮች ከሰሞኑ ዕውቅና እየሰጧት ናቸው፡፡
ፈረንሣይ፣ እንግሊዝ፣ ፖርቱጋል፣ ካናዳና አውስትራሊያን ጨምሮ 150 አገሮች ለፍ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146188/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣...

❤14👍2👎1
#ማስታወቂያ
የራስን ቤት የመሰለ ነገር የለም! በ20% ቅናሽ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው አያት የራሶን ቤት ይግዙ! የተሸላሚው የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተኛ ይሁኑ
There's no place like home. With a 20% discount, own a house at the beautiful Ayat! Join the award winning Temer Properties, become a homeowner for less!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale

❤3
ለመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ አምራቾች የውጭ ምንዛሪ እጥረት ተግዳሮት እንደሆነባቸው ተነገረ
#Ethiopia: ‹‹መንግሥት እየተደረገ ካለው በላይ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው›› የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች አምራቾች ተግዳሮት እንደሆነባቸው የኢትዮጵያ መድኃኒትና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማኅበር አስታወቀ፡፡
ማኅበሩ ይህንን አስታውቀው 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ማክሰኞ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሆነ፣ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ዋቅቶሌ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፣ ባለፉት ዓመታት በዘርፉ በተደረጉ ለውጦች የተነሳ ውጤቶች እንደተመዘገቡና ከሦስት ዓመታት በፊት መንግሥት ከአገር ውስጥ የሚፈጽመው ግዥ ከአንድ ቢሊዮን ብር በታች እንደነበረና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን በሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች ይነሱ የነበሩ ተግዳሮቶችን ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146180/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia: ‹‹መንግሥት እየተደረገ ካለው በላይ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው›› የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች አምራቾች ተግዳሮት እንደሆነባቸው የኢትዮጵያ መድኃኒትና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማኅበር አስታወቀ፡፡
ማኅበሩ ይህንን አስታውቀው 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ማክሰኞ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲሆነ፣ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ዋቅቶሌ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፣ ባለፉት ዓመታት በዘርፉ በተደረጉ ለውጦች የተነሳ ውጤቶች እንደተመዘገቡና ከሦስት ዓመታት በፊት መንግሥት ከአገር ውስጥ የሚፈጽመው ግዥ ከአንድ ቢሊዮን ብር በታች እንደነበረና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶችን በሚያመርቱ ኢንዱስትሪዎች ይነሱ የነበሩ ተግዳሮቶችን ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146180/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤6👍3👏1
ችግር አባባሽ ጉዳዮች መፍትሔ ይፈለግላቸው!
#Ethiopia: ኢኮኖሚውን ከገባበት ማጥ ውስጥ ለማውጣትም ሆነ በሌሎች ዘርፎች የሚከናወኑ ሪፎርሞች ችግር ከመፍታት ይልቅ የሚያባብሱ ከሆነ፣ በአገሪቱ አሉ የሚባሉ ባለሙያዎችን አሳትፎ አዋጭ አማራጮችን ማየት ተገቢ ነው፡፡ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም በመንግሥት ከሚነገርለት በላይ፣ መሬት ላይ ያለው እውነታ የዜጎችን ኑሮ ከመጠን በላይ ማክበዱን ማስተባበል አይቻልም፡፡ ላሽቋል የተባለውን ኢኮኖሚ ከዓለም ባንክና ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በተገኘ የውጭ ምንዛሪ ድጋፍ ለመለወጥ የተለያዩ ዕርምጃዎች ቢወሰዱም፣ የገንዘብ ተቋማቱ በአገም ጠቀም ማበረታቻዎች ሲያደፋፍሩ ቆይተው አሁን ደግሞ ኢትዮጵያ ዕዳ የመክፈል ከፍተኛ ሥጋት ተጋርጦባታል በማለት ሪፖርት አውጥተዋል፡፡ መንግ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146185/

❤11👍1👎1👏1
ከስልሳ ዓመታት በኋላ አዲስ የፖስታ አገልግሎት አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ
#Ethiopia: ከስልሳ ዓመታት በኋላ አዲስ የፖስታ አገልግሎት አዋጅ በዝግጅት ላይ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬከተር ባልቻ ሬባ (ኢንጂነር) የኢትዮጵያ የፖስታ አገልግሎት እየተመራ ያለበት ሕግ በ1958 ዓ.ም. የወጣ እንደሆነ ለሪፖርተር ገልጸው፣ በዚህ ዓመት አዲስ የፖስታ አገልግሎት አዋጅ ለማውጣት እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡
የኢኮሜርስ መምጣት፣ የዲጂታል ኮሙዩኒኬሽን መሻሻልና መዘመን አዲስ አዋጅ ለማውጣት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
አዲሱ አዋጅ ቴክኖሎጂ ለፖስታ አገልግሎት ሥጋት ሳይሆን ከጊዜው ጋር አብሮ ለመሄድና የቁጥጥር ሥራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንዲያስችል መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ረቂቅ አዋጁን ባለድርሻ አካላት እንዲመክሩብት ይፋ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146176/

❤16👍4👏1
‹‹በሁለተኛው የሥልጣን ዘመኔ ሰባት ወራት የኢትዮጵያና ግብፅን ጨምሮ ሰባት ጦርነቶችን አስቁሜያለሁ›› ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
#Ethiopia: የተባበሩት መንግሥታት የመሪዎች ጠቅላላ ጉባዔ በትናንትናው ዕለት በኒውዮርክ ከተማ በተከፈተበት ወቅት ንግግር ያደረጉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያዎቹ ሰባት ወራት ውስጥ ብቻ ሊቆሙ አይችሉም የተባሉ ሰባት ጦርነቶችን ማስቆም መቻላቸውን ገለጹ።
ከእነዚህ ጦርነቶች መካከል አንዱ የኢትዮጵያና የግብፅ ጦርነት መሆኑን ተናግረዋል።
‹‹ሁለተኛውን የሥልጣን ዘመኔን በጀመርኩ በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ ሊቆሙ አይችሉም የሚባሉ ሰባት ጦርነቶችን አስቁሜያለሁ›› ያሉት ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ከእነዚህም መካከል አንዳንዶቹ ላለፉት 20 እና 30 ዓመታት ሳይፈቱ የቆዩ መሆናቸውን ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በንግግራቸው፣ ጦርነት ውስጥ ገብተዋል ካሏቸው አገሮች መሪዎች ጋር...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146191/

❤14😁3👍1
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዳላት ተሰናባቹ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ተናገሩ
#Ethiopia:
የውጭ ምንዛሪ ፍሰቱ እ.ኤ.አ. በ2025 ብቻ 33 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል ብለዋል
የአውሮፓ ኩባንያዎች የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው ተነግሯል
በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ የተባለ የውጭ ምንዛሬ ክምችት መኖሩን ተሰናበቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ ተናገሩ፡፡
የቀድሞው የባንኩ ገዥ ከሳምንታት በፊት ከአውሮፓ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ቴክኒካዊ ውይይት ማድረጋቸውን፣ የአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ዕድገት ማሳየቱንና የዋጋ ንረቱ እየረገበ መሆኑን መናገራቸውን ሪፖርተር ከአውሮፓ ኅብረት የንግድ ምክር ቤት ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
አቶ ማሞ ከአውሮፓ የንግድ ምክር ቤት ጋር በኢትዮጵያ በነበራቸው ውይይት፣ የአገሪቱ የክፍያ ሚዛን (Balance of Payment) ለመጀመሪያ ጊዜ የ...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146177/

❤9😁8👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ
ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
****
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking

❤2👏1
ሦስት የተዳቀሉ የበቆሎ ዝርያዎችን ወደ አርሶ አደሩ ለማድረስ እንቅፋት መፈጠሩ ተገለጸ
#Ethiopia:
የእንሰትን የውስጠኛ ክፍል የሚያጠቃ ባክቴሪያ የሚከላከል ዝርያ ፈቃድ ማግኘቱ ታውቋል
ከዚህ ቀደም ይፋ የተደረጉ ሦስት የተዳቀሉ የበቆሎ ዝርያዎችን (genetically modified maize) ወደ አርሶ አደሩ የማድረስ ሒደት እንቅፋት እንደገጠመው ተገለጸ፡፡
የተዳቀሉ የበቆሎ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች የማላመድ ስራ መከናወን ቢኖርበትንም፣ በምርምሩ ምርቶቹ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ከተቀመጡት ስነምህዳሮች ባነሰና በተወሰነ ስነምህዳር ብቻ ይመረት መባሉ እንቅፋት መሆኑን፣ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴላ ፕሮጀክት (TELA project) አገር አቀፍ አስተባባሪ ተስፋዬ ዲሳሳ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
‹‹ከዚህ ቀደም ለአካባቢ ልቀት ፈቃድ ስናገኝ ይህ በቆሎ በአካባቢም ሆነ በሰው...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146171/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
#Ethiopia:
የእንሰትን የውስጠኛ ክፍል የሚያጠቃ ባክቴሪያ የሚከላከል ዝርያ ፈቃድ ማግኘቱ ታውቋል
ከዚህ ቀደም ይፋ የተደረጉ ሦስት የተዳቀሉ የበቆሎ ዝርያዎችን (genetically modified maize) ወደ አርሶ አደሩ የማድረስ ሒደት እንቅፋት እንደገጠመው ተገለጸ፡፡
የተዳቀሉ የበቆሎ ዝርያዎችን ለአርሶ አደሮች የማላመድ ስራ መከናወን ቢኖርበትንም፣ በምርምሩ ምርቶቹ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ከተቀመጡት ስነምህዳሮች ባነሰና በተወሰነ ስነምህዳር ብቻ ይመረት መባሉ እንቅፋት መሆኑን፣ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴላ ፕሮጀክት (TELA project) አገር አቀፍ አስተባባሪ ተስፋዬ ዲሳሳ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
‹‹ከዚህ ቀደም ለአካባቢ ልቀት ፈቃድ ስናገኝ ይህ በቆሎ በአካባቢም ሆነ በሰው...
ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146171/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
❤4👏1
#ማስታወቂያ
የሲንቄ ኢህሳን ከወለድ ነጻ ባንክ አገልግሎት ካርድ በመጠቀም በባንካችን ሆነ በማንኛውም ባንክ ፖስ ማሽን ለሚፈፅሙት ግብይት ግዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ ቀላል በሆነው መንገድ ክፍያዎን ይፈፅሙ!
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Financial_Inclusion #EMPOWERED_TOGETHER

❤8👎2👍1😁1
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.
Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com
----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8
Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com
Send us your news tips and information at: [email protected]
#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed

❤9👍1👏1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል

❤11👏2👍1