Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ማስታወቂያ

በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን
ወደ ወድ ሀገራችሁ ስትመጡ
በዘርፈ ብዙ አገልግሎታችን ትደሰታላችሁ!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
😁31
አቢሲኒያ ባንክ ያልተተገበረ ውሳኔውን ቀሪ በማድረግ ካፒቲሉን በአምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ

#Ethiopia
ባንኩ 7.3 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አስመዝግቧል

አቢሲኒያ ባንክ ካፒታሉን ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ አስተላልፎት የነበረው ውሳኔ ባለመተግበሩ፣ የቀደመውን ውሳኔ በመሻር የባንኩን ካፒታል ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ እንደ አዲስ የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ ተቀብሎ አፀደቀ።
የባንኩ ጠቅላላ የባለአክሲዮኖች ጉባዔ ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደበት ወቅት የባንኩን ካፒታል በአምስት ቢሊዮን ብር ለማሳደግ አዲስ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቦ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ 
ባንኩ ቀደም ብሎ ባካሄደው 15ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው ካፒታሉን በ2.5 ቢሊዮን ብር በማሳደግ ወደ 17.5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146432/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
5👍2👎1
#ማስታወቂያ

የሲንቄ ባንክ ከፍተኛ አመራሮች እና መላው ሰራተኛ የኢሬቻ ሳምንትን ምክንያት በማድረግ፣ በባንኩ ዋና መ/ቤት ያካሄዱት አከባበር በፎቶ፣
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
👍86👎4
ወደ አውሮፓ ኅብረት አገሮች ለሚገቡ የግብርና ምርቶች የወጣውን ደንብ በአንድ ዓመት ለማራዘም መታቀዱ ታወቀ

#Ethiopia: ወደ አውሮፓ ኅብረት አባል አገሮች የሚገቡ የግብርና ምርቶች ከደን ምንጣሮ ነፃ የሆኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችለው አዲስ ደንብ፣ ከመጪው ታኅሳስ ወር ጀምሮ ይተገበራል ተብሎ ቢጠበቅም፣ የኅብረቱ ኮሚሽን ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት ለማራዘም ማቀዱ ተሰማ፡፡
የኅብረቱ የአካባቢ ጥበቃ ሕግ ለመጀመሪያ ጊዜ እ.ኤ.አ. በ2024 ይፋ ተደርጎ፣ እ.ኤ.አ. ከመጪው ታኅሳስ 2025 ጀምሮ ለመተግበር ዕቅድ እንደነበረ ይታወሳል፡፡
የምድርን የሙቀት መጨመር በመከላከልና የደን ምንጣሮን በመቆጣጠር የተመረቱ የግብርና ምርቶች ብቻ ወደ ኅብረቱ ገቢያ እንዲገቡ የሚያደርገው፣ ይህ ጥብቅ ደንብ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኢንዶኔዥያ፣ ማሌዥያ፣ ኮቲዲቯርና ሌሎ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146380/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10👍3
መንግሥት አቅም ለሌላቸው ድርጅቶች ድጋፍ ማድረጉን የአሜሪካ መንግሥት ተቸ

#Ethiopia: መንግሥት በሥሩ ያሉ ድርጅቶችን ወደ ግሉ ዘርፍ እያዞርኩ ነው ቢልም አቅመ ቢሶችን በተለየ መንገድ ለመጥቀም ሥርዓቱን ያላግባብ እየተጠቀመበት ነው ሲል፣ የአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት ትችት አቀረበ፡፡
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤትና የኢኮኖሚና ቢዝነስ ጉዳዮች ቢሮ፣ በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት ምኅዳር የተመለከተ ሪፖርት ከቀናት በፊት ይፋ አድርገዋል፡፡
ሪፖርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135 ሚሊዮን እንደሚደርስና ሁለት ሦስተኛው ሕዝብ ከ30 ዓመት በታች መሆኑን፣ ከዚህ ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የወጣት ቁጥር እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው ርካሽ ጉልበት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ተ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146371/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
19👎4👍3😁2
#ማስታወቂያ

እንዳያመልጥዎ!

በ35% ቅናሽ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በፒያሳ፣ ሶማሌ ተራ፣ ጋርመንት እና አያት በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ20% - 35% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤታችን ይምጡና ይጎብኙን።

📍ከሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ወልደማሪያም ህንፃ

📞 6033 / 0975666699

Do not miss this chance!
Save 35% and be a homeowner NOW! We are offering a 20-35% discount on our apartments at Piassa, Somali Tera, Garment, and Ayat! Come visit our office, or give us a call for more details!

🌍 https://temerproperties.com/

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

#Temerproperties #Temerrealestate #EthiopianRealEstate #Sale #Houseforsale #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate
8👍2
Unpack the week's most important stories with the latest print edition of The Reporter, now available! Get in-depth analysis and insightful reporting you won't find anywhere else.

Don't miss out! Grab your copy today.
Prefer to read online? Find the digital edition here: www.thereporterethiopia.com

----------||----------
Stay connected with us for breaking news and updates:
Facebook ↠ bit.ly/3fmc8YE
X (Twitter) ↠ bit.ly/3nJLRpR
Telegram ↠ bit.ly/37OFEnC
YouTube ↠ tinyurl.com/5b798kj3
Instagram ↠ bit.ly/3RUPUB1
LinkedIn ↠ bit.ly/3H14CE8


Find Jobs in Ethiopia: EthiopianReporterJobs.com

Send us your news tips and information at: [email protected]

#EthiopiaNews #TheReporter #InDepthReporting #WeeklyNews #StayInformed
12👏1
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
9👍2👏1🤪1
አቢሲኒያ ባንክ የተነጠቀውን የመሬት ይዞታ ለማስመለስ አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ

#Ethiopia: ከ60 በላይ ወለሎች ይኖሩታል የተባለለትን ግዙፍ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት የተረከበው የመሬት ይዞታን የተነጠቀው አቢሲኒያ ባንክ፣ የተወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ እንዲታይለት አቤቱታ ማቅረቡን ገለጸ፡፡ 
ባንኩ የዋና መሥሪያ ቤቱን ሕንፃ ለመግባት ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ተረክቦት የነበረውን 9,700 ካሬ ሜትር የመሬት ይዞታ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነጥቆ ወደ መሬት ባንክ እንዲመለስ ካደረገ በኋላ፣ ለሌላ ልማት እንዲውል ማስተላለፉን ሰሞኑን በተካሄደው የባንኩ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገልጿል።
ባንኩ የከተማ አስተዳደሩ የወሰደበት ዕርምጃ በልዩ ሁኔታ ታይቶ ይዞታው እንዲመለስለት ለተለያዩ የመንግሥት አካላት አ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146470/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
8👍4👎1
The October edition of the Reporter Magazine is now available. Grab your copy at your nearest supermarket. Find the online version here. https://thereportermagazines.com/
👍42
ኢትዮጵያ የሴቶችን የንብረት ባለቤትነት በማረጋገጥ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች የተሻለች መሆኗ ተነገረ

#Ethiopia: በኢትዮጵያ 73 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች የንብረት ባለቤትነት መብታቸው በመረጋገጡ፣ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች የተሻለች መሆኗ ተገለጸ፡፡
ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች የተሻለች መሆኗ የተገለጸው የአፍሪካ ኅብረት፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የልማት ፕሮግራምና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የ2030 የዘላቂ ልማት ግቦችንና 2063 አጀንዳ አፈጻጸምን በሚመለከት በጋራ ባወጡት ዓመታዊ ሪፖርት ነው፡፡
ኢትዮጵያ የሴቶችን የንብረት ባለቤትነት መብት በማረጋገጥ ረገድ የተሻለ አፈጻጸም እንዳላት፣ 73 በመቶ የሚሆኑት ሴቶችም ይህ መብታቸው የተረጋገጠ መሆኑን ሪፖርቱ ያስረዳል...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146485/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
10👍5😁2🤔1
በባህላዊ መንገድ ግጭቶች የሚፈቱባቸው የሽምግልና የባህል ፍርድ ቤቶች ሥራ ሊጀምሩ ነው

#Ethiopia: በአማራ ክልል በተያዘው ዓመት በባህላዊ መንገድ ግጭቶች የሚፈቱባቸው የባህል ፍርድ ቤቶች ወደ አገልግሎት እንዲገቡ እንደሚደረግ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ዓለምአንተ አግደው ለሪፖርተር እንደተናገሩት ባለፈው ዓመት አዋጅ መውጣቱንና አዋጁን መሠረት ተደርጎም በየአካባቢው ያሉ በባህላዊ መንገድ ግጭት የሚፈታባቸው የሽምግልና ሥርዓቶች ጥናት ተደርጎባቸው በዚህ ዓመት ወደ ተግባር እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
ይህ ሥርዓት በታችኛው ማለትም በወረዳና በቀበሌ ደረጃ የሚተገበር መሆኑን ጠቅሰው፣ ዕውቅና በመስጠት ወደ ሥራ ማስገባት ላይ በትኩረት እንደሚሠራም አክለዋል። ባህላዊ የግጭት አፈታ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/146499/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ bit.ly/3Ruxsyv
ትሬድስ ↠ bit.ly/466VBCG

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com

ለዜና ጥቆማ እና መረጃ በዚህ ኢሜይል አድራሻ ያግኙን። [email protected]

✍️ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሐሳብ፣ ነጻ መንፈስ
7👍6😁3👏1🤪1
2025/10/21 21:49:10
Back to Top
HTML Embed Code: