Telegram Web Link
በእንተ ቤተክርስትያን
https://youtu.be/oNlPCZ05g2M
https://youtu.be/oNlPCZ05g2M

ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የቤተክርስትያን አስተምሮ ከምንጩ ጠጡ

ለሌሎችም እየቀዳችሁ አጠጡ

ጥያቄ ለሆነባችሁ ሁሉ መልስ እምታጉኙበት ቻናል ነው

ክርስትያኖች የማይጠቅመንን ቻናሎች ትተን የህይወት ስንቅ የሆነውን የጌታን ቃል የሚመግቡንን እንከተል ♥️♥️♥️
Audio
#እውነትን #ምኞት #አይተካትም

🎙️አባ ጌዲዎን ብርሃን

#መጸሐፍ_ቅዱስ_ብቻ

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:24

[24] #በኢየሱስ #ክርስቶስም በሆነው #ቤዛነት በኩል እንዲያው #በጸጋው #ይጸድቃሉ

#መናፍቃን የጨመሩት #በጸጋ #ብቻ መጸሐፍ ቅዱስ #ብቻ የመሳሰሉት ትምህርት መነሻቸው ምንድን ነው

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*በሰው ጀርባ ታዝዬ ከሞት ተረፍኩ*

🎙️ከሰሜን ወሎ የተሰደዱ ካህናት እና ምዕመን

*😭አቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን*


ትንቢተ ኢሳይያስ 40:1

[1]፤ *አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል
አምላካችሁ።



@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ክርስትና እና መስቀል*

🎙️ዲያቆን ቴዌድሮስ


የዮሐንስ ወንጌል 3:15-16

[15] *ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።*

[16] *በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና


@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ማሕሌተ ጽጌ የመጀመሪያ ሰንበት🌹*


🎙️መጋቢ ሃዲሳት ሚስጥረ ሥላሴ ማናዬ


*🌹ጽጌ ሲላት እመቤታችን ፍሬ ክርስቶስ ልጇ*

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 2:1-3

[1]፤ *🌹 እኔ የሳሮን ጽጌ ረዳ የቈላም አበባ ነኝ።*

[2]፤ *በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ፥ እንዲሁ ወዳጄ በቈነጃጅት መካከል ናት።*

[3]፤ *በዱር እንዳለ እንኮይ፥ እንዲሁ ውዴ በልጆች መካከል ነው። ከጥላው በታች እጅግ ወድጄ ተቀመጥሁ፥ ፍሬውም በጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው።*


*🌹እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ጸዐዳ ወቀይሕ*

*አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ*🌹

*🕊️ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ*
*ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል*ፍሡሕ*🌹
*ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ”*

*🌹🌼ነጭም ቀይም አበባ የተባለ ልጅሽን እያቀፍሽው በተአምርና በንጽሕና ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ ድንግል ማርያም ሆይ ከልቅሶ ከሐዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ፤*

*መልካማዬ ከደስተኛው ገብርኤልና እንዳንቺ ርኅሩኅ ከኾነው ከሚካኤል ጋር ነዪ) ይላል፡፡*

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በስደቷ ስደታችንን ትባርከው🌹


@KIRSTOSIYESUS
Audio
*መጽሐፍ ቅዱስ ያላዘዘውን ለምን ትጸልያላችሁ*

🎙️መምህር ኃይለ ኢየሱስ ፋንታሁን

*የመናፍቅ ቁጭት የሆነችው እመቤታችን መናፍቃን ለምን የእመቤታችንን ጸሎት ትጸልያላችሁ?*

መዝሙረ ዳዊት 33:1

[1]የዳዊት መዝሙር። *1 ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ለቅኖች ምስጋና ይገባል።*

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*እግዚአብሔር አዳም እንደሚወድቅ እያወቀ ለምን ፈጠረው?*

🎙️መምህር ምትኩ አበራ

ኦሪት ዘፍጥረት 2:16-17

[16]፤ *እግዚአብሔር አምላክም ሰውን እንዲህ ብሎ አዘዘው። ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ፤*

[17]፤ *ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ፤ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህና።*

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*እግዚአብሔር ልማናችን እየሰማ ለምን ዝም ይላል?*

🎙️መጋቢ ሃዲስ ነቅዓ ጥበብ

Bible. መዝሙረ ዳዊት 28:1-2
[1]የዳዊት መዝሙር። *1 አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጓድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ፥ ዝም አትበለኝ።*

[2] *ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ።*


@KIRSTOSIYESUS
Audio
*አይሁድ ክርስቶስን ለምን ሰደቡት*

🎙️መጋቢ ሓዲስ ነቅዓ ጥበብ ከፍ ያለው

የማርቆስ ወንጌል 15:29-30

[29] *የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበርና። ዋ፥ ቤተ መቅደስን የምታፈርስ በሦስት ቀንም የምትሠራ፥*

[30] *ከመስቀል ወርደህ ራስህን አድን አሉ።*

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ዘንዶውም ሴቲቷን አሳደዳት*

🎙️አባ ፍቅረ ማርያም


የዮሐንስ ራእይ 12:5-6,13-14

[13] *ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።*

[14] *ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።*

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ዕቅበተ እምነት ምን ማለት ነው?*

🎙️ሊቃውንት አባቶች

*👉🏾ዕቅበተ እምነት እሚባል አስተምሮ አለ ወይ ?*

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1

[1] *ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።*

*👉🏾እምነትን መጠበቅ*


Bible. የዮሐንስ ራእይ 16:15

[15] *እነሆ፥ እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ፤ ራቁቱን እንዳይሄድ እፍረቱንም እንዳያዩ ነቅቶ ልብሱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።*

@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ዕቅበተ እምነት ምን ማለት ነው?*

🎙️ሊቃውንት አባቶች

*👉🏾ክርስትያኖች የሰው ሥጋ ይበላሉ ለተባለው የሀሰት ክስ መምህር ግርማ ባቱ መልስ ሰተዋል ቤተክርስትያን ያሉት ነገሮች በሙሉ የተለኩ የተሰፈሩ ናቸው የሌሎቹ ምን አላቸውና ምኑን ይጠብቁታል*?

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1

[1] *ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።*

*👉🏾እምነትን መጠበቅ*


Bible. የዮሐንስ ራእይ 16:15

[15] *እነሆ፥ እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ፤ ራቁቱን እንዳይሄድ እፍረቱንም እንዳያዩ ነቅቶ ልብሱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።*

2️⃣
@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ዕቅበተ እምነት ምን ማለት ነው?*

🎙️ሊቃውንት አባቶች

*👉🏾ቤታችሁን አትጠብቁ እሚል ሌባ ብቻ ነው*

ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1

[1] *ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።*

*👉🏾እምነትን መጠበቅ*


Bible. የዮሐንስ ራእይ 16:15

[15] *እነሆ፥ እንደ ሌባ ሆኜ እመጣለሁ፤ ራቁቱን እንዳይሄድ እፍረቱንም እንዳያዩ ነቅቶ ልብሱን የሚጠብቅ ብፁዕ ነው።*


3️⃣
@KIRSTOSIYESUS
በዚህ ቻናል ውስጥ ከማንኛውም ቤተ እምነት፦
👉ከእስልምና
👉ከተሃድሶ መናፍቃን
እንዲሁም ከሌሎች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች መልስ ይሰጥበታል።
ለፌስቡክ፦ fb.com/fnoteatnatewos

ለጦማረ ገጻችን፦ fnoteatnatewos.blogspot.com
Audio
*ይሁዳ ክርስቶስን አሳልፎ ባይሰጠው አይሰቀልም ነበር ለምን ይኮነናል?*

🎙️መምህር ምትኩ አበራ


የማቴዎስ ወንጌል 26:24-25

[24] *የሰው ልጅስ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ ይሄዳል፥ ነገር ግን የሰው ልጅ አልፎ ለሚሰጥበት ለዚያ ሰው ወዮለት፤ ያ ሰው ባልተወለደ ይሻለው ነበር አለ።*

[25] *አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳም መልሶ። መምህር ሆይ፥ እኔ እሆንን? አለ፤ አንተ አልህ አለው።*

@KIRSTOSIYESUS

ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል ከተመልካች የመጣ ጥያቄ
Audio
*ትእይንተ ዝሙት እና መዘዙ*

🎙️መምህር ታምራት ውቤ


የማርቆስ ወንጌል 7:21-22

[21] *ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥*

[22] *ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤*


@KIRSTOSIYESUS


📺የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቭዥን መርሃ ግብር
Audio
*እውነትን ምኞት አይተካትም*

🎙️አባ ጌዲዎን ብርሃን

*♥️ክብር ይግባውና መናፍቃን ክርስቶስ ብቻ ለምን ይላሉ?*

ወደ ሮሜ ሰዎች 3:24🌻🌻🌻🌻

[24] *በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።*

*መናፍቃን የጨመሩት ካህን አያስፈልግም ሁላችንም ካህናት ነን ለሚሉ*


https://youtu.be/JJd7sxRUM0E
*👆🏽ይህን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የቤተክርስትያን አስተምሮ ከምንጩ ይጠጡ ሌላውንም ያጠጡ ማንኛውንም ጥያቄያችሁን መልስ ታገኛላችሁ*

*📺የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቭዥን የዕቅበተ እምነት መርሃ ግብር*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽 *በደንብ አዳምጡ*
*ክፍል 5️⃣
Audio
*በዐረቡ ዓለም ብዙ ፈተና ቢኖርም በመንፈሳዊ ሕይወት ተክሰናል*

🎙️አባታችን አባ ዲሜጥሮስ

መዝሙረ ዳዊት 108:3-5

[3] *አቤቱ፥ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ፥ በወገኖችም መካከል እዘምርልሃለሁ፤*

[4] *ምሕረትህ በሰማይ ላይ ታላቅ ናትና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነውና።*

[5] *አቤቱ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፥ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።



@KIRSTOSIYESUS
Audio
*ትእይንተ ዝሙት እና መዘዙ*

🎙️መምህር ታምራት ውቤ


የማርቆስ ወንጌል 7:21-22

[21] *ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥*

[22] *ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤*


@KIRSTOSIYESUS


📺የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቭዥን መርሃ ግብር 2⃣
2025/07/08 12:01:42
Back to Top
HTML Embed Code: