Telegram Web Link
በምዕራብ ጎንደር በአንድ ቀን ቢያንስ 16 ሹፌሮች በታጣቂዎች ተገደሉ!

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን "በታቀደ ጥቃት" የአፈር ማዳበሪያ ጭነው ሲጓዙ የነበሩ ቢያንስ 16 ሹፌሮች ሲገደሉ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁት ደግሞ መታገታቸውን የአካባቢው አስተዳደር ተናገሩ።

በመተማ ወረዳ ልዩ ስሙ መቃ በተባለ አካባቢ ሰኞ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡30 ገደማ የአካባቢው አስተዳደር "በቅማንት ታጣቂዎች" ተፈጽሟል ባለው ጥቃት ንፁሃን መንገደኞች እና ሹፌሮች መገደላቸው ተነግሯል።

አብዛኞቹ ሟቾች ከጂቡቲ ማዳበሪያ ጭነው በፀጥታ ኃይሎች ታጅበው ሲጓዙ የነበሩ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች መሆናቸው ተነግሯል።ለበርካታ ዓመታት አካባቢውን በማወክ የከሰሳቸው የቅማንት ታጣቂዎች "ኪስ ቦታዎችን" በመያዝ የፀጥታ ኃይሎች ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ገልጿል።
በትራፊክ አደጋ የአራት ሰው ህይወት አለፈ
***
አዲስ አበባ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ጌሾ ወንዝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ  ሰኔ 19/2017 ዓ/ም ረፋድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ  የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በሰባት ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት ተከስቷል።

በዕለቱ በደረሰው  አደጋ  ከሟቾቹ መሀል ከ11 ዓመት ልጇ ጋር የ31 ዓመት ዕድሜ ያላት እናት እንደምትገኝበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡

ከባድ እቃ ጭኖ ወደ ሱሉሉታ ይጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ የጫነው እቃ በተመሳሳይ አቅጣጫ ይጓዝ በነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3B አ/አ 09343 በሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ላይ በመውደቁ ነው በውስጡ ተሳፍረው በነበሩ ሰዎች ላይ አደጋው የተከሰተው። በአደጋው የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች ለህክምና ተልከዋል፡፡  

©አዲስ አበባ ፖሊስ
📌 የኛ እምነት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ከሁሉም የምትለይ ናት፡፡ ይህንን ጨብጣችሁ ያዙ፡፡ ሁሉም ደግሞ የሚጠላት ናት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ቃሉን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ፡፡ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ዋናው መሰረቱ ያ ቃል ነው፡፡ ብዙዎች ስለ ኦርቶዶክስ እያነሱ ኦርቶዶክስ ነን  የሚሉም አሉ፡፡ በዓለም ላይ ብዙ አሉ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ትለያለች የኛ እምነት ትለያለች ፡፡

በምድር ላይ እንደ አሜባ ተባዝተው በድርጅትነት እና በተለያየ የእምነት ስያሜ ምድርን ከከደኑት ከ35,000 በላይ የእምነት ተቋማትን እና የእምነት ስያሜዎች ውስጥ የማትደመር ናት የእኛ እምነት!!! የምትለይም ናት የማትገናኝ የማትመሳሰልም ናት መሰረቷም ጥንት የተመሰረተችበትም እውነት ቸሩ መድኃኔ ዓለም የተከለው እውነት  በእውነት እና በመንፈስ በእምነት የተመሰረተች ከጥንት ከብዙ ሺህ ዘመናት ጀምሮ የጸናች እግዚአብሔርን በመፈለግ በጥቂቱም ተነግሯቸው አባቶቻችን አብዝተው እግዚአብሔርን በመፈለግ በዛም ጉዟቸው እግዚአብሔርም ወዷቸው  በታላቅነት በተጋድሎ ያለፉባት  እግዚአብሔር ደግሞ በጣም በስስት የሚያያት ጥቂት ሕዞቦችን ያቀፈች ስማዊ ተዋህዶ ኦርቶዶክሶችን አይደለም የምላችሁ ሆነው እየኖሩበት ያሉትን እውነተኞቹን  ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነትን እኒህን ነው፡፡ እያነሳኁላችሁ ያለሁት በእምነት የሚመስሏችሁን ሆነው የሚጓዙትን እያልኩ ነው ያለሁት ፡፡

በአመሰራረቷም ቸሩ መድኃኔ ዓለም መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተከላት በደሙ ያነጻት የተቀጠቀጠላት የተገረፈላት የተሰቃየላት ዛሬም በስስት ዓይኑ የሚያያት የኛ ቤተክስስቲያን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ናት ኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ፡፡


ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት መግለጫ 07/08/2016 ዓ.ም ከ 27፡05 ጀምሮ እስከ 29፡56
Audio
📌 ወሳኝ ማሳሰቢያ ከራዕይ ዮሐንስ 20

ሰኔ 20/2017 ዓ.ም
🟢🟡🔴
ሰኔ 21 | የመጀመሪያዋ ቤ/ክ ቅዳሴ ሆነ። እንዲሁም
#እመቤታችን በልጇ መቃብር ላይ እያነባች ጸልያ ልዩ ቃልኪዳን ተቀብላለች። (ሰኔ ጎልጎታን መጸለይ እንዳትረሱ)

ሰኔ 20 ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሐዋርያት ወረደ። ፊልጵስዩስ በምትባል ሃገር በጴጥሮስ እጅ የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን አነጸ ብለን ነበር።

በዚህች ዕለት ደግሞ አእላፍ መላዕክትን፣ ሰማያውያን ቅዱሳንን እና እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዟት ወረደ። ሐዋርያቱ አብዛኞቹ እዛው ሲጸልዩ አድረው ነበርና ጌታችን ከቅዳሴው በፊት 2 ነገሮችን አሳየ፦

1. አስቀድሞ ቤተ ክርስቲያኗን በድንግል እናቱ ስም አክብሮ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን አሳየ፣

2. ቀጥሎ ደግሞ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስን ከመካከል አቁሞ "አርሳይሮስ" ሲል ሾመው። ይኼውም የዓለም ሁሉ ሊቀ ጳጳሳት (ፓትርያርክ) ማለት ነው።

በዚህ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት "አክዮስ" እያሉ 3 ጊዜ አሰምተው ጮሁ። አክዮስ ማለት "ይገባዋል ያሥምርለት" እንደ ማለት ነው። ጌታችን ከዚህ በኋላ ይቀድስ ዘንድ ጀመረ።

☘️ አማናዊት ማሕደሩን ድንግል ማርያምን መንበር አድርጎ

☘️ ቅዱስ ጴጥሮስ እንደ ተራዳኢ ካህን ቆሞ

☘️ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሠራኢ ዲያቆን ሆኖ

☘️ ሐዋርያት ድንግልን ከበው፣ መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቁመው ጌታችን ቀድሶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ።


በዚያች ቀን በፍጡር አንደበት ተከናውኖ ሊነገር የማይችል ደስታ ተደረገ። ከቅዳሴ በኋላ ጌታችን ሐዋርያትን አዘዛቸው፦

"ከዚህ ቀን ጀምሮ በመላው ዓለም በእናቴ በማርያም ስም አብያተ ክርስቲያናትን እነጹ። ይህችን ዕለት የሚያከብራትን አከብረዋለሁ።" ብሏቸው ከድንግል እናቱ ከመላዕክቱ ጋር ዐረገ።

T.me/Ewnet1Nat
 #እንኳን_አደረሳችሁ
Forwarded from Biruk
Audio
🛑🛑🛑 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ትምህርት አዘል መግለጫ
           እና
የመጨረሻው መጨረሻ
የውሳኔ እና የፍርድ ቃል።


21/10/2017 ዓ.ም
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
🛑🛑🛑 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል መግለጫ            እና የመጨረሻው መጨረሻ የውሳኔ እና የፍርድ ቃል። 21/10/2017 ዓ.ም
👆👆👆👆👆👆📌 3 ፣ 4 ፣ 5 ጊዜ ብቻ ሳይሆን 10 ጊዜ በተመስጦ ሊደመጥ ይገባዋል ። ከዛ ምክሩን ተግባራዊ ማድረግ የሁሉም አስተዋይ ሠራዊተ እግዚአብሔር ግዴታው ነው። በተቻለ ለሁሉም እንዲደርስ አድርጉ!
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
🛑🛑🛑 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል መግለጫ            እና የመጨረሻው መጨረሻ የውሳኔ እና የፍርድ ቃል። 21/10/2017 ዓ.ም
📌 እንግዲህ ስማ የአዳም ዘር!
ዛሬ ከጸባኦት በወጣው ውሳኔ መሠረት ከአብርሃሙ ሥላሴ በተሰጠ ጥብቅ ውሳኔና  ትዕዛዝ  መሠረት እኛም ይቺን ውሳኔና ትዕዛዝ እንዲች ብለን የማናልፋት እናንተም ቀይ መስመር እንደምትሉት የሆነ ነው ውሳኔና ትዕዛዙን መሠረት አድርገን ይኸው እንገልጽላቹሃለን ዓለም ሰምታም አይታም ወደ ማታውቀው ፍጹም መጠረግ በእሳት ወላፈን መበላት መውደም መክሰም ትሄድ ዘንድ የመጨረሻው  መለከት ተነፍቷል።

በቃ ስማ የአዳም ዘር!

የመጨረሻው መለከት ተነፍቷል።
እስካሁን በጠራነው ጥሪ በተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ውስጥም ውጭም ያላችሁ በተለይ ረጅም እድሜን  ለተዋሕዶ እምነታችሁ የከፈላችሁ አዛውንቶች እናቶች ጎልማሶች እባካችሁ ፈጥናችሁ ወስኑ በንስሓ ። ከሚጠረጉት መሃል ውጡ ንስሓን ተጠቀሙ። ቶሎ ውጡ ውጡ በንስሓ ፈጥናችሁ ወደ እግዚአብሔር ውደቁ ፍጠኑ በቃ !እስከ ሐምሌ ሰባት ቀን 2017 ዓ:ም ድረስ ብቻ ደግሜ  እለዋለሁ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ:ም ድረስ ብቻ እድል አላችሁ ከዛች እለት በኋላ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ዓለምን ከአምላኩ እስኪረከብ ድረስ ከአብርሃሙ ሥላሴ ከቸሩ መድኃኔ ዓለም ከእናታችን ከድንግል እስኪረከብ ድረስ እና አዲስ ትዕዛዝ ተረጋግጦ እስከተሰጠው ድረስ ሁሉ ነገር የተዘጋ ሆኖ ወደ ቅጣቱ ወደ መፈጸሙ ጉዞው እንዲቀጥል ተወስኗል አብቅቷል።የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦቹን በእቅፉ ያሉትን እውነተኞቹን በቅንነትም በየዋህነትም  በትሁትነትም   ያሉትን ሁሉ  በሩቅም ቢሆን በቅርብ በበዓታቸውም ያሉትን በመንፈስ አንድነት በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መርከብ ውስጥ እንዲሳተፉ እንዲገቡ እንዲሳፈሩ ስለተደረገ ከሐምሌ ሰባት 2017 ዓ:ም በኋላ የእምነት መርከቢቱ ሙሉ ለሙሉ በውስጥም እንዲሁም  በአብርሃሙ ሥላሴ በውጭም  እንድትዘጋ የሚያደርግ መሆኑን በብርቱ እያሳወቅን እስከ ሐምሌ ሰባት(7) 2017 ያለው ጊዜ ወርቃማ በእውነትም ሾልከው አመለጡ የሚባል አበባል ሰርቷል ለማለት ይቻላል! በእውነትም  የመጨረሻ እስትንፋስ ሰው አጠራቅሞ አይደለ የመጨረሻ ማራቶን የሚሮጥ ሰው የመጨረሻ እስትንፋሱን ስቦ ነው ይቺን የመጨረሻዋን 42 ኪሎ ሜትር ሊጨርሽ ትንሽ ሲቀረው ያለ የሌለ እስትንፋሱን ስቦ ነው የሚያመልጠው እና የሚገባው  ልክ እንደዛ ያለውን የመጨረሻ እስትንፋስ ስባችሁ የምታመልጡበት ወቅት መሆኑን በብርቱ እናረጋግጣለን።በቃ!ለቤተሰቦቻችን የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ቅን የዋህ ትሁት ህዝቦች አስፈላጊውን ሁሉ እንድታደርጉ ቀደም ተነግሯችኋል።

ይሄ እናንተም ሰምታቹሃል የቀራቹህ  ካለ በጊዜ ባለችው ቀን ውስጥ አጠናቁ ቀረ ይኸ ቀረ ይኼ ቀረ  የምትሉትን ነገር አጠናቁ ።

⚡️ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በቀን 21/10/2017 ዓ:ም ከሰተጠው
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ትምህርት አዘል መግለጫ
               እና
የመጨረሻው መጨረሻ
የውሳኔ እና  የፍርድ ቃል  ከሚለው መግለጫ  ላይ የተወሰደ።
እስራኤል በኢራን ማረሚያ ቤት ላይ ባደረሰችው ጥቃት 71 ሰዎች ተገድለዋል

በ12ቱ ቀናት የእስራኤል እና ኢራን ውጊያ፣ እስራኤል በቴህራን የሚገኘውን ኢቭን ማረሚያ ቤት ላይ ጥቃት አድርሳ 71 ሰዎች ገድላለች ተብሏል።

ከሟቾቹ መካከል የእስር ቤቱ ጠባቂዎች፣ ወታደሮች፣ ታራሚዎቹ እና የእስረኞች ቤተሰቦች ይገኙበታል ነው የተባለው።

የኢራን ፍትህ መ/ቤት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም ስምምነቱ ከተደረገ ከሁለት ቀናት በኋላ በፍርስራሹ ውስጥ የሟቾችን አስክሬን ማውጣት መጀመሩን አስታውቋል።

የፍትህ ቢሮ ቃል አቀባይ አስጋሀር ጃሀንጊር፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ እስራኤል ባደረሰችው ጥቃት በማረሚያ ቤቱ ከነበሩ ሰራተኞችና የእስረኛ ቤተሰቦች በተጨማሪ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሞቱ ተናግረዋል።

በኒዮርክ የሚገኘው የኢራናውያን መብት ተሟጋች በበኩሉ፣ ጥቃቱ የተፈጸመበት የኢቭን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ህንጻ በከፊል ወድሟል። በውስጡም የፖለቲካ እስረኞች እና የውጪ ሀገር ዜጎች ይታሰሩበት ነበር ነው ያለው።

ማረሚያ ቤቱ ላይ በደረሰ ጉዳት አስተዳደሩ እስረኞቹ ወደ ሌላ ስፍራ ማዘዋወሩ ታውቋል። ከእስረኞቹ መካከል የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ናርጌስ መሀመዲ፣ የፈረንሳይ እንዲሁም የሌሎች የውጪ ሀገራት ዜጎች ይገኙበታል ።

የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ጥቃቱን ያወገዘ ሲሆን፣ እስራኤል በንጹሀን ላይ ያደረሰችው ጥቃት ዓለምአቀፍ ህግን ያላከበረ ነው ሲል ተችቶቷል ሲል ያስነበበው አልጀዚራ ነው።
Forwarded from ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ትምህርት_አዘል_መግለጫ_እና_የመጨረሻው_መጨረሻ_የውሳኔ_እና_የፍርድ_ቃል.pdf
318.3 KB
📌 (PDF) ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ትምህርት አዘል መግለጫ
እና
የመጨረሻው መጨረሻ 
የውሳኔ እና የፍርድ ቃል።


ሰኔ 21 - 2017 ዓ.ም

(በድምጽ ከተለቀቀው ወደ ጽሁፍ የተቀየረ)
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ትምህርት_አዘል_መግለጫ_እና_የመጨረሻው_መጨረሻ_የውሳኔ_እና_የፍርድ_ቃል.pdf
🛑 መስማት የተሳናችሁ ቤተሰቦቻችን እንደ ከዚህ ቀደሙ የአባቶቻችንን መግለጫና ትምህርት በጽሑፍ እንደሚቀርበው ይሄን ከሰሞኑ የተላለፈው እጅግ ከባድ ውሳኔ የተካተተበትን "የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት አዘል መግለጫና የመጨረሻው መጨረሻ የውሳኔና የፍርድ ቃል"  የሚለውን በአስቸኳይ አውርዳችሁ እንድታነቡና ምክሩን እንድትተገብሩ አደራ እንላለን።

⛳️ መስማት ከተሳናቸው ወገኖቻችን በተጨማሪ ሁሉም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰብ እንደተቻለው print እንያስደረገ በወረቀት ቢይዘው ይጠቀማል።


https://www.tg-me.com/Ewnet1Nat/16029
2025/07/04 22:12:36
Back to Top
HTML Embed Code: