Telegram Web Link
driver_booster_setup.exe
25.2 MB
ሰላም እንዴት አላችሁ🙏
ይሄ ሶፍትዌር ማንኛውንም ኮምፒውተር ፎርማት አርጋችሁ ድራይቨር (latest driver) እራሱ ፈልጎ ለኮምፒውተራችሁ እሚሆነውን ይጭንላችኋል

እንዲሁም የተበላሸ ድራይቨር ያስተካክልላችኋል

activation key:👇 1DAD1-59E00-9F49C-6B348

join channel👉👇 https://www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
Discussion group👉👇 https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion
ተጠቀሙበት ፤ ሼር ማድረግ አይረሳ 🙏
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ቋንቋዎችን ወደ ፕሮግራሚንግ ኮድ የሚቀይረው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት

ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተባለው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የምርምር ተቋም ተፈጥሯዊ ቋንቋን ወደ ፕሮግራሚንግ ኮድ የሚቀየር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት ማበልፀጉን አስታወቀ፡፡

የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቱ ኮዴክስ የሚል መጠሪያ እንደተሰጠው ቬንቸር ቢት አስነብቧል፡፡

ከዚህ ቀደም ለተመሳሳይ ዓላማ በተቋሙ በልፅጎ አገልግሎት ሲሰጥ በቆየው ኮፓይለት (Copilot) በተባለው ሥርዓት መነሻነት አዲሱ ሥርዓት ከፍተኛ ማሻሻያ ተደርጎበት መውጣቱን ዘገባው አመላክቷል፡፡

አዲሱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተጻፉ ዓረፍተ ነገሮችን በመረዳት ወደ ፕሮግራሚንግ ኮድ የመቀየር አቅም እንዳለው በዘገባው ተገልጿል፡፡ በውጤቱም ኮምፒዩተሮች የሰዎችን ፍላጎት በተሻለ ሁኔታ መረዳት የሚያስችል አቅም እንደሚሰጣቸው ይጠበቃል፡፡

ፕሮግራሚንግ ኮድ ሶፍትዌሮች የሚጻፉበት የቀመሮች ስብስብ መሆኑ ይታወቃል፡፡ (AICE)

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot
የአይፎን 13 የሳተላይት ግንኙነቶችን እንደ አማራጭ ይዞ እንደሚመጣ ተነገረ፡፡

በመስከረም ወር ለገበያ እንደሚቀርብ የሚጠበቀው አዲሱ የአፕል ኩባንያ ምርት አይፎን 13 የሳተላይት ግንኙነቶችን እንደ አማራጭ ይዞ እንደሚመጣ ተነገረ፡፡

የቴሌኮም አገልግሎቶች ተደራሽ በማይሆኑባቸው አካባቢዎች በታችኛው የመሬት ምሕዋር የሚገኙ ሳተላይቶችን በመጠቀም የድምፅ እና የአጭር መልዕክት አገልግሎቶችን ተደራሽ ማድረግ እንደሚችል ሲኔት ዘግቧል፡፡

አዲሱ ስልክ በሳተላይት አማካኝነት አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው Qualcomm X60 የተባለ ቺፕ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ይህ አዲስ ገፅታ ከቴሌኮም አገልግሎቶች ርቀው ለሚኖሩ እና መሰል አገልግሎቶች ተደራሽ ባልሆኑባቸው አካባቢዎች የሚጓዙ ተጠቃሚዎችን ትኩረት እንደሚያገኝ ይጠበቃል፡፡ (Cnet, AICE)

ምንጭ፡ tikvahethmagazine
Power Geez 10.exe
3.8 MB
ዮቲዩብ ላይ የ አማርኛ አጻጻፍ ላይ የሰራውትን ቪድዮ አይታችሁ የ ፓወር ግዕዝ ሶፍትዌር ለጠየቃችሁኝ በሙሉ።

youtube tutorials:👇🏻 youtube.com/fantahuntube
🙏መልካም ጊዜ🙏
🙏2
ዊንዶው 11 ቀን ተቆረጠለት
windows 11 release date
***************
የዊንዶው 10 ተከታይ የሆነው ዊንዶው 11 የተሰኘው መጠቀሚያ በመጪው የፈረንጆቹ ጥቅምት 5 ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተነገረ፡፡ ላለፉት ጥቂት ወራት ሙከራ ሲደረግበት የነበረው ይህ ፕላትፎርም ከዚህ በፊት የነበረንን መጠቀሚያዎች ለማሻሻልና እንደ ዴል፣ ሌኔቮ ሌሎች የኮምፒውተር አይነቶች ላይ ተጭኖ እንደሚቀርብ ተነግሯል፡፡

በቀጠሮው እለት የሚቀርበውን ማሻሻያ የተደረገበትን የዊንዶው አይነት እንደቀድሞው (አሁን ላይ ጥቅም እየሰጠ ያለው ዊንዶው 10) ተመሳሳይ ማሻሻሎች (updates) ያሉት ሲሆን የቫይረስ ተጋላጭነቱ ዝቅተኛ ነው ሲል ማይክሮሶፍት አሳውቋል፡፡ ወደ ዊንዶው 11 ማሳደጊያውም በነጻ የቀረበ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡


ለጥያቄዎቻችሁ 👉 👇🏻https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion
YOUTUBE channel 👉👇🏻 youtube.com/fantahuntube
ምንጭ Digital trends
💵 ትዊተር ለተጠቃሚዎቹ ገቢ ማስገኛ ስርዓት አዘጋጀ።💵

ትዊተር ሱፐር ፎሎውስ የተሰኘ ብዙ ተከታይ ያላቸው ሰዎች ተከታዮቻቸውን እንደ ገቢ ምንጭ የሚጠቀሙበትን ስርዐት መዘርጋት ማሰቡን ይፋ አድርጓል፡፡

በተለይም በተለያዩ ዘርፎች ከዋክብት የሆኑና ተወዳጅ የሆኑ ሰዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተከታይ ያላቸው በመሆኑ ትዊተር እነዚህን ሰዎች አላማ አድርጎ የክፍያ ስርዓቱን ዘርግቷል፡፡

ለምሳሌ ሜካፕ አርቲስቶችና የስፖርት ተንታኞች ‹ከመጋረጃ ጀርባ› የሚባሉ ሁነቶችን ለተከታዮቻቸው ከ3 እስከ 10 ዶላር በሚደርስ ዋጋ እንዲያቀርቡ ሁኔታወችን ትዊተር አመቻችቷል፡፡

በሱፐር ፎሎው የትዊተር ተጠቃሚዎችና ብዙ ተከታይ ያላቸው ሰዎች ለተከታዮቻቸው የሚቀርቡ የተለያዩ ውይይቶችን ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን በዚህም ገቢ ማግኘት ይችላሉ፡፡

እንደ ትዊተር መረጃ ከሆነ እንዲህ አይነት እድሎች ሊኖሯቸው የሚችሉ ተጠቃሚዎች አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ሙዚቀኞች፣ ጸሐፊዎች፣ የውበት ሙያተኞችና የመሳሰሉ ታዋቂ ሰዎች ናቸው፡፡

አሁን ላይ ትዊተር አዲሱን ስርዓት በመሞከር ላይ ሲሆን በሰሜን አሜሪካ የተወሰኑ የትዊተር ፈጣሪዎችን (creators) ወደ ስራ አስገብቷል፡፡ ሌሎች የአፕል ሞባየይልን የሚጠቀሙ የትዊተር ተጠቃሚዎች ሱፐር ፎሎውን በመጭዎቹ ሳምንታት ሊጠቀሙ እንደሚችሊ ተነግሯል፡፡

ትዊተር አንድ ሰው ከተከታዮቹ ከሚያገኘው ከ3 በመቶ በላይ እንደማይወስድ የተናገረ ሲሆን ይህም አንድ ተጠቃሚ በተዘረጋው ፕላት ፎርም 50 ሺህ ዶላር እስኪያገኝ ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡

source: tikvah

ለጥያቄዎቻችሁ👇🏻
https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion
YOUTUBE channel
👇🏻
youtube.com/fantahuntube
👍1
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ

ዛሬ ለኮምፒውተራችሁ ምርጥ ድሪይቨር አፕዴት ማድረጊያ (driver updater software) ይዤላቹ መጥቻለው ተጠቀሙበት

share እንዳይረሳ https://www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
youtube http://youtube.com/fantahuntube
ለጥያቄዎቻችሁ 👉 👇🏻https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion

መልካም ቀን ተመኘውላችሁ

👇🏻👇🏻👇🏻ዳውንሎድ ለማረግ👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
🙏እንኳን ለዋዜማው በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን 🙏
🌼 ጳጉሜን 5 🌼

youtube: youtube.com/fantahuntube
yene Gallary: facebook.com/YeneGallery
share: https://www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial

መልካም ቀን ተመኘውላችሁ
🌼🌼🌼🌼 ፪፼፲፬🌼2014🌼🌼🌼🌼

🌼ዘመናት ዘመናትን እየወለዱ፣ ሰዓታት ደቂቃን ቅጽበትን /ሰኮንድን/ ሳይቀር እየሰፈሩ/እየቆጠሩ/ ዕለታት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታትን አሁን ላለንበት ዘመን ደርሰናል፡፡

🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሕይወት አደረሰን!🌼
yene Gallary
: facebook.com/YeneGallery
channel: www.tg-me.com/FantahunTubeOfficial
መልካም እና የስኬት አመትን ተመኘሁ
📱IPHONE 13 (13 ስልኮች ለሽልማት ቀርበዋል )📱
እድላችሁን ሞክሩ (አለማችን ላይ አለ የተባለ ዩቱበር Mrwhosetheboss ነው ስጦታውን ያዘጋጀው

"Mrwhosetheboss" የሚል ዩቲዩብ ቻናል አለው ተመልከቱት)

በዚ ሊንክ #iphone 13 ልትሸለሙ ትችላላችሁ
መልካም እድል ለሁላችንም🙏
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
https://wn.nr/YjEtqF
"መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሰርገወ ኢትዮጵያ እምኩሉሰ ጸሐየ አርአየ እግዚአብሔር"
*** *** *** *** *** ***
‹‹መስቀል በኢትዮጵያ እንደ ከዋክብት አብርቶ አስጌጣት ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ጸሐይን አሳየ››
👇🏻👇🏻👇🏻
FB: https://www.facebook.com/YeneGallery
youtube: youtube.com/fantahuntube
ጎግል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስማርት ስልኮች ላይ አገልግሎቶቹን ሊያቆም መሆኑ ተሰማ፡፡

ጎግል አንድሮይድ 2.3 እና ሌሎችንም ከእሱ በፊት ስራ ላይ የዋሉ መተግበሪያ ስርዓቶችን (ኦፕሬቲንግ ሲስተም) የሚጠቀሙ ስልኮች ከዛሬ ጀምሮ የጎግል ማፕ፣ ዩ ቲዩብ እና የጂ ሜይል አግልግሎቶቹን እንደማያገኙ ኩባንያው አስታውቋል።

ስልኮቹን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ማሻሻል ካልተቻለ እነዚህን አገልግሎቶች በስማርት ስልኮቹ ላይ ማግኘት እንደማይቻልም ነው ጎግል ያስታወቀው። ከውሳኔው ላይ የተደረሰውም የደንበኞቼን ደህንነት ለመጠበቅ ነው ያለው ጎግል፣ እድሜያቸው የገፉ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ለመረጃ ጠላፊዎች ተጋላጭ ናቸው ብሏል። (AlAin)

youtube.com/fantahuntube
facebook.com/fantahuntube
ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በአሁኑ ወቅት በበርካታ አገሮች ውስጥ አገልግሎታቸው መቋረጡን ኔትብሎክስ አሳውቋል።

#ትዊተር ደስታ ላይ ነው 😍
ሰላም እንዴት ናችሁ ፤ ሁላችሁም ሰላም እንደሆናችሁ ተስፋ አለኝ

ዛሬ ሳምሰንግ / samsung ስልኮች ስታክ ሲያረጉ አንዳንድ የ system ችግር ሲኖርባቸው... ፍላሽ / Flash እምናደርግባቸውን ሶፍትዌሮች ይዜላችሁ መጥቻለው።

ፍላሽ አደራረጉን ደሞ በቪድዮ መመልከት ይቻላል።
👇🏻👇🏻👇🏻
odin3_v3.14.1.zip
2.5 MB
ODIN: ስልኮቹን ፍላሽ ማድረጊያው ሶፍትዌር ነው
ኦፊስ 2013 pro plus 👇🏻👇🏻👇🏻
ዊንዶውስ 11 ለማውረድ እምትፈልጉ (ማይክሮሶፍት ገና ኦፊሻል አላረገውም)
👇🏻👇🏻👇🏻
https://getintopc.com/softwares/operating-systems/windows-11-free-download-6857207/
2025/10/21 17:39:22
Back to Top
HTML Embed Code: