Audio
⛪ሞትን ከመፍራታቸው የተነሳ በሕይወት መኖርን ይሰቀቁ ነበር
🎙️መምህር ዮሴፍ ኃይሉ
♥️ነገረ ነብያት ትምህርተ ሃይማኖት
የያዕቆብ መልእክት 5:10
[10] *ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል

⛪ወደ መከራ አደባባይ በደስታ ሮጡ
🎙️መምህር ዮሴፍ ኃይሉ
♥️ነገረ ነብያት ትምህርተ ሃይማኖት
የያዕቆብ መልእክት 5:10
[10] ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
2️⃣
@KIRSTOSIYESUS
🎙️መምህር ዮሴፍ ኃይሉ
♥️ነገረ ነብያት ትምህርተ ሃይማኖት
የያዕቆብ መልእክት 5:10
[10] ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ።
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
2️⃣
@KIRSTOSIYESUS
Audio
⛪የሕዝቤ ቅሬታ ይበዛባችኋል ምድሪቱንም የሳማ ምድር አደርጋታለሁ
🎙️መምህር ዮሴፍ ኃይሉ
♥️ነገረ ነብያት ትምህርተ ሃይማኖት
ትንቢተ ሶፎንያስ 2:9
[9]፤ ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና በእርግጥ ሞዓብ እንደ ሰዶም፥ የአሞንም ልጆች እንደ ገሞራ፥ የሳማ ስፍራና የጨው ጕድጓድ ለዘላለምም ምድረ በዳ ሆነው ይኖራሉ፤ የሕዝቤም ቅሬታ ይበዘብዛቸዋል፥ ከወገኔም የተረፉት ይወርሱአቸዋል።
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
3️⃣ @KIRSTOSIYESUS

⛪እውነታን የጋረደ እውነት የመሰለ ሐሳብ
🎙️አባ ጌዲዎን ብርሃን
♥️በክርስቶስ የማዳን ስራ ውስጥ የሰው ልጆች ተሳትፎ አያስፈልገውም ለሚሉ መናፍቃን
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12
[12] ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ (የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤)
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:24
[24] በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
❓መናፍቃን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ እሚሉት አስተምሮ❓
@KIRSTOSIYESUS
📺የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቭዥን የዕቅበተ እምነት መርሃ ግብር*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽 በደንብ አዳምጡ
ክፍል 7️

ክፍል 8⃣

⛪እውነተኛው ፍልስፍና ጥበብ ክርስቶስን ማወቅ ነው
🎙️ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሳ
የሉቃስ ወንጌል 11:49
[49] ስለዚህ ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበብ እንዲህ አለች። ወደ እነርሱ ነቢያትንና ሐዋርያትን እልካለሁ፥ ከእነርሱም ይገድላሉ ያሳድዱማል፥
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👆👆
Bible. 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:24
[24] ♥️ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ♥️ክርስቶስ ነው።

⛪ፍጹም አለቃችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንከተል
🎙️መምህር ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ
ወደ ዕብራውያን 12:3
[3] በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ።
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
🎙️መምህር ምስጢረ ሥላሴ ማናዬ
ወደ ዕብራውያን 12:3
[3] በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ።
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
Audio
⛪እውነተኛው ፍልስፍና ጥበብ ክርስቶስን ማወቅ ነው
🎙️ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሳ
የሉቃስ ወንጌል 11:49
♥️ክርስትና ያለ ፍልስፍና መኖር ይችላል!!! ፍልስፍና ግን ያለ ክርስትና መኖር አይችልም።
[49] ስለዚህ ደግሞ የእግዚአብሔር ጥበብ እንዲህ አለች። ወደ እነርሱ ነቢያትንና ሐዋርያትን እልካለሁ፥ ከእነርሱም ይገድላሉ ያሳድዱማል፥
@KIRSTOSIYESUS
Bible. 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:24
[24] *♥️ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ♥️ክርስቶስ ነው።
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል 2️⃣

⛪በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ
🎙️ዲያቆን አቤል ካሳሁን
መዝሙረ ዳዊት 20:1-2
[1] ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር። 1 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
[2] ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።
@KIRSTOSIYESUS
🎙️ዲያቆን አቤል ካሳሁን
መዝሙረ ዳዊት 20:1-2
[1] ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር። 1 በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
[2] ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።
@KIRSTOSIYESUS
Audio
*⛪እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ወልጃለው የሚበላ ግን የለኝም አባ ስለ ኪዳነ ምህረት*
🎙️አባታችን አባ ኤርሚያስ
*♥️በወልዲያ የነበረው ሰቆቃ በአባታችን አንደበት*
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:2
[2] *በእናንተ ዘንድ ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ ሳይሆን፥ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን ጐብኙት
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽

⛪መዳን የምንችለው ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሲሰቀል ብቻ ነው
🎙️መምህር ነቅዐጥበብ
📖የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ
❓ኪዳን ምንድን ነው?
የማቴዎስ ወንጌል 27:40
[40] ቤተ መቅደስን የምታፈርስ በሦስት ቀንም የምትሠራው፥ ራስህን አድን፤ የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ ከመስቀል ውረድ አሉት።
@KIRSTOSIYESUS
♥️ነፍስን የሚያረሰረስ የሕይወት ምግብ ማስተወሻ በመያዝ ተከታተሉ
⛪ማኅበረ አትናትዮስ

⛪ስጦታና የጌና በዓል
🎙️መምህር ፋንታሁን ዋቄ♥️ መምህር ኃይለማርያም
👉🏾ምዕራቡ አለም የገና ስጦታ እሚለው እና ወደ አገራችን እየመጣ ያለው የተበላሸ የፈረንጅ ልማድ*❌❌
ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2
[2] የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።*
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን ገጸ ገዳማጽ ወአብነት 1⃣

[2] የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን ገጸ ገዳማጽ ወአብነት 2⃣

✍️ከመነሻው ጠቅላዩና ፓርቲያቸው ጸረ ኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መርሕ አላቸው ስልህ መች ሰማኸኝ??? ያኔ ዘማርያም ምን ነካው ያልከኝ ትዝ ይልሃላ?!!!
➱ውላጤ የሌለበት ቋሚ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ንጻሬ(View) ለየትኛውም ኹናቴ ማንጸሪያ ናትና መለኪያ ትኹነን ብልህም አሻፈረኝ አልከኝ።
➔አዎ! በሃይማኖታችን መነጽርነት ፖለቲካን እንጂ በፖለቲካ ርዕዮተዓለም ሃይማኖቴን እንደ አንተ አላይማ።
➜ስደግፍ አስቀድሜ እንደ አንተ ከጎጤ ሳይኾን ያ ፖለቲካ ለሃይማኖቴ አስተምህሮና ትውፊት የማይጎረብጥ መኾኑን ከማረጋገጥ እጀምራለሁ።
➱ብልጽግናዎችማ ፕሮቴስታንታዊ ርዕዮተ ዓለም የወረራት ካልታቻላቸው ቢያንስ የበላይ የሆነባትን ኢትዮጵያን ማየት ነው ሕልማቸው።
➜ብልጽግናን መቃወም ሕወሓትን እንደ መደገፍ ተቆጠረኮ...
➔ለነገሩ አሹት!!! ሕዝቤ ከጎረቤት ሀገር የማይማር.....
➺የሰሜኑ ጦርነት የወንድማማች ጦርነት ነው፥ ዕልቂት እንጂ በጦርነት መፍትሔ አይመጣም ስትለው... 'friend ለሕወሓት ታግዣለሽ እንዴ!' ብሎ ይሳለቅ ነበረኮ?!!! ...
➥አንተ ጁንታ እያልክ ዓይንህን ሕወሓት ላይ አፍጠህ..... በዐቢይ ጋላቢነት ጦርነቱ መፍትሔ የሚያመጣልህና ሕወሓት ከምድረ ገጽ የሚጠፋልህ መስሎህ 'ኢትዮጵያዊ ሙሴ'፥ የትም ዘምታለሁ፦ ብለህ Profile ነሽ....ዘፈን ነሽ....መሪዬ ነህ፥ ቅብርጥሴ እያልክ ስታሽቋልጥ አጅሬ "አውራውን" በምሕረት ለቀቀልሃ?!!....ከዛ "እኛም ይፈቱ ሲባል ደንግጠናል!" ብሎ Surprised አረገና?!
➺'ሕወሓቶች እንዳሉት ሲኦል እናወርዳቸዋለን!' ያለህ ብልጽግና እንኳን ሲኦል ሊያወርዳቸው ከማረሚያ ቤት አወጣቸው....ያውም ያለ ዋስ?!!!! እስቲ አኹን ተናገራ?!!!!
➺ጠላታችን አቦይ ስብሐት ወይስ የአቦይ ስብሐት አስተሳሰብ?
➾የአቦይ ስብሐት አስተሳሰብ ዛሬም ቤተ መንግሥት ዐብይ ጠረጴዛ ላይ አለኮ!!!...ተረኝነት is loading.....
➾ለምን ተፈቱ ሳይኾን.....Still የዚህ ጦርነት መቋጨው ኼዶ፥ ኼዶ በጠረጴዛ ዙሪያ በውይይት መፈታቱ ላይቀር ስለምን ሕዝባችን መከላከያን ጨምሮ ይሞታል ነው ዋናው ጥያቄዬ የነበረው?!!!
➔የጦርነቱ አስከፊነትና ኪሳራማ ደርሶ ከመጣ ሰው ስትሰማ ይዘገንንሃል......
➺ከሊቃነ ጳጳሳቱስ ዘንድ ይኼ መንግሥት በዚኽ ጦርነት ህልውናችን ሊያስከብር ነው ብለው በግልጽ ጃስ ሲሉ አልነበረምን??
➲በውኑ ሕልውናችን ተከበረን? ሕወሓትስ ጠፋልን?
➔የሰሜኑን ክር ያሰረ ክርስቲያን ሕዝብ ቁጥር መቀነስን ዓላማው ያደረገ ጦርነት ስልህ እረ ወዲያ አልከኝኮ?!!!!፧🤐
✍️ዛሬም እደግመዋለሁ፦ አንገቱ ላይ ክር አስሮ የጠቅላዩና የፓርቲው ደጋፊ ሳይ አፍራለሁ።
➜መቼስ ከእንግዲህ ጌታቸው ረዳንና ደጺን "ሽብርተኞች" ብለህ ትፈልጋቸው ይኾን???
➺አቡነ ኤርምያስን ባያስቀርልን ኖሮማ...
➔ታላላቅ ሰባኪዎቻችንስ ቢኾኑ ጭልጥ ብለው የብልጽግና መራሹ ጦርነት "በዚኽ ጋር ይቀራል?!፥ በዚህ ጋር በለው" እያሉ የፌስ ቡክ ጦር መሪዎች፥ መሪውንም ሲያቆለጳጵሱ አልነበረም? አሽቃባጩ ደሞ የነሱን ፖስት ግራ ቀኝ ሳይል ጽሑፋቸውን Like ና share እያረገ በ facebook ቲፎዞ ስንቱን አሳወርነው?!!!
➜ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በየዕለቱ የሚሰበከው ግጻዌ እያላት በየስብከታቸው መሀል "ጁንታው" ካላሉ የሰበኩ የማይመስላቸው ስብከት ያለቀባቸው "ሰባክያን" የሉም???
➔ከሰ/ት/ቤት ተማሪዎችስ ቢኾኑ ብዙዎቹ የጠቅላዩ ፎቶ profile በማድረግ፥ ሕወሓት እየጠፋልኝ ነው በሚል እሳቤ ጦርነቱን ሲደግፉና ሲለጥፉ አልነበረ???
➾በሉ እስቲ አኹን 'የኔ ጀግና!' ስትሉ የነበረውን መሪ አሞካሹታ?!!!!
➲ ፕሮቴስታንታዊ መንግሥት ማንነቱን እያሳየኽ እንኳን ሊያበለጽግህና ሊያሳድግህ ቀርቶ ያለኽን ሊቀማህና ሊወርስህ ተነሳልህ?!!!.....አንተ ግን አኹንም ዓይንህ ሕወሓት ላይ ነው?!.....
➜አንተ ሞኝ?!!! ሕወሓትን በብልጽግና ልታጠፋ?!.....የማይኾነውን?!!!.....
በውኑ ሰይጣን በሰይጣን ይወጣልን?!!!!🤔🤔🤔
➱ቡዳ ቤት ሰላቢ ገባ አሉ 🤫🤫🤫

*⛪በጎንደር የጥምቀት በዓል ሲከበር የታየው ሰረገላ ትርጉም ምንድን ነው?
🎙️ሰንበት ተማሪዎች ከአዘጋጆቹ
*❌ብዙ ከኛ ቤት ውጭ ያሉትን ያስቆጣው ዘንዶው🐍 ትርጉሙ ምንድን ነው?
የዮሐንስ ራእይ 12:3-5
[3] *ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ 👉🏾(ቀይ ዘንዶ፤ )ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥*
[4] *ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።*
[5] አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።