✝ጎረጎር ማርያም (ገዳመ ፮ቱ አበው ቅዱሳን)✝
☞ጎረጎረ ማርያም የምትገኝው ሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሲሆን የተመሰረተችው በ6ቱ ደጋግ ቅዱሳን ስውራን አቦቶች ነው፡፡
የነዚህ አባቶችም
1 አባ መርዓዊ
2 አባ ደንቆሮ
3 አባ አላሽኝ
4 አባ ሙሴ
5 አባ ምሰሶ
6አባ ሞዓብራ ናቸው፡፡ (መስከረም 21 6ቱም ቅዱሳን የተሠወሩበት ነው)
✝ አስደናቂው ነገር ✝
+ገዳሙበ6ጎራ የተከበበ መሆኑ
+ቅዱሳኖቹ በገዳሙ ተሰውረው መኖራቸው
+ከገዳሙ ሲገቡ ከሰማይ ውጭ ሌላ አለመታየቱ
+የዮርዳኖስ ወንዝ መኖሩ
+ፀበሉ በራሱ አስሮ የሚገርፍ መኖሩ
+ስውር ዋሻ መኖሩ
+ስውር ባህር መኖሩ
+በገዳሙ ሱባይ ለገባ72ቋንቋ መገለጡ
+ከዮርዳኖስ የታጠበ የ40እናየ80ቀን ህፃን መሆን መቻሉ ፡፡
✝ የተሰጣቸው ቃልኪዳን ✝
1እግር ያጠበ
2 ስማቸውን የጠራ
3 ቦታውን የተረገጠ
4 በስማቸው የዘከረ
6 ገድል የሰማ ያሰማ የተረጎመ እስከ 10 ትውልድ እምርላችኋለኹ ተብለው ተቀብለዋል፡፡
☞ጎረጎር እኔ ለመግለፅ ያክል ሞከርኩት እንጂ የጎረጎር ታሬኳ ገራሚ ነው አስደናቂም ነው፡፡በተለይ እምነቱ ላነሰው ፍቱን መዳኒት ናት ጎረጎር ማርያም ፡፡ያየም አይቀርባት ያላየም እንዲያያት የታመመ እንዲድንባት፡፡
✝ ምዕራፈ ቅዱሳን ጎረጎረ ማርያም ✝
(ምንጭ "የኖኅ መርከብ" ከሚል የfb ገጽ ተወስዷል)
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር✝
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

"✝" ቅድስት ዮስቴና ድንግል "✝"
✝ደስ የምታሰኝ
✝ስም አጠራሯ ያማረና የተወደደች እናት ናት::
✝ድንግልም : ጻድቅም : መናኝም : እመ ምኔትም : ሰማዕትም ናት::
ሰላም እብል ለዘተጋብኡ በሥምረቱ፤
ከመ ይንግሩ ምሥጢሮ ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ፤
ሠለስቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ፤
ምስለ ጻድቅ ቆንጠንጢኖስ ዘሠናይ ሑረቱ፤
ሥርዐታተ ሠርዑ ወሃይማኖተ ከሠቱ!
✨አርኬ ዝክረ ቅዱሳን ርቱዐነ ሃይማኖት
ሰላም ለቆጵርያኖስ ሰማዕተ ኢየሱስ ፌማ በጤገነ እሳት ውዑይ አባላቲሁ ዘሐማ ምስለ ሠለስቱ ዕደው ዘተሳተፍዎ ፃማ ወሰላም ለዮስቴና በኀበ ጸውዑ ስማ ከመ እንተ ጢስ ተዘርወ መስቴማ።
/አርኬ/
✝እግዚአብሔር አምላክ በበረከቷ ይባርከን!!✝
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት።

✝✞✝ አበዊነ ቅዱሳን : ወዻዻሳት ሔራን : ርቱዓነ ሃይማኖት : ሠለስቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ ✝✞✝
(ሃይማኖታቸው የቀና : ምግባራቸው የጸና : የተመረጡ አባቶቻችን : 318ቱ ዻዻሳት)
¤ዛሬ በኒቅያ መልካሙን ጉባኤ መጀመራቸውን ቤተ ክርስቲያን ታስባለች::
¤ዕለቱም "ብዙኃን ማርያም" ይሰኛል::
¤እኛም እንደ አባቶቻችን
"ሰላም ለክሙ ጳጳሳት አዕማድ፤
ሠለስቱ ምዕት ዐሠርቱ ወሰመንቱ በፍቅድ፤
በእንተ ማርያም ጳጦስ ፀዋሪተ ነድ ፤
ንዑ ንዑ ሊቃውንት (መምህራን) ትባርኩነ ለውሉድ፤
እንዘ ትእኅዙ መስቀለ በእድ"
<< አማላጅነታቸውም : በረከታቸውም ይደርብን አሜን!!
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
(ሃይማኖታቸው የቀና : ምግባራቸው የጸና : የተመረጡ አባቶቻችን : 318ቱ ዻዻሳት)
¤ዛሬ በኒቅያ መልካሙን ጉባኤ መጀመራቸውን ቤተ ክርስቲያን ታስባለች::
¤ዕለቱም "ብዙኃን ማርያም" ይሰኛል::
¤እኛም እንደ አባቶቻችን
"ሰላም ለክሙ ጳጳሳት አዕማድ፤
ሠለስቱ ምዕት ዐሠርቱ ወሰመንቱ በፍቅድ፤
በእንተ ማርያም ጳጦስ ፀዋሪተ ነድ ፤
ንዑ ንዑ ሊቃውንት (መምህራን) ትባርኩነ ለውሉድ፤
እንዘ ትእኅዙ መስቀለ በእድ"
<< አማላጅነታቸውም : በረከታቸውም ይደርብን አሜን!!
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
✅
💖
[ † እንኳን ለግሼን ደብረ ከርቤ: ለብዙኃን ማርያምና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † ]
❝ የልዑል እግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም ሆይ ከኪሩቤል ትበልጫለሽ፡፡ ከሱራፌልም ትበልጫለሽ፡፡ ለሚያበራው የምስጋና ዙፋን አንቺ ነሽና፡፡ በዘመን የከበረ እግዚአብሔር በላዩ የተቀመጠበት ፣ የሚያንጸባርቅ የእሳት ሰረገላም አንቺ ነሽ፡፡ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ዳንኤል ያየሽም አንቺ ነሽ፡፡
ድንግል ሆይ አንቺ ደመና ነሽ፡፡ ልጅሽም የይቅርታ ዝናም ነው፡፡ አንቺ መዝገብ ነሽ ልጅሽም የሀብት መገኛ ምንጭ ነው፡፡ አንቺ የወይን ሐረግ ነሽ ፣ ልጅሽም ፍሬ ነው፡፡ የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሙሽራ ሆይ በልመና እጠራሻለሁ ፤ በፊትሽም እማጸናለሁ፡፡ ከሚያስለቅስ የኀዘን መቅበዝበዝም አረጋጊኝ፡፡ የማይጎድል ሙሉ ደስታንም ስጪኝ፡፡ በዘመኔ ሁሉም ጤነኛ አድርጊኝ፡፡ ለዘላለሙ አሜን። ❞
† † †
💖 🕊 💖

ረድኤትህ ከአውሎ ነፋስ የፈጠነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለሚማፀኑህ ሁሉ ለምህረት ቅረብ የኔንም ፀሎቴን የመማፀኔን ቃላት ሁሉ ተቀበል የአምላክ ልብ በአንተ ለለመነው ሩህሩህ ነውና። ❤️🙏☦️
https://www.tg-me.com/Mesle_Fikur_Welda_group