📌የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ አሸናፊዎች
• የዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር - Elatick
• የዓመቱ ምርጥ ሜዲካል ኮንቴንት ክሬተር - ዶ/ር ሀረገወይን ሙሴ
• የዓመቱ ምርጥ አነቃቂ ኮንቴንት - ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ
• የዓመቱ ምርጥ የስዕል፣ ግጥምና ሌሎች አርትስ ኮንቴንት - ሲሳይ
• የዓመቱ ምርጥ መላ ሽልማት - I store by sophi
• የዓመቱ ምርጥ ኤዲቲንግ ኤንድ ኢፌክት - ሲሳይ
• የዓመቱ ምርጥ ሙዚቀኛ እና ፕሮዲዩሰር - ዮንዚማ
• የዓመቱ ምርጥ ሶሻል ኢምፓክት ኮንቴንት - ዶ/ር አብይ ታደሰ
• የዓመቱ ምርጥ የንግድ እና ትምህርታዊ ይዘት ተሸላሚ - ሚስ ፈንዲሻ
• የዓመቱ ምርጥ ዳንስ ኤንድ ፐርፎርማንስ አሸናፊ - ጃዝሚን/jazmin_hope1/
• የዓመቱ ምርጥ ሪቪው ኮንቴንት - ኤላ Review
• የዓመቱ ምርጥ ሪቪው ኮንቴንት ልዩ ተሸላሚ - Baes
• የዓመቱ ምርጥ ስፖርት ኤንድ ፊትነስ ኮንቴንት - ቶማስ ሀይሉ
• የዓመቱ ምርጥ ላይቭ ስትሪመር ተሸላሚ - ታኩር ሌጀንድ
• የዓመቱ ምርጥ ላይፍ ስታይል ኮንቴንት ተሸላሚ - Miss leyu
• የዓመቱ ምርጥ ሴት ፈኒየስት ተሸላሚ -ባዚ
• የዓመቱ ምርጥ ወንድ ፈኒየስት ተሸላሚ - ኤላ ትሪክ /Elatick/
• የዓመቱ ምርጥ ሚመር አዋርድ ተሸላሚ - I did it በዘነዘና
• የዓመቱ ምርጥ ትራቭል ኮንቴንት አዋርድ - አቤል ብርሃኑ
• የዓመቱ ምርጥ ኢንፎርማቲቭ ኮንቴንት አዋርድ - ሙሴ ሰለሞን
• የዓመቱ ምርጥ ኢመርጂንግ ኮንቴንት አዋርድ - ስኬት
• ቤስት ሾርት ሙቪ ቪዲዮ አዋርድ - ቤንጂ
• የኢቨንቱ ምርጥ አለባበስ በወንድ አሸናፊ - ከርተንኮል
• የኢቨንቱ ምርጥ አለባበስ በሴት አሸናፊ - ማህሌት ይብራለም
ለተጨማሪው: @EventAddis1

📌የንባብ ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ
10ኛው ዙር ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ሳምንት የፊታችን ሀሙስ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል ተብሏል።
በዚህ ፌስቲቫል በመጽሀፍት ማምረትና ሽያጭ ላይ የተሰማሩ አካላት የገበያ ትስስር እንዲፈጠርላቸው ያደርጋልም።
በዚህ የንባብ ባህል ፌስቲቫል በከተማዋ የሚገኙ የህዝብ ቤተ መጽሀፍት ቤቶች ደረጃቸው እና ያሉበት የጥራት ደረጃ ለህዝቡ ይስተዋወቅበታል ተብሏል።
በተጨማሪም የተለያዩ የህትመት ውጤቶች እንደሚተዋወቁም ነው የተነገረው።በቤተ መጽሀፍቶችና በአታሚዎች መካከል ድልድይ በመሆን የህትመት ውጤቶችን በቀላሉ ለተገልጋዩ ማህበረሰብ እንዲደርሱ ያግዛል ተብሏል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌"አሲና ገናዬ" የተሰኘ ሙዚቃ ተለቀቀ
ድምጻዊት ረቂቅ አስግደው በአጃቢ ድምጻዊነት የተሳተፈችበትና በካሶፒያ የተዘጋጀው "አሲና ገናዬ" የተሰኘ ሙዚቃ ለአድማጮች ደርሷል።
የሙዚቃው ግጥምና ዜማ በዮሐንስ ዘካሪያስ የተጻፈ እና ከሕዝብ የተወሰደ ነው ተብሏል።
ሙዚቃውን በ https://youtu.be/ZJZ2mm6VANw?si=oFGfbwA2cLDFQ7-V መስማት ትችላላችሁ ተብላችኋል።

📌 ኃይሌ ሪዞርት ጅማ ሥራ ጀመረ
ኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ አሥረኛውን መዳረሻ እና ባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል በጅማ ከተማ አገልግሎት አስጀምሯል።
ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ስራ የጀመረው ኃይሌ ሪዞርት ጅማ 105 የእንግዶች ማረፊያ ክፍሎች፣የምግብ አዳራሾች፣የተለያዩ ባሮች፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ስፓ፣ ጂምናዚየም፣ ከ30 እስከ 500 ሰዎችን የሚይዙ 5 የስብሰባ አዳራሾች፣ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የበይነ መረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎት ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።
የመሰብሰቢያና የምግብ አዳራሾች በአካባቢያው በሚነገሩ ታሪካዊ ስያሜዎች እንደተሰየመም ተገልጿል።
ኃይሌ ሪዞርት ጅማ ከ210 በላይ ያላነሱ የአካባቢው ነዋሪዎች የሥራ እድል የፈጠረ ሲሆን በቀጣይ በሙሉ አቅም ሥራ ሲጀምር 400 ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የሥራ እድል ከመፍጠርም ባሻገር ከፍተኛ ጥራት ባለው የአገልግሎት ባህል ህብረተሰቡን ለማገልገል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አቶ ተስፋዬ አስራት አስረድተዋል።
በሐዋሳ ከተማ አንድ ተብሎ የተጀመረው የኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ ዘንድሮ አስራ አምስት ሆኖታል።
ሐይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በቀጣይ የሻሸመኔውን እና የደብረብርሃን ከተማ መዳረሻውን በቅርቡ ለማስመረቅና ስራ ለማስጀመር ቀን ከሌት እየሰራ መሆኑን የሐይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ጋዲሳ ግርማ ተናግረዋል።

📌"ጊዜን መሸከም" መጽሐፍ ለንባብ በቃ።
የገጣሚ ዘውዴ አለልኝ ‹‹ጊዜን መሸከም›› የተሰኘ የግጥም መጽሐፍ ከሰሞኑ ለአንባቢያን ቀርቧል።
መጽሐፍ 54 ግጥሞችን የያዘ ሲሆን በ162 ገጽ የተቀነበበ ነው።የመጽሐፉ ቅርጽ በዋሽንት አውታረ ቅኝት የተሠራ ሆኖ በጥቁር፣ ሰማያዊ፣ ሐምራዊ እና ነጭ ቀለማት የተከፋፈለ ነው።
ቀለማቱ ከኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ዋሽንት፣ ክራር፣ ነጋሪት እና ሞረሽ ከምትባል ወፍ ጋር የተቀነባበረ ነው ተብሏል።
እያንዳዱ ክፍል ቀለማዊ እና ሙዚቃዊ ፍካሬ መግቢያ አለው። እንዲሁም ግላዊ መግቢያ እና ድኅረ ቃል በመጽሐፉ ውስጥ ተካቷል።
መጽሐፉን ለመግዛት የምትፈልጉ በኦንላይን online ማዘዝ ትችላላችሁ ተብላችኋል።
የመግዣ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር 350 ሲሆን፣ በውጭ ሀገር መገበያያ $20 ዶላር ተተምኗል።
አካውንት ቁጥር...
አቢሲኒያ ባንክ ( bank of abyssinia) 200869327 ዘውዱ አለልኝ አራገው ( zewdu alelgn aragaw)
ዳሽን ባንክ (Dashen bank) 5472769396011 ዘውዱ አለልኝ አራጋው ( zewdu alelgn aragaw)
ንግድ ባንክ (CBE ) 1000298476936 (Daniel abreha) ዳንኤል አብርሃ
ቴሌ ብር / tellebirr፦ 0913240885 zewdu alelgn
ክፍያ የፈጸሙን የባንክ ደረሰኝ Screenshot አድርገው፣ ወይም ፎቶ አንስተው በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ይላኩልን @Gizienmeshekem2424 ይላኩልን ተብላችኋል።

🥰1
📌በድምጻዊት ዲባን በኢሮብ አካባቢ በሚነገረው ሳሆ ቋንቋ የተሰራ የሙዚቃ አልበም ተለቀቀ ።
ድምጻዊት ዲባን በሳሆ ቋንቋ የሰራችው "Kokam liyo" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ የሙዚቃ አልበም ዛሬ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በDIBAAN የዩቲዩብ ቻናል በኩል ለአድማጮች ደርሷል።
እዚህ አልበም ውስጥ ከተካተቱ 11 የሙዚቃ ስራዎች አስሩ ላይ በሙዚቃ ቅንብር የተሳተፈው ሙሳ ማቲ ነው።
የሙዚቃ አልበሙን በዚህ ቻናል በኩል https://youtube.com/playlist?list=PLQZbkiZabnHwu_BSzbOYPMtNm7dcs6iNl&si=a41zArVDFNDA1ybg ማግኘት ትችላላችሁ ተብላችኋል።
ድምጻዊት ዲባን ወደ ጥበቡ አለም የተሳበችው ገና በልጅነቷ ነው በተለይ ለሞዴልንግ እና ሙዚቃ ልዩ ፍቅር አላት። ተሰጦዋን በትምህር ለማሳደግም የሞዴልንግ ትምህርት ተምራለች። ዲባን አሁን ላይ ወደ ሙዚቃው እያደላች ቢመስልም የሞዴሊንግ ስራንም እየሰራች ትገኛለች። ከዚህ ቀደም "ይባንድራ" የተሰኘ ነጠላ ዜማ ለአድማጮች ያደረሰች ሲሆን በመቀጠልም በ" ጋሆ"(GAHO) የተሰኘ የሙዚቃ ስራዋን ደረጃውን ከጠበቀ ቪዲዮ ጋ አዋዳ ዳግም ለአድማጮች ተመልካቾች አቅርባለች።
ኢሮብ በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ስቶን በሰሜን ከኤርትራ በምሥራቅ ከአፋር ክልል ትዋሰናለች። የብሔረሰቡ ቋንቋ ሳሆ በመባል ይታወቃል፡፡
ማኅበረሰቡ የሚገለገልባቸው የትንፋሽ፣ የክርና የምት የሙዚቃ መሣሪያዎች በአብነት ከሚጠቀሱት ናቸው፡፡ ሙዚቃ በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለው ቦታም ከፍተኛ የሚባል ነው፡፡ ውድድር በሚደረግባቸው ባህላዊ የሙዚቃ ሥርዓቶች ማሸነፍ፣ በኅብረተሰቡ መካከል የሚሰጠውን ዋጋ ለአብነት ማንሳት ይቻላል፡፡

📌አራተኛው አርኪ የሪል ስቴት ኤክስፖ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፈተ
የቤት ሻጮችና ገዢዎች፣ እንዲሁም ገንቢዎች የተለያዩ ተቋማትን ለማገናኘትና ለማስተሳስር ዕድል ይሰጣል የተባለለት አራተኛው አርኪ ሆምስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ ተከፍቷል።
ከዛሬ ታህሳስ 25 እስከ ታህሳስ 27/2017 በሚካሄደው በዚህ ኤክስፖ በርካታ የቤት አልሚዎች እየገነቡት ስላለው ቤት ግንባታዉ ያለበት ደረጃ፣ ሊገነቡት ስላቀዱት ቤት፣ ቤቶቹን ዋጋ፣ ስለሚፈልጉት እቃ እና አገልግሎት ከኤክስፖ ተሳታፊዎችና ከጎብኚዎች ጋር መረጃና ልምድ ይለዋወጣሉ ተብሏል።
ወቅቱ የበዓል እንደመሆኑ በርካታ ዲያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ በመሆኑ የኤክስፖውን ሳይጎበኙ ቤት እንዳይገዙ በሚል ሙሉ ቅድመ ዝግጅት የተደረገበት ልዩ የገና በዓል ቅናሽ መኖሩም ተገልገልፃል።
አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ያዘጋጀው ይሄ ኤክስፖ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ የቤት አልሚ ድርጅቶች እና አጋር አካላት እንደሚሳተፉ የተገለፀ ሲሆን ኤክስፖው መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማትን ፤ አንድ ላይ በማቀናጀት በከተማ እንዲሁም በአገር አቀፍ ደረጃ ሊሰሩ የታሰቡ መዋቅራዊ ቅንጅቶችን ለመፍጠር ምቹ ዕድል የሚፈጥር ገዥና ሻጭን በአንድ ላይ በማገናኘት በቀጥታ የሚፈልጉትን የቤት ዓይነት የሚመርጡበት ስለአጠቃላይ ሂደት በግልፅ መረጃ የሚለዋወጡበት በርካታ አማራጮች ያሉበት ለተረጋጋና ምክንያታዊ የቤት ግዥ ዉሳኔ ምቹና ዓይነተኛ አጋጣሚ እንደሚፈጥር የዝግጅት ክፍሉ ያስታወቀ ሲሆን ሁሉም ቤት ገዥ እና አልሚ ይህ ዕድል ሳያመልጠዉ ኤክስፖዉን እንዲሳተፍ ጥሪ አቅረቧል፡፡

📌የ"ፈለገ ኪን" የኪነጥበብ ዝግጅት ዛሬ ይካሄዳል
በኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሄራዊ ማህበር የሚዘጋጀው "የፈለገ ኪን" አምስተኛ የኪነጥበብ ዝግጅት ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ ስድስት ኪሎ በሚገኘው የማህበሩ ጽ/ቤት ይካሄዳል።
ባለፉት አራት መድረኮች እንደተደረገው ሁሉ አምስተኛው መርሀግብር ዓይነ ስውራንና የዓይነ ስውራን ወዳጆች የሆኑ ባለተሰጥዖዎች የሙዚቃ፣ የሥነግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት መድረክ ነው ተብሏል።
በዕለቱም አብዬ መንግስቱ ለማ ይዘከራሉ፤ አንጋፋው ደራሲ አበራ ለማ ደግሞ የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳ ሆነው እንደሚገኙ ተገልጿል።
አዘጋጆቹ "በመርሃግብሩ ላይ በመታደም ከአይነስውራን አእምሮ የፈለቁ እምቅ፣ ጥልቅ፣ ምጡቅ የስነ ጽሁፍ፣ የሙዚቃና የፍልስፍና ጠለ በረከቶችን ይቋደሱ " ብለዋል።
ለተጨማሪው: https://www.tg-me.com/EventAddis1

📌"ያልተወጋ ፍቅር "መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል።
በመምህርትና ገጣሚ ይሳለም አዳሙ የተዘጋጀው "ያልተወጋ ፍቅር" የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ይመረቃል።
በዕለቱም አርቲስት ስዩም ተፈራ፣ደራሲ የዝና ወርቁ፣ደራሲ አበራ ለማ፣ገጣሚ ፍሬሕይወት መላኩ እና ሌሎችም በክብር እንግድነት ይገኙበታል።
መምህርትና ገጣሚ ይሳለም አዳሙ ለ4 ዓመታት በመምህርነት፣ ለ12 ዓመታት በምክትል ር/መምህርነት ሠርታለች።