Telegram Web Link
የተደረገልን ትልቅ ነው!
Reverend Tezera Yared
የተደረገልን ትልቅ ነው!

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

📢 የፍቅር እና የእምነት ድምጽ👂

Share 👉🏼 @AgapeGLC
44👍6
መስፋፋት እንዴት?

34👍8🥰4
New Arrival | አዲስ የወጣ ትምህርት

💿 መስፋፋት | ENLARGEMENT
◇  2 ክፍሎች
🎧 የ03:47:24 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

📞 +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC
22👍4
Forwarded from AGAPE GLC
New Arrival | አዲስ የወጣ ትምህርት

💿 ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ | Honour to whom honour
◇  3 ክፍሎች
🎧 የ05:07:16 ሰዓት Mp3
💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

ትምህርቱን በ WWW.AGAPEGLC.COM ድህረገጽ ላይ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ደግሞ ከታች ያለውን ስልክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

📞 +251 902 77 0000

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC
21👍5🔥3👏3
ቸርች እንዴት ነበር?

...ያመንኩትን አውቃለው...

“ስለዚህም ምክንያት ይህን መከራ ደግሞ ተቀብዬአለሁ፥ ነገር ግን አላፍርበትም፤ ያመንሁትን አውቃለሁና፥ የሰጠሁትንም አደራ እስከዚያ ቀን ድረስ ሊጠብቅ እንዲችል ተረድቼአለሁ።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
✍️ እኛ ክርስቲያኖች ስንባል አንድ የሆነን የኃይማኖት መጽሐፍ የምናምን ሳንሆን ሕያው የሆነን አምላክ እና ቃሉን የምናምን የእርሱ የሆንን ነን። ጳውሎስ ሕያው የሆነውን ጌታን፤ ስለ እርሱ ማወቅ እና እርሱ በግል ማወቅ የተለያየ መሆኑን በሚገባ የተረዳ ሰው ነበር።

አንድን ሰው ስናውቀው ከዛ ሰው ጋር ጊዜ እንደምናሳልፍና ያንን ሰው በሚገባ እንደምናውቀው ሁሉ ጌታ ኢየሱስንም በግል ባወቅነው ልክ እና ከእርሱ ጋር ጊዜ ባሳለፍን ቁጥር ድምጹን የመስማት ሕይወት ይኖረናል።

ፊልጵስዩስ 3፥10-11

ከሚወደን እና ከምንወደው ጌታ ጋር ያለን ህብረት ደግሞ መንፈሳችን ከመንፈሱ ጋር የሆነ ሲሆን ከእርሱ ጋር ጊዜም ባሳለፍን ቁጥር ድምጹን እየለየን እና እያወቅነው እንመጣለን።

እግዚአብሔርን ስናውቀው ደግሞ ብዙ ነገሮችን አለመረዳት እስካንችል ድረስ ያስረዳናል። እርሱንና ድምጹን ማወቅ ደግሞ በሕይወታችን በድፍረት ነገሮችን እንድናደርግ ያደርገናል።
ልናውቅ የሚገባው ነገር በሕይወታችን ምርጫ አለ እርሱም የጠላትን ወይንም የእግዚአብሔርን ድምጽ የመስማት ነው። ጠላት እግዚአብሔር ያላለውን በመናገር ሕይወታችን ሊያበላሽ ይፈልጋል። እግዚአብሔር ግን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በሕይወታችን የሰራውን እርሱን በማወቅ ውስጥ ሊያስረዳን ይፈልጋል። ማን ነገረን እንዳልጸደቅን?! ማን ነገረን እንዳልተባረክን?! ማን ነገረን የእግዚአብሔር እንዳልሆንን?!

ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
ቀን እሁድ 19/01/17
የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን
መልካም ምሽት!
50🔥17🥰6👍3👏2
2025/10/27 14:09:38
Back to Top
HTML Embed Code: