Telegram Web Link
በዛሬው ጨዋታ የቋሚነት እድል ሊሰጠው አይገባምን ?

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
1.21K👍92💔28🤔22🙏16🫡10😁7💯4👏3😢2
Hot Stats and Streaks

ክለባችን በዚህ የውድድር አመት የመክፈቻ ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ አልተሸነፈም። (4 ድል፣ 1 አቻ)

ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው ከተሸነፈባቸው ያለፉት #ሰባት የሊግ ጨዋታዎች በስድስቱ ግብ ማስቆጠር አልቻለም።

ብራይተን በዚህ የውድድር አመት ከሜዳ ውጪ ካደረጓቸው አጠቃላይ #አራት የሊግ ጨዋታዎች በሁሉም ቀድመው ግብ አስተናግደዋል።

ብራይተን ከሜዳ ውጪ ያደረጋቸውን ያለፉት #ስድስት የሊግ ጨዋታዎች በብዙ የግብ ልዩነት አሸንፏል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
237👍11🙏7
አሞሪም ስለ አማድና እምቤሞ:-

“አንዳንዴ ተጋጣሚ ላይ ተጨማሪ ችግር ለመፍጠር ሲባል ቦታ ይቀያየራሉ።

በአንድ ለአንድ ግንኙነትም ጎበዝ ናቸው፤ ፈጣንም ናቸው።

ይህም በየጨዋታው ልንጠቀመው የሚገባ ነገር ነው።”

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.01K👍50🙏27
🎁ከ ዊቤት ጋር የበለጠ ጥቅም ማግኘትዎን ይቀጥሉ !!! 🎁
🏐በሚቆርጧቸው 4 ትኬቶች ነፃ ውርርዶች ያግኙ!
🎉በማንኛውም የገንዘብ መጠን ፣ በማንኛውም ስፖርት፣ በማንኛውም ውጤት!
💰የነፃ ጨዋታው መጠን የመጨረሻ 4 ትኬቶችዎ አማካይ ነው !!!
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
👇🏻𝗪𝗲𝗯𝘀𝗶𝘁𝗲 👉 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 👉 https://www.tg-me.com/webeteth
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
Contact Us on 👉 +251983151617
13
“ይህን ጨዋታ ለመገመት አስቸጋሪ ነው።

ባለፈው ሳምንት ዩናይትድ አስደናቂ ውጤት አስመዝግቧል፤ ብራይተንም ኒውካስልን አሳምኖ አሸንፏል።

ብራይተን ጥሩ ቡድን ነው። እድሉን ይፈጥራሉ የተደራጀ ቡድንም ይመስላሉ።

ይህ ጨዋታ በአቻ ውጤት ይጠናቀቃል ብዬ እገምታለሁ። ለሁለቱም ክለቦች መጥፎ ውጤት ላይሆን ይችላል።”

[አለን ሺረር]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
430💔60👍15😁15🙏10👀8
#OFFICIAL

ፕሪሚየር ሊጉ በዚህ የውድድር አመት የበጋ ወቅቶች የሚጠቀማቸውን ኳሶች ይፋ አድርጓል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
487👍37🔥8👌4🙏3👏1
#Update

እንደ በርካታ ምንጮች ገለፃ ከሆነ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት በቀጣይ ላሉባቸው ጨዋታዎች ይበልጥ ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ዝግጁ እንዲሆን በሚል ከዛሬው ጨዋታ የቡድን ስብስባቸው ውጪ ያደርጉታል ተብሎ ይጠበቃል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
714😨47🙏46💔19👍8🤔3😁2😢2
" ይሄ ትልቅ ተነሳሽነት የሚፈጥር ነው በክለባችን ዙርያ ያሉ ደጋፊዎች ፣ ሰራተኞች ሁሉም አካላት ይሄን ሲያደርጉ ማየት ያስደስታል ።"

" በዚህ ዘመን ሰዎች ለብርድ የሚጠቀሙት ኮት የላቸውም ብሎ ማሰብ እጅጉን ከባድ ነው ።"

" ክለባችንንም ይሄንን ተረድቶ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ማዘጋጀቱ የሚያስደስት ነው እኔም በዚህ ላይ የበኩሌን አስተዋፅኦ በማድረጌ ደስተኛ ነኝ !!"

[ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የክለባችን ፋውንዴሽን ከሰሞኑ ስለጀመረው ደካማ አቅም ላላቸው ዜጎች ኮት የማሰባሰብ ተግባር የተናገሩት ]

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
480👍28🤗6👏5🙏2
" ማትያስ ኩኛ ለቡድናችን ብዙ ጥራት ጨምሯል ።"

" እርሱ ያለው ነገር ተሰጥኦ ብቻ አይደለም እርሱ ለቡድኑ የተፋላሚነት ስሜትን የመጨመር አቅም አለው ።"

" እርሱ በእንደዚህ አይነት ክለብ ውስጥ ለመጫወት የሚያስችል አቅም አለው ።"

" ቡድናችንን ወደፊት ከሚያሻግሩ ተጨዋቾች ውስጥ እርሱ አንዱ ነው !!"

[ አለቃ ሩበን አሞሪም ]

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
753🙏28👍20🎉1
አሞሪም ስለ ማጓየር:- “እንደዚህ አይነቱን ግብ ማስቆጠር የሚገባው ሰው ቢኖር [የሊቨርፑሉን እና የሊዮኑን] ሀሪ ማጓየር ነው።

ለተጫዋቾቻችን ተስፋ ባለመቁረጥ ከየትኛውም ሁኔታ ወጥተን አሸናፊ መሆን እንደምንችል ትልቅ ማሳያ ነው። ሀሪ ይህንን በተግባር አሳይቷል።

በዚህ ክለብም ይህንን ለማድረግ ቤተሰባዊነትና ሁሉንም ለመርዳት ክፍት መሆን ያስፈልጋል ምክንያቱም ይህ ክለብ እጅግ ጫና እና ትኩረት የሚበዛበት ክለብ ነው።

አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለመወጣት እርስ በእርስ መረዳዳት ያስፈልጋል።”

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
511👌15🎉12🙏7👍2
“ህይወትን ቀለል አድርጌ የምኖር ሰው ነበርኩኝ፤ ነገር ግን የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ከሆንሁ በኋላ ነገሮች ተቀያይረዋል።

በኦልድትራፎርድ የሚገኘው ቢሮዬ ውስጥም የ 23 አሰልጣኞችን ምስል ስመለከት...

የዚህ ክለብ አሰልጣኝ መሆን ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እና ያለውን ክብር ተረድቻለሁ ፤ እናም ስኬታማ መሆንን እሻለሁ።

ያለአንዳች ድል ከዚህ ክለብ መልቀቅ አልፈልግም። ይህ ለኔ እጅግ ወሳኝ ነው።”

ሩበን አሞሪም 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
945👍82👏30🙏22😁9🏆2🔥1
“ስራዬን አጣለሁ የሚል ስጋት የለኝም። ትልቁ ፍርሀቴ ጨዋታዎችን አለማሸነፍ ነው ምክንያቱም ሳለሸንፍ ስቀር እጅግ እሰቃያለሁ።”

ሩበን አሞሪም 🗣

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
948💔78🙏49🔥9👍4❤‍🔥3🏆1
" ሁልጊዜም ቢሆን ከምንጊዜም የአለማችን ምርጥ ክለቦች ውስጥ አንዱ የሆነውን ማንችስተር ዩናይትድ በታሪካዊው ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም መግጠም ትልቅ ክብር ነው ።"

" ማንችስተር ዩናይትድ ከፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው እጅጉን አስገራሚ ተሰጥኦ ያላቸው ተጨዋቾችም አሏቸው ።"

" በሊቨርፑሉ ጨዋታ ትልቅ ድል አሳክተዋል እናም ዛሬ እጅጉን በከፍተኛ ተነሳሽነት እንደሚገጥሙን እናውቃለን ነገር ግን እኛ ወደ ኦልትራፎርድ የምንሄደው ጨዋታውን አሸንፈን ለመምጣት ነው ።"

[ የብራይተኑ አሰልጣኝ ፋቢያን ኸርዘለር ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
451😁81👍13🙏4😈2🏆1
ብርያን እምቡሙ በኢንስታግራም ገፁ !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.21K🔥88🙏21👍16😘1
ካርሎስ ባሌባ ከደቂቃዎች በፊት በኢንስታግራም ገፁ ከላይ ያለውን ፎቶ በማያያዝ " Coming to Old Trafford 😂" የሚል Caption ተጠቅሞ ለጥፎ የነበረ ቢሆንም ...

ፖስቱን በፍጥነት በማጥፋት ተመሳሳይ ምስል ተጠቅሞ ያለ caption በድጋሚ ይህንን አጋርቷል !!

👀

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
😁719119👀48🙏14👏3👍2🔥1😍1🏆1
ማትያስ ኩኛ ለመጨረሻ ጊዜ ብራይተንን ሲገጥም ....

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
1.2K🔥131🙏61😁12👍10🎉2
ብራይተን ሆቭ አልቢዮኖች በ ቲውተር x ፔጃቸው ላይ ያጋሩት ምስል 👆📸

ዛሬ የግድ ማሸነፍ አለብን !!!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
507😁104💔31😈25🙏14💯14👍9😨4
በአሰላለፉ ብዙ ቅያሪዎች አይኖሩም !

ሩበን አሞሪም ከሊቨርፑሉ ጨዋታ ሁለት ቅያሪዎችን በማድረግ በዛሬው ጨዋታ እንደሚገባ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።

በተለይም በዩናይትድ ደጋፊዎች ከአንፊልዱ ጨዋታ በኃላ ባሳየው ብቃት ቅሬታ የነበረበት ብቸኛው ተጨዋች ዲያጎ ዳሎት አሁንም በቋሚነት ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።

ሩበን አሞሪም ከሊቨርፑሉ ጨዋታ መልስ በጨዋታው መጠነኛ ጉዳት ያስተናገዱትን ማጓየር እና ማውንት ከቋሚ 11ዱ በመቀየር ወደ ሜዳ ይገባሉ ተብሏል።

የካሪንግተን ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ ነገሮች ካልተቀየሩ በቀር የዩናይትድ የዛሬው ቋሚ 11 ይህንን ይመስላል ሲሉ ቋሚ 11 አጋርተዋል

ይሄውም ግብ ጠባቂ - ሴኔ ላሜንስ , ተከላካዮች - ዮሮ ፣ ዴሊት ፣ ሾው , ዊንግባኮች - አማድ ፣ ዳሎ , አማካኞች - ካሴሚሮ ፣ ብሩኖ , ሁለቱ 10 ቁጥሮች - ኩኛ ፣ ኤምቤሞ , አጥቂ - ሴስኮ ናቸው።

የእኔን ከተጠየቃቹኝ በዛሬው ጨዋታ በተለይም ኑሰይር ማዝራዊ በሙሉ ፊትነስ የሚመለስ ከሆነ በግራ ዊንግባክ ሚና ከዳሎት በተሻለ እሱን እጠቀመው ነበር በአጠቃላይ ከዚህ አሰላለፍ ዳሎት ብቻ ተቀናሽ ቢሆን በጣም አሪፍ ነው።

ዘገባው የMEN ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
433👍40👏13🙏5🤔4🤝1
#Update

የማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች ሞርተን ሂዩምላንድን በጥር የዝውውር መስኮት 50 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ በማድረግ እንደሚያስፈርሙ እርግጠኞች ሆነዋል ።

ተጨዋቹ ከኳስ ጋር ያለው ክህሎት ፣ እርጋታ እንዲሁም ፓስ የማድረግ ችሎታው በሩበን አሞሪሙ ቡድን ተፈላጊ እንዲሆን እንዳስቻለውም ተገልጿል ።

ዘገባው የ ቲም ቶክ ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
624💔95👍39👀10🙏7👏5🤔3😁2
2025/10/27 14:48:07
Back to Top
HTML Embed Code: