Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
የእህታችን እህተ ገብርኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ሰበታ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ሀገር አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ቤተሰብ አይድንም ።
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ሰበታ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ሀገር አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ቤተሰብ አይድንም ።
Audio
የእህታችን ወለተ ገብርኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
የእህታችን ወለተ ሚካኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
20250503_094849 (1).aac
2.2 MB
የእህታችን አስካለ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ሰንዳፋ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ሰንዳፋ
3/10/2017 ዓ.ም
👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር
👉 ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
👉 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
👉 ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ
የዝንጀሮ ፈንጣጣ‼️
የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) በሚባለው በሽታ በኢትዮጵያ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 18 መድረሱ ተረጋግጧል‼️
አምስት ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። የአንድ ሰው ሞት ተመዝግቧል።
በአዲስ አበባ በኤምፖክስ በሽታ እንደተያዙ ቢጠረጠሩም ለይቶ ማቆያ አልገባም ያሉ የመንግስት ሀላፊ ሆቴል ውስጥ ተቀምጠው ይገኛሉ ተብሏል።
በሽታው በአዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑም ታውቋል።
ይህ በሽታ ንክኪ ዋነኛ የመተላለፊያ መንገዱ ነው። በፍጥነት የመዛመት ዕድል ያለው በሽታ በመሆኑ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
(አዩዘሀበሻ)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሕንድ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ፣ ቢያንስ 110 ሰዎች ሞተዋል ሲል ታይምስ ናው ቴሌቪዥን ዘግቧል።
አህመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ መኖሪያ ቤቶች ላይ ነው አውሮፕላኑ የተከሰከሰው።
ከ240 በላይ መንገደኞችን አሳፍሮ ነበር።

ዩክሬንና ከተሞቿ አሁንም እየነደዱ ነው። ቀንም ለሊትም በሚዘንብባቸው የሩስያ ሚሳኤሎች ኪዬቭ፣ ኦዴሳ፣ ካርኪቭ፣ ዲንፕሮ፣ ቼርኔቭ፣ ዶንቴስክ፣ ኩርከስና ሱሚን ጨምሮ በርካታ የዩክሬን ከተሞች ማቅ ለብሰዋል። ሩስያ በ24 ሰዓታት ውስጥም 1,355 የዩክሬን ወታደሮችን ገድላለች።
በትላንት ዕለትም በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ጉባኤ ላይ የተገኘው የዩክሬኑ መሪ ዜሌንስኪ በበኩሉ አሁን ላይ ጥበቃና እገዛ ሊደረግልን ይገባል ሲል አጋዥ ወዳጆቹን ተማፅኗል።
የፖርትስማውዝ የጦር ሙሁሩ ፍራንክ ሉድዊክ በበኩላቸው እስከዛሬ በአለማችን ብዙ ግዜ ባልታየ መልኩ በነዚህ ተከታታይ ቀናት ሩስያ የማያቋርጥ ጥቃት መፈፀም መቻሏ ምን ያህል ጠንካራ አቋም እንዳላት ያሳያል ብለዋል።
የአውሮፓ ህብረት ደግሞ "አለሁ አትርሱኝ" በሚመስል መልኩ ሩስያ ላይ 18ተኛ ማዕቀቡን ለመጣል እየተሰናዳ ነው።
ይህ የበቀል እርምጃ ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ በቴሌቪዥን ብቅ ያሉት ቭላድሚር ፑቲን "በጦር መሳሪያም ሆነ በየትኛውም ፍልሚያ ለማንም አንንበረከክም ... ባህላችንንና ሀይማኖታችንን አስጠብቀን እንዘልቃለን" ብለዋል።
በትላንት ዕለትም በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ጉባኤ ላይ የተገኘው የዩክሬኑ መሪ ዜሌንስኪ በበኩሉ አሁን ላይ ጥበቃና እገዛ ሊደረግልን ይገባል ሲል አጋዥ ወዳጆቹን ተማፅኗል።
የፖርትስማውዝ የጦር ሙሁሩ ፍራንክ ሉድዊክ በበኩላቸው እስከዛሬ በአለማችን ብዙ ግዜ ባልታየ መልኩ በነዚህ ተከታታይ ቀናት ሩስያ የማያቋርጥ ጥቃት መፈፀም መቻሏ ምን ያህል ጠንካራ አቋም እንዳላት ያሳያል ብለዋል።
የአውሮፓ ህብረት ደግሞ "አለሁ አትርሱኝ" በሚመስል መልኩ ሩስያ ላይ 18ተኛ ማዕቀቡን ለመጣል እየተሰናዳ ነው።
ይህ የበቀል እርምጃ ከተጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ በቴሌቪዥን ብቅ ያሉት ቭላድሚር ፑቲን "በጦር መሳሪያም ሆነ በየትኛውም ፍልሚያ ለማንም አንንበረከክም ... ባህላችንንና ሀይማኖታችንን አስጠብቀን እንዘልቃለን" ብለዋል።
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ሀገር አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ቤተሰብ አይድንም ።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ሀገር አይድንም
👉 ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ቤተሰብ አይድንም ።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸም ጀመረች!!
የእስራኤል አየር ሃይል በኢራን የኒውክሊየር ኢላማዎች፣ ወታደራዊ ጣቢያዎች እና ጄኔራሎች ላይ ጥቃት መፈጸም ጀምሯል።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
እስራኤል.pdf
20.5 MB
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ እስራኤል መንግሥት
7/5/2016 ዓ.ም
ለ እስራኤል መንግሥት
7/5/2016 ዓ.ም
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
ኢራን.pdf
20.7 MB
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ኢራን መንግሥት
7/5/2016 ዓ.ም
ለ ኢራን መንግሥት
7/5/2016 ዓ.ም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በለሊቱ የእስራኤል ጥቃት የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዡ ጄኔራል ሆሴን ሰላሚ መገደላቸውን ተረጋገጠ።
የእስራኤል አየር ኃይል ማምሻውን በኢራን ኢላማዎች ላይ አምስት ዙር ጥቃት አካሂዷል።
የኢራን መንፈሳዊ መሪ ለእስራኤል ጥቃቱ በተመለከተ በሰጡት ምላሽ፤ "እስራኤል የመኖሪያ አካባቢዎችን በመምታት ከመቼውም ጊዜ በላይ የክፋት ባሕሪዋን አሳይታለች" ብለዋል።
አያቶላ ከሊ ካሜኔ "ጠላት ከባድ ቅጣት” እንዲጠብቅ አስጠንቅቀዋል።
ኢራን በጥቃቱ ላይ የአሜሪካ እጅ አለበት ብትልም አሜሪካ ግን ክሱን ውድቅ አድርጋለች።

ኢራን በአፀፋዊ ጥቃት 100 ድሮኖችን በእስራኤል ላይ ሰነዘረች
እስራኤል ምሽቱን በኢራን የኒውክሌር መሰረተ ልማቶች እና የጦር ሰፈሮችን ኢላማ ያደረገ የአየር ጥቃት መሰንዘሯን ተከትሎ ኢራን አፀፋዊ ምላሽ ሰጥታለች፡፡
በዚህም ኢራን 100 የጦር ድሮኖችን ወደ እስራኤል መሰንዘሯን የቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል፡፡
የአፀፋ ጥቃቱ ከሚፈጥረው የፀጥታ ስጋት አኳያ እስራኤል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በእስራኤል አውጃለች፡፡
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም በጥቃቱ ዙሪያ ምላሽ መስጠት የጀመረ ሲሆን፣ አውስትራሊያ በበኩሏ በቀጣናው የተባባሰ የጦርነት ድባብ እንዳይኖር ይህ የማንቂያ ደውል ነው ማለቷ ተሰምቷል፡፡
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በበኩሉ ሁለቱም ወገኖች ውጥረቱን ከማባባስ እንዲታቀቡ አሳስቧል፡፡
እስራኤል ሌሊት ኢራን ላይ በፈፀመችው ጥቃት ስድስት የኒውክሌር ሳይንቲስቶች እና አራት ከፍተኛ ወታደራዊ ኣዛዦች ተገድለዋል።
በርካታ የኒኩሌር ማበልፀጊያ ኢላማዎችንና የከፍተኛ ወታደራዊ ኣዛዦች መኖሪያ ቤቶችንም አውድማለች።