Telegram Web Link
ብሩኖ እና ዳሎት ዛሬ በሚከናወነው የሀገራቸው ልጅ የዲያጎ ጆታ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ተገኝተዋል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ግሪም ቤይሊ በሰበር መልኩ እንዳስነበበው መረጃ ከሆነ የባርሴሎና ዳይሬክተር ዴኮና የባርሳው አሰልጣኝ ሓንሲ ፍሊክ በዚህ ክረምት ማርከስ ራሽፎርድን ማስፈረም አለብን በሚለው ሃሳብ ተስማምተዋል።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
"እኔ እንደማስበው ቀጣዩ የውድድር አመት ለማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ይሆናል እናም ይህ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።"

"ቡድኑ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ። አሰልጣኙም ገና በቅርቡ ነው የመጡት እና መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።"

ሁዋን ማታ 🗣

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ብሩኖ አሁንም ገና ወጣት ነው እርሱ ድንቅ የተፋላሚነት ስሜት ያለው ተጨዋች ነው ።"

"እናም እርሱ በቀጣይ ጥሩ ነገሮችን ማድርጉን እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ ።"

"ብሩኖን በጣም እወደዋለሁ አሁንም በደምብ እናወራለን !!"

"ሁልጊዜም ከእርሱ ጎን ለመሆን እሞክራለሁ እንደሚታወቀው ስኬት ሲኖር ሁሉም ሰው በዙርያክ ይሆናል ... በተቃራኒው ደግሞ ነገሮች ሲበላሹ ማንም ከአጠገብክ አይሆንም ።"

"እኔም አሁን ላይ ነገሮች ጥሩ ባልሆኑበት ሰአት ከእርሱ ጎን ለመሆን የተቻለኝን እያደርግኩ ነው ።"

"በቀጣዩ የውድድር አመት እርሱ 40 ጎሎችን እንደሚያስቆጥር እና 40 አሲስቶችን እንደሚያስመዘግብ ተስፋ አለኝ ።"

ሁዋን ማታ

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"በቀጣዩ የውድድር አመት ሁሉም ተጨዋች ምርጥ ብቃቱን እንደሚያሳይ እና ክለቡን ወደ ሚገባው ቦታ ለመመለስ ጠንካራ አቅም እንደሚያሳይ አምናለሁ ።"

"ያለፈው የውድድር አመት እጅግ ከባድ ነበር ሁሉም ሰው ክለቡ ለዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ሲደርስ ደስተኛ ሆኖ ነበር እኔም ፍፃሜውን ከአውስትራሊያ ሆኘ ተመልክቼ ነበር እናም ...

"በውጤቱ እንደ ሁሉም የክለቡ ደጋፊ እጅጉን አዝኜ ነበር ሆኖም አሁንም ቢሆን ቀጣዩ የውድድር አመት የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ !!"

"ቡድኑ ጥሩ ነው የሚል እምነት አለኝ አሰልጣኙ ከጥቂት ጊዜያት በፊት ነበር ወደዚህ ክለብ የመጣው እናም ነገሮችን ለመቀየር ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እናም ለእርሱ መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ ።"

[ ሌጀንድ ሁዋን ማታ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#አስቸኳይ_የህይወት_አድን_ጥሪ

ራሄል ይልማ  ታየ ትባላለች በ2016 ከጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ተመርቃ ዝቅ ብለው ከፍ ያደረጓት ቤተሰቦቹ ኩራት ለመሆን መንገዷን ስታማትር ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጭ  በመሆናቸው በአስቸኳይ ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለባት ተነግሯት አሁን ላይ በሞት እና በህይወት ውስጥ በመሆም የአልጋ ቁራኛ ሁናለች።

ኩላሊት የሚለግስ ቤተሰብ ቢገኝም ንቅለ ተከላ ለማድረግ ለህክምናው የተጠየቀው ከፍተኛ  ገንዘብ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ በመሆኑ እህታችን  የሁላችንንም ድጋፍ ትሻለች።

ትናት ትልቅ ተስፋና ህልም የነበራት እህታችን ዛሬ ላይ የወገኖቿን እጅ መዘርጋት እየሻተች በትልቅ የህይወት ትግል ትገኛለች።

እናም እናተ #ልበወርቅ ኢትዮጲያውያን በሙሉ የአቅማችንን ድጋፍ በማድረግ ለእህታችን ህይወት መዳን ምክንያት እንሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃን🙏

#ድጋፍ_ለማድረግ👇

CBE:-1000417908831  ራሄል ይልማ ታዬ
Abisinya:-97177047  Rahel Yilma Taye
EBirr:-0977732598 Rahel Yilma Taye
Telebirr:-0943842639 Tesfanesh
#Update

አንቶኒ ወደ ሪያል ቤቲስ የመዘዋወር እድሉ አሁንም ከፍተኛ ነው ።

የዝውውሩ ብቸኛ እክል ተጨዋቹ በክለባችን ቤት ከሚከፈለው ደሞዝ አንፃር ....

የስፔኑ ክለብ ለብራዚላዊው የመስመር አጥቂ ያቀረበው ሳምንታዊ ደሞዝ አነስተኛ ነው ብሎ እንደሚያምን ተዘግቧል ።

ተጨዋቹ በግል ጥቅማ ጥቅሞች ዙርያ ከስፔኑ ክለብ ጋር ከስምምነት መድረስ የሚችል ከሆነ በክለቦች መካከል ዙርያ ነገሮች ውስብስብ ይሆናሉ ተብሎ አይጠበቅም ።

ሪያል ቤቲስ በዚህ ክረምት ተጨዋቹን በቋሚነት ለማስፈረም የማይችል ከሆነ ዳግም በውሰት ውል ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ።

[ ዘ ቴሌግራፍ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#OFFICIAL

ዲያጎ ሊዮን በይፋ የክለባችን ተጫዋች ሆኗል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከሶስት አመት በፊት በዛሬዋ እለት ታይረል ማላሲያ ለማን ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ !!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የስፔኑ ክለብ ሪያል ቤቲስ ብራዚላዊውን የማንቸስተር ዩናይትድ የቀኝ መስመር አጥቂ አንቶኒ ሳንቶስ በድጋሚ ማስፈረም እንደሚችሉ ተስፋ አድርገዋል ።

የሪያል ቤቲሶች ሀሳብ አንቶኒ ሳንቶስን ዳግም በውሰት ውል ማስፈረም ነው ።

{ ኦሊቨር ካይ , ዘ አትሌቲክ ፉትቦል }

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ዲዬጎ ሊዮን ከ ወኪሉ ጋር በኦልትራፎርድ ስታዲየም 📸❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
🧐 ዲዬጎ ሊዮን በኢንስታግራም ገጹ:-

"በመጀመሪያ ደረጃ ማንችስተር ዩናይትድን ለመሰለ ታላቅ ክለብ ወክዬ እንድጫወት ለፈቀደልኝ ለፈጣሪዬ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

- ዘወትር በልምምድ ላይ፣ በሜዳ ላይ እንዲሁም ከሜዳ ውጪ ያለኝን ሁሉ ለመስጠት ቃል እገባለሁ።

- ክለቡ እምነት ስለጣለብኝ እና ቤተሰቦቼም ሁልጊዜ ከጎኔ ስለሆኑ አመሰግናቸዋለሁ።

- ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችና በጉዞዬ ለሚደግፉኝ ሁሉ ደስታን እንደምሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ።

- ሌላ ተጨማሪ ግቤን አሳክቻለሁ፣ ከፓራጓይ እስከ ዓለም አጽናፍ፤ እንቀጥል ቀያይ ሰይጣናት!!" 🇵🇹

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Update !

ባርሴሎና እና ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት በማርከስ ራሽፎርድ ዙሪያ ለመነጋገር መዘጋጀታቸው ተገልጿል።

ማርከስ ባርሴሎናን የመቀላቀል ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን ዝውውሩንም እውን ለማድረግ ትልቅ መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀቱ ተሰምቷል ።

[Santi Aouna ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዲያጎ ሊዮን በኢንስታግራም ገፁ !

ከፓራጓይ ኮሎኒያ ትንሿ መንደር እስከ ገናናው ኦልትራፎርድ !!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2025/07/07 17:26:44
Back to Top
HTML Embed Code: