Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
Facebook ➡️ Meta
ፌስቡክ ኩባንያ ስሙን ወደ ሜታ (Meta) እንደሚቀይር የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ማርክ ዙከርበርግ ዛሬ አሳውቀዋል።
ምንጭ፦ The Verge
@tikvahethiopia

WinRAR.5.80 - Fantahun Tube.zip
5.6 MB
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ
ይሄን ሶፍትዌር [WinRar] በመጠቀም RAR እንዲሁም ZIP የሆነ ፋይል መክፈት Extract ማድረግ ትችላላችሁ።
ሼር ማድረግ አይረሳ ፤ መልካም ቀን
ቻናል፡ https://www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
ግሩፕ፡ https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion

Forwarded from ወኪል ዘዋሪ WEKIL ZEWARY (Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹)
"We hope this season fills you with faith, renewed hope and good health that will last you a lifetime. Have a Merry Christmas!"
Facebook Page 👉 facebook.com/wekil6017/
Telegram 👉 www.tg-me.com/wekildiver
#wekil #wekilShufer #christmas #christmasday #christmas2021 #newyear #designatedDriver #wekilDesignatedDriver #driver #shufer #safe #safeDrive #driveSafe #seveLife #life #save #traffic #ethiopiandrive #ethiopia

"እኛን ሊያድን እሱ ተወለደ"
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
👁 www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
👁 youtube.com/fantahuntube
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
👁 www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
👁 youtube.com/fantahuntube
Forwarded from ወኪል ዘዋሪ WEKIL ZEWARY (Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹)
በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ እርሶን ተክቶ በሃላፊነት የፈለጉበት ቦታ የሚያደርስዎት ሹፌር ሲፈልጉ ወኪል ሹፌር ትዝ ይበልዎት።
አገልግሎቱን ለማግኘት ☎️6️⃣0️⃣1️⃣7️⃣ ላይ ይደውሉልን።
አድራሻ ፡ ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ሰላም ሲቲ ሞል ፣ 4ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 408
አገልግሎቱን ለማግኘት ☎️6️⃣0️⃣1️⃣7️⃣ ላይ ይደውሉልን።
አድራሻ ፡ ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ሰላም ሲቲ ሞል ፣ 4ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 408
Forwarded from ወኪል ዘዋሪ WEKIL ZEWARY (Fantahun 🇪🇹(lej Finto)🇪🇹)
የካቲት 12 የኢትዮጵያ ሰማእታት ቀን።
"ታሪክ የሰራ ሁሌም ይከበራል ፤ አንረሳችሁም "
Wekil Designated Driver | ወኪል ሹፌር 6017 ላይ ይደውሉልን

ሰላም ለሁላችን ፤ የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት እምትፈልጉ ይሄን በመከተል ማየት ትችላላችሁ።
👉 https://result.ethernet.edu.et/
Share Share Share
👉 https://result.ethernet.edu.et/
Share Share Share
የሶፍትዌር ኢንጂነር የመሆን ፍላጎታችሁን ማሳካት ትፈልጋላችሁ?
ALX's Software Engineering Programme, delivered in partnership with Holberton School, can get you certified in just 12 months. With MasterCard Foundation support, the program is delivered for FREE.
Apply today at https://bit.ly/3rV6rsf
ይህንን እድል መጠቀም ለሚፈልጉ ወዳጅ ዘመዶ ማጋራት እንዳይረሱ።
#Share
@FantahunTubeOfficial

ALX Africa - Tech Training for the Digital Future
Software Engineering: Hard vs. Soft Skills - ALX Africa
Becoming a software engineer is much more than just learning to code. A combination of soft and hard skills is necessary to master software engineering.
ይድረስ ለአዲስ አበቤዎችና ለፊንፌኔዎች በስመአብ/ቢስሚላሂ/እሬቻ...ቤተሰቤ!!
“ወንድሜ እኮ ነው!
አ ይ ከ ብ ደ ኝ ም!"
“ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር የሆነ እውነተኛ ክስተት ነው። ልጁ በጃፓን በጦርነቱ ወቅት የሞተውን ወንድሙን በጀርባው አዝሎ አብሮት ካለው ወታደር ጋር ረዥም የእግር ጉዞ እያደረገ ነበር።
ወታደሩ ክስተቱን አስተውሎ ልጁን በጉዞው እንዳይዝልበት በማሰብ በቃ "ወንድምህ ሞቷል። ቅበረውና ጉዟችንን እንቀጥል" ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም መልሶ "ወንድሜ እኮ ነው! ለእኔ አይከብደኝም" ሲል መለሰለት። ወታደሩም ልጁ ለወንድሙ ያለውን እውነተኛ ፍቅር ተመልክቶ እንባውን አፈሰሰ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህ ምስል በጃፓን አገር የአንድነት ምልክት ሆኖ ይኖራል።
ምንም እንኳን ታሪኩ በጃፓን አገር የሆነ ቢሆንም የዚህ ፎቶ እውነተኛ ታሪክ ለእኛም የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እውነተኛ ፍቅር ምልክት ነው!
ወንድምህ ለአንተ አይከብድህም ምክንያቱም ወንድምህ ነውና... እህትህም ለአንተ አትከብድህም እህትህ ናትና። ይኽ ተፈጥሯዊ እውነት ነው!!!
ወንድምህን
ቢወድቅ አንሳው።
ቢደክም ደግፈው።
ቢቸግረው እርዳው።
ፍትህ ቢነፈግ ስለፍትህ ድምጽ ሁነው።
እርሱን ለመደገፍ ጥረት አድርግ።
ስህተት ቢያደርግ ይቅር በለው።
ቢስት መልሰው።
ሰዎች ጀርባቸውን ቢያዞሩበት አንተ ግን በጀርባህ ተሸከመው።
ለአንተ አይከብድህም ወንድምህ ነውና። ይህንን በማድረግ የፈጣሪን ሕግ ትፈጽማለህ!!”
ምንጭ:->fb
በጎ ፈቃደኛ ባለእዳ ድንበር የለሽ አገልጋይ ታምሩ ደገፋ-ሰው!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
Environment First🌳🌿🌳
EthiopianAID እኛ የአዳምና ሔዋን(ሐዋ) ልጆች-ሰዎች ለእኛው ወንድሞችና እህቶች ፣ በእኛው ፣ ከእኛው ፣ እንችላለንና ሁሉም አለን

እግዚአብሄር ከእንቅልፉ እንደሚነቃ ተነሳ፤....
ሞት በሰዉ በኩል ስለመጣ ትንሳኤ ሙታን በሰዉ በኩል ሆኗልና ሰዉ ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ህያዋን ይሆናሉ(1ኛ ቆሮ 15:21).....
► “ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን” (ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ)
► “በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን” (በገናና ኀይልና ሥልጣን)
► “ዐሠሮ ለሰይጣን” (ሰይጣንን ዐሰረው)
► “አግአዞ ለአዳም” (አዳምን ነጻ አወጣው)
► “ሰላም” (ፍቅር አንድነት ሆነ)
► “እምይእዜሰ” (ከእንግዲህስ)
► “ኮነ” (ሆነ)
► “ፍሥሐ ወሰላም” (ደስታ ሰላም) አሜን፡፡
✥ ┈ • ┈•┈•┈ ✞
መልካም የትንሣኤ በዓል !!

ሰላም እንዴት ናችሁ?
👇በጎግል ለ አፍሪካውያን የሚሰጥ ትልቅ የስልጠና እድል አለላችሁ ፤ የምትፈልጉ ሰዎች ተመዝገቡ። 👇
https://www.pluralsight.com/partners/google/africa/gads-2022
youtube.com/fantahuntube
#FantahunTube

Pluralsight
Google Africa Developer Scholarship 2022
እንደ ምርጥ አባልነትዎ ምን ቲቶሪያል ቢሰራልዎት ደስ ይልዎታል / ይፈልጋሉ?
Anonymous Poll
41%
መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ቲቶሪያል
20%
ቪድዮ ኤዲቲንግ ቲቶሪያል
12%
ፎቶ ኤዲቲንግ ቲቶሪያል
27%
ፕሮግራሚንግ ቲቶሪያል
image_2022-06-14_15-29-03.png
31 KB
ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር | Internet Explorer
የጥንት የጠዋቱ ባለ 27 አመቱ ብሮውዘር ነገ ከስራ ውጪ ይሆናል ብሏል ማይክሮሶፍት።
በሱ ምትክ ደሞ Edge | ኤጅ ብሮውዘርን እንድንጠቀም መክሯል።
youtube.com/fantahuntube
የጥንት የጠዋቱ ባለ 27 አመቱ ብሮውዘር ነገ ከስራ ውጪ ይሆናል ብሏል ማይክሮሶፍት።
በሱ ምትክ ደሞ Edge | ኤጅ ብሮውዘርን እንድንጠቀም መክሯል።
youtube.com/fantahuntube
👋ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር Internet Explorer👋
የጥንት የጠዋቱ ባለ 27 አመቱ ብሮውዘር ነገ ከስራ ውጪ ይሆናል ብሏል ማይክሮሶፍት።
በሱ ምትክ ደሞ Edge | ኤጅ ብሮውዘርን እንድንጠቀም መክሯል።
👉 youtube.com/fantahuntube

ውድ የፋንታሁን ቲዩብ ተከታታዮች...
እንኳን አደረሳችሁ ፤ አመቱ ያሰብነው የሚሳካበት ፤ የሰላም እና የጤና ይሁንልን።
በሰላም በጤና እዚ ደርሰናል ፤ ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ለሆነ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይሁን!!!
Youtube:👉 youtube.com/fantahuntube
Telegram:👉 @FantahunTubeOfficial

ከ5 ቀን በፊት Announce የተደረገው እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው iphone ምን አዳዲስ ነገሮች አሉት?
🌵 Dynamic island የሚባል ነገር ተካቶበታል! Dynamic island የሚባለው አኒሜትድ የሆነ ዊጀት ነው! ለምሳሌ ሙዚቃ እያዳመጥን ሌላ ነገር መስራት ፈልገን በHome በተን swipe አርገን ስንወጣ የምናዳምጠው ሙዚቃ ለብቻው ተንሸራቶ ከላይ በኩል ይሆናል🔥👏
🌵 ከዚ በፊት በiphone 13 እና ከዛ በታች በነበሩ ሞዴሎች ላይ ፊት ለፊቱ ላይ ያለው Notch ብዙ ቦታ ይይዝ ነበር😑 አሁን ግን ሁለት አነስ ያሉ ኖቾች አሉት! (ኪኒን የሚመስሉ ነገሮች ሆነዋል🤗)
🌵 SOS (ኢመርጀንሲ የሆኑ ጥሪዎች) ለምሳሌ እንደ 911 እና የእሳት አደጋ እንዲሁም ለአሞቡላንስ ለመደወል ምንም ኔትወርክ አያስፈልግም! ሳተላይትን በመጠቀም ብቻ መደወል ይቻላል! (ለUS እና CANADA ብቻ ነው የሚሆነው😔)
🌵 የሚያምሩ አኒሜሽኖች እና ዊጄት (Widget) አለው!
🌵 አፕል በአጠቃላይ 4 አይነት iphone 14 ያቀረበ ሲሆን እነሱም iphone 14, iphone 14 max, iphone 14 pro እና iphone 14 pro max ናቸው! አንዱ ከአንዱ የባትሪ መጠናቸው ዋጋቸውና ያካተቱት ፊቸር ይለያያል!
🚦📝 በአጠቃላይ Specification
☀️ ፕሮሰሰሩ - A16 bionic 🔥
☀️ ካሜራው - 48mp እስከ 8k ድረስ ፅድት አድርጎ የሚቀርፅ🔥😱
☀️ እስከ 1 Terabyte Storage አለው🔥
☀️ ስክሪኑ ደሞ ይለያል 🔥👏 ነው የተባለው
Pro motion ነው (High level Refresh rate አለው/በጣም Smooth ነው።) 120hz🔥
☀️በጣም ፈጣን ቻርጂንግ ሲስተም አለው።
@FantahunTubeOfficial
✏️ ©yoh_kingbatch
🎙 @AradaTechs

SAMSUNG GALAXY S (JUNE 2010)
የሳምሰንግ የመጀመርያው ስማርት ስልክ
ከዚ በኋላ ነው ሳምሰንግ ብዙ ትልቅ ችግሮችን አልፎ ፤ ብዙ ማስተካከያዎችን እያረገ የብዙ ሰው ምርጫ የሆነው።
=======JOIN=======
YOUTUBE: youtube.com/fantahuntube
CHANNEL: https://www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
GROUP: https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion

👍1
በአሁኑ ሰዐት በተለያዩ ስልኮቹ እና ምርጥ እሚባሉ ኮምፒውተሮቹ የምናውቀው ትልቁ የኤሌክትሮኒክስ ድርጅት አፕል (Apple)...
የመጀመርያው ሎጎ ይሄን ይመስል ነበር።
===========JOIN===========