Telegram Web Link
ከተለያዩ አካባቢዎች የተወከሉ የፓርላማ አባላት ነዋሪዎች ያሉባቸውን ችግሮች እንደገለጹላቸው ተናገሩ

#Ethiopia: የሦስት ክልሎች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የወከሏቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የገጠሟቸውን የፀጥታና ሌሎች ችግሮች እልባት እንዲያገኙ ጥያቄ ማቅረባቸውን አስታወቁ፡፡
በዓመት ሁለት ጊዜ ከመራጮቻቸው ጋር የሚገናኙት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የክረምት እረፍታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሕዝባዊ ውይይቶችን በማድረግ፣ ከመራጮቻቸው የሚነሱ ጥያቄዎችን እንደሚሰበስቡ ይታወቃል፡፡
ሪፖርተር ያነጋገራቸው ከቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ከኦሮሚያና ከአማራ ክልሎች የተወከሉ የምክር ቤት አባላት የፀጥታ ችግርና የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች በማኅበረሰቡ በስፋት መነሳታቸውን አስታውቀዋል፡፡
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለረዥም ጊዜ የቆየው የፀጥታ ችግር አሁንም በማኅበረሰቡ ዘንድ ሥጋት ሆኖ መቀጠሉን የመተከል ዞን ተመራጭ ወ/ሮ ባሂታ ባውዱ ገልጸዋል፡፡ ይህም ማኅበረሰቡን ለከፋ ችግር እንዳጋለጠውና የተጀመ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146293/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
6👍2👏2
በአማራ ክልል ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ታዳጊዎች ለሴተኛ አዳሪነት መጋለጣቸውን ጥናት አመላከተ

#Ethiopia: በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው፣ ዕድሜያቸው ለጋብቻ ያልደረሱ ታዳጊዎች ወደ አዲስ አበባና ወደ ሌሎች የክልል ከተሞች በመሄድ በሴተኛ አዳሪነት እንደሚሰማሩ፣ ጀንደር ኤንድ አዶለስንስ ግሎባል ኤቪደንስ (Gender and Adolescence Global Evidence) የተሰኘ ዓለም አቀፍ የጥናት ቡድን አስታወቀ፡፡
የተቋሙ ጥናት አማራ ክልልን ጨምሮ በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በሶማሌና በአፋር ክልሎች ግጭትና ድርቅ ባሉባቸው አካባቢዎች በሚኖሩ 20 ሺሕ ሴቶች ላይ የተደረገ መሆኑንና የልጅነት ጋብቻን ጨምሮ ፆታዊ ጥቃት በከፍተኛ መጠን እንደጨመረ መረጋገጡ ተመላክቷል፡፡
ኢትዮጵያ የሴቶችን ማኅበራዊ ቅንጅት ‹‹ትመራለች›› በሚል መሪ ቃል ላለፉት አምስት ዓመታት በወጣት ሴቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ሲሠራ የነበረው ፕሮጀክት የመዝጊያ ፕ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146301/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
😢119👍1
ኢሰመኮ በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ዜጎች ከሕግ ውጪ ለእስር እየተዳረጉ ነው አለ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ‹‹ወቅታዊ ጉዳይ›› እየተባለ ዜጎች ከሕግ ውጭ ለእስር እንደሚዳረጉና በ48 ሰዓታት ውስጥ ለፍርድ እንደማይቀርቡ አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በ2017 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በ156 ፖሊስ ጣቢያዎችና ኢመደበኛ ማቆያዎች የተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ አስመልክቶ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር መስከረም 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ውይይት ማድረጉን ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
በክትትሉ በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ወቅታዊ ጉዳይ በሚል ሰዎች ከተያዙ በኋላ በሕጉ መሠረት በ48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት እንደማይቀርቡ፣ የኮሚሽኑ የሰብዓዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ ሥራ ክፍል ተጠባባቂ ከፍተኛ ዳይሬክተር አቶ በዳሳ ለሜሳ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146287/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️...
12👍3
የኮንስትራክሽን ዘርፉ ቀዳሚ ችግር ሙስና ነው ተባለ

#Ethiopia: በኮንስትራክሽን ዘርፍ ካሉ ችግሮች መካከል ሙስና በቀዳሚነት የሚጠቀስ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) ይህን ያስታወቁት፣ ‹‹የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ነባራዊ ሁኔታና ተግዳሮቶች›› በሚል መሪ ሐሳብ ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በተዘጋጀ መድረክ ነው፡፡
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በርካታ ገንዘብና ሀብት የሚፈስበት በመሆኑ በሰፊው ሙስና የሚፈጸምበት ነው ብለዋል፡፡ የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም እ.ኤ.አ. በ2019 ይፋ ባደረገው ሪፖርት በአውሮፓ ሙስና ከሚፈጸምባቸው ዘርፎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ 46 በመቶ እንደሚይዝ፣ በኢትዮጵያ በጥናት የተደገፈ አይሁን እንጂ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያለው ሙስና ‹‹ሰፊና ጥልቅ ነው፤›› ብለዋል፡፡
‹‹የሕግ ማዕቀፍ ችግር ሌላው በዘርፉ የሚስተዋል ተግዳሮት ነው፡...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146277/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
16👍2👎1
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በተዘጋው ዋን ማይክሮ ፋይናንስ ውስጥ ተቀማጭ ላላቸው ክፍያ አስተላለፈ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔ በተዘጋው ዋን ማክሮ ፋይናንስ ተቋም ውስጥ የቁጠባ ገንዘብ ለነበራቸው ደንበኞች የመድን ሽፋን ክፍያ መፈጸሙ ተገለጸ።
ለተገባላቸው የተቀማጭ ገንዘብ የመድን ሽፋን ለክፍያ የተወሰነውን ገንዘብ ገቢ አደረገ፡፡ ከኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በብሔራዊ ባንክ ፈቃድ አግኝተው ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት አንዱ የነበረው ዋን ማክሮ ፋይናንስ በብሔራዊ ባንክ ውሳኔ መዘጋጀቱን ተከትሎ በተቋሙ ውስጥ ተቀማጭ ገንዘብ ያላቸው ደንበኞች በፈንዱ ሕግ መሠረት ሊያገኙ የሚገባቸውን የዋስትና ገንዘብ ከፈንዱ ወጪ በማድረግ የክፍያ አገልግሎቱን በውክልና ለሚፈጽመው ኦሞ ባንክ ገቢ አድርጓል፡፡
ዋን ማክሮ ፋይናንስ ተቋም መጀመሪያ ሲቋቋም ‹‹ለታ›› የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን፣ በመቀጠል ስያሜውን ቀይሮ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146272/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]...
8👍2
ኢትዮጵያና 80ኛው የተመድ ጉባዔ

#Ethiopia: ዓመታዊውን የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ በርካቶች ‹‹የዲፕሎማሲ የዓለም ዋንጫ›› እያሉ ይጠሩታል፡፡ በየዓመቱ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባዔ ሲመጣ የዓለም አገሮች መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ወደ ኒውዮርክ ይተማሉ፡፡ በጉባዔው አዳራሽ የአገሮች መሪዎችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሚያሰሙት ዲስኩር የዓለም መገናኛ ብዙኃንን ቀልብ ቢስብም፣ የኒውዮርኩ ጉባዔ ግን እጅግ በርካታ የዲፕሎማሲ ሥራዎች የሚከወኑበት መድረክ እንደሆነ በሰፊው ይወሳል፡፡
ለአብነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመሩት ልዑክ በዘንድሮው 80ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የተወከለችው ኢትዮጵያ፣ ከተለያዩ አገሮች ጋር በተናጠልም ሆነ ባለዘርፈ ብዙ ግንኙነትን የሚያጠናክሩ ዲፕሎማሲያዊ ዕድሎች ማግኘቷ ይነገራል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ በተመዱ ጠቅላላ ጉባዔ አዳራሽ ካሰሙት የ13 ደቂቃ ንግግር በዘለለ፣ ከኩዌት ልዑል ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግን...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146276/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
12😢1
#ማስታወቂያ

ምቹ እና አስተማማኝ የሲንቄ ባንክ ካርዶችን   በመጠቀም ላከናወኑት   ግብይት  ያለምንም  የጊዜና  ቦታ  ገደብ   በቀላሉ ክፍያዎን በመፈፀም እና ገንዘብዎን እንዳሻዎ በማንቀሳቀስ ህይወትዎን ምቹ ያድርጉ !

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
👎2
ፌዴሬሽኖቹ በአሽከርካሪዎችና በንብረት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ ለመቀነስ ያስችለናል ያሉትን ስምምነት ተፈራረሙ

#Ethiopia
የአገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች ሥራቸውን እየተው በከተሞች ብቻ ለመሥራት መገደዳቸው ተነግሯል

የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን፣ በአገር አቀፍ ደረጃ በትራንስፖርት እንቅስቃሴ በአሽከርካሪዎችና በንብረት ላይ የሚደርሱ አደጋዎችንና ውድመቶችን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ጉዳዮች ላይ በጋራ በመሥራት፣ ችግሩን ለመቀነስ ያግዛል ያለውን ስምምነት ከትራንስፖርትና መገናኛ ሠራተኞች ኢንዱስትሪ ፌዴሬሽን ጋር ተፈራረመ፡፡
ሁለቱ አገር አቀፍ ፌዴሬሽኖች የአሽከርካሪና የአሠሪ ማኅበራት በተገኙበት ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ፊርማቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
የፌዴሬሽኖቹ ስምምነት በአሠሪውና በሠራተኛው መካከል እያጋጠሙ ያሉ የጋራ ችግሮችን ለመቅረፍ፣ ከመንግሥትና በየአካባቢው ከሚገኙ የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገርና በመመካከር አሽከርካሪዎች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146290/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
...
4👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

ስካን ያድርጉ፤ ይክፈሉ!
********
በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በማንኛውም የክፍያ አማራጭ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!
ክፍያማ እንዲህ ቀሎ አያውቅም!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
2
በኮሪደር ልማት መውጫና መግቢያ ለተዘጋባቸው ባለይዞታዎች አማራጭ መንገድ እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተላለፈ

#Ethiopia
ከግንባታ በፊት ሊሟሉ በሚገቡ ቅድመ መሥፈርቶች ላይ ማሻሻያ ተደርጓል

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት ምክንያት መውጫና መግቢያ የተዘጋባቸው ባለይዞታዎች አማራጭ መንገድ እንዲሰጣቸው ውሳኔ መተላለፉን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀትና ተያያዥ የግንባታ ፈቃድ መመርያዎችን አስመልክቶ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት መሆኑን ቢሮው ገልጿል።
በዚህ ውሳኔ መሠረት የለሙ ኮሪደሮች ላይ የሚገኙና በተለያየ ሥሪት (ነባር፣ ምትክ፣ ምደባና ጨረታ) ተብለው የተላለፉ ይዞታዎች፣ እንዲሁም በኮሪደሩ የአረንጓዴ ልማት መግቢያና መውጫ መንገድ የተዘጋባቸው ባለይዞታዎች፣ ነባራዊ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ በማስገባት አማራጭ መንገድ ተ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146304/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
5👍1👏1
#ማስታወቂያ

የራስን ቤት የመሰለ ነገር የለም! በ20% ቅናሽ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው አያት የራሶን ቤት ይግዙ! የተሸላሚው የቴምር ፕሮፐርቲስ ቤተኛ ይሁኑ
There's no place like home. With a 20% discount, own a house at the beautiful Ayat! Join the award winning Temer Properties, become a homeowner for less!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale
4😱1
‹‹አትሌቶች የባዕድ አምልኮ ተከታይ እስኪመስሉ እርስ በእርስ መተማመን የተሳናቸው ለምንድነው?›› ዶ/ር ይልማ በርታ፣ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ

#Ethiopia: በአትሌቲክሱ ከተወዳዳሪነት እስከ አሠልጣኝነት የረዥም ዓመታት ታሪክና ቁርኝት ካላቸው ባለሙያዎች አንዱ ናቸው፡፡ ከ1950ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ከትምህርት ቤት ጀምሮ በአትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ መረብ ኳስ፣ ቅርጫት ኳስ ተሳትፎ እንደነበራቸው ይናገራሉ፡፡  ይልማ በርታ (ዶ/ር) ከነበራቸው የስፖርት ፍቅር በመነሳት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ለከፍተኛ ትምህርት ጅማ መምህራን ኮሌጅ በነበሩባቸው ዓመታት ተማሪዎችንና የትምህርት ቤቱን የሥራ ባልደረቦች በማስተባበር ሁለገብ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ማስገንባት የቻሉ ናቸው፡፡
በጅማና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ቼክ ሪፐብሊክ አምርተው፣ ከስምንት ዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው ተመልሰው፣ በተለይም በአትሌቲክሱ ከመካከ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146256/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]
12👍1
በሕንፃ ግንባታ የሚደርሱ አደጋዎች ከትራፊክ አደጋ ቀጥሎ የከፉ መሆናቸው ተነገረ

#Ethiopia
በጥንቃቄ ጉድለት 142 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል

‹‹ከሚያማምሩ ሕንፃዎች ጀርባ የብዙ ወንድምና እህቶቻችን ደም ያላግባብ ፈሷል››
የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን
 
በሲሳይ ሳህሉ
በኢትዮጵያ ከትራፊክ አደጋ ቀጥሎ ጥንቃቄ በጎደለው የሕንፃ ግንባታ ምክንያት፣ በሰዎች ላይ እየደረሱ ያሉ አደጋዎች እየጨመሩና እየከፉ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ከአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን፣ ከኢትዮጵያ ሥራ ተቋራጮች ማኅበርና ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ጋር የግንባታ ሒደትንና ደኅንነትን በተመለከተ ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ባደረጉት ውይይት ላይ የአደጋው አስከፊነት ተገልጿል፡፡
የባለሥል...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146309/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10😢2👍1
ምርት ገበያ አራት ዓይነት ምርቶችን ወደ ግብይት ሥርዓቱ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አራት ዓይነት ምርቶችን በተያዘው ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት የሚያስችል የኮንትራት ሥራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ምርት ገበያ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምንና የ2018 ዕቅዱን በማስመልከት ሐሙስ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. መግለጫ ሲሰጥ ነው ይህንን ያስታወቀው፡፡
ምርት ገበያው ሲቋቋም የግብርና ምርቶችን የግብይት ሥርዓት እንዲያሳልጥ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ በ2009 ዓ.ም. የተቋቋመበት አዋጅ ሲሻሻል፣ ከግብርና ምርቶች ውጪ የሆኑ ሌሎች ምርቶችን በምርት ገበያው ማገበያየት እንደተፈቀደለት የምርት ገበያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መርጊያ ባይሳ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
እንደ ኦፓል ያሉ ማዕድናትንና ኢንዱስትሪ ምርቶችን ወደ ምርት ገበያው የማስገባት ሥራ እየ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146281/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
5👍1
የባንኮች የማበደር ጣሪያ ሙሉ ለሙሉ ሳይነሳ ከ18 ወደ 24 በመቶ  ከፍ እንዲል ተደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኮች የብድር እድገት ሙሉ በሙሉ ሳይነሳ ከ18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ እንዲል መወሰኑን የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2018 ዓም  አስታወቀ።

የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ተመን(National Bank rate) አሁን ባለበት 15 በመቶ ሆኖ ባለበት እንዲቀጥል፣ ለሚሰጣቸው የተቀማጭ ሂሳብ  አገልግሎት(Standing Deposite Facility) እና የብድር አገልግሎት(Standing Lending  Facility) የሚከፈሉ የወለድ ተመኖች ባሉበት እንዲቀጥሉ፣ እንዲሁም ባንኮች የሚያስቀምጡት የግዴታ መጠባበቂያ ምጣኔ በነበረበት እንዲቀጥልም መወሰኑን ገልጿል።

የዋጋ ግሽበቱ በሚፈለገው ልክ እንዲሆን ለማስቻል እንዳስፈላጊነቱ ገበያ መር የሆኑ የፖሊሲ  መሳሪያዎችን በተናጠልም ሆነ  በቅንጅት በቀጣይነት የሚጠቀም መሆኑንና የገንዘብ ፖሊሲ መሳሪያዎች የብሔራዊ ባንክ የወለድ ተመን፣ከባንኮች ጋር የሚደረግ የገንዘብ ግብይት(Open Market Operations )ንና የውጭ ምንዛሪ ገበያ(Foreign Exchange Intervention )ባንኳች በብሔራዊ ባንክ የሚያስቀምጡት የግዴታ መጠባበቂያ ምጣኔ  እንዲሆን መወሰኑንም አስታውቋል።
12👎12
2025/10/24 12:49:15
Back to Top
HTML Embed Code: