Telegram Web Link
قُل لَّوْ كَانَ الْبَحْرُ مِدَادًا لِّكَلِمَاتِ رَبِّي لَنَفِدَ الْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَاتُ رَبِّي وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِ مَدَدًا

«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው፡፡

(ከህፍ 109)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🤲 ዱዓችን ተቀባትነት የሚያገኝበት ቦታ እና ሰዓት እንድሁም ዱዓ ከማድረጋችን በፊት ማሟላት ያለባቸው ነገሮች ተነስተዋል።

መጨረሻም ላይ ኢብኑል ቀይም መስፈርቶቹን ከጠቀሱ ብኃላ «በዚህ አይነት ሁኔታ የተደረገ ዱዓ በፍፁም ሊመለስ አይችልም!» ይላሉ።

-ከ ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ ኪታብ የተወሰደ-
🎙ወንድም አቡ ሱፍያን
ረመዳንና ኳስ
አጫጭር ምክሮች
ኳስና ረመዳን

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ረመዳንና ኢንተርኔት
አጫጭር ምክሮች
ኢንተርኔትና ረመዳን

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
የመግሪብ በዕዲያ
~
ተምርና ውሃ አግኝተህ ካፈጠርክ "ጫማ ተራ" ያለው ግርግር እስከሚቀንስ ሁለት ረከዐ ቀለል ያለች ሱና ስገድ፣ የመግሪብ በዕዲያ። በር ላይ ያለውን ግርግር ካስተዋልከው በመቸኮልህና በመረጋጋትህ መካከል ያለው የቆይታ ርዝማኔ ኢምንት ነው። ጊዜው ረመዳን ነው፣ እያንዳንዱ ዒባዳ በተለየ የሚታሰብበት የተከበረ ወቅት። እያንዳንዱ ቀን ዳግም ላይገኝ እያለፈ ነው። ተጠቀምበት።
=

IbnuMunewor
تفسير البغوي

قَوْلُهُ تَعَالَى: ﴿الْمُنَافِقُونَ وَالْمُنَافِقَاتُ بَعْضُهُمْ مِنْ بَعْضٍ﴾ أَيْ: هُمْ عَلَى دِينٍ وَاحِدٍ. وَقِيلَ: أَمْرُهُمْ وَاحِدٌ بِالِاجْتِمَاعِ عَلَى النِّفَاقِ، ﴿يَأْمُرُونَ بِالْمُنْكَرِ﴾ بِالشَّرَكِ وَالْمَعْصِيَةِ، ﴿وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمَعْرُوفِ﴾ أَيْ عَنِ الْإِيمَانِ وَالطَّاعَةِ، ﴿وَيَقْبِضُونَ أَيْدِيَهُمْ﴾ أَيْ: يُمْسِكُونَهَا عَنِ الصَّدَقَةِ وَالْإِنْفَاقِ فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا يَبْسُطُونَهَا بِخَيْرٍ، ﴿نَسُوا اللَّهَ فَنَسِيَهُمْ﴾ تَرَكُوا طَاعَةَ اللَّهِ، فَتَرَكَهُمُ اللَّهُ مِنْ تَوْفِيقِهِ وَهِدَايَتِهِ فِي الدُّنْيَا، وَمِنْ رَحْمَتِهِ فِي الْآخِرَةِ، وَتَرَكَهُمْ فِي عَذَابِهِ، ﴿إِنَّ الْمُنَافِقِينَ هُمُ الْفَاسِقُونَ
መናፍቃንና መናፍቃት ከፊሎቻቸው ከከፊሉ ናቸው፡፡ በመጥፎ ነገር ያዛሉ ከደግም ነገር ይከለክላሉ፡፡ እጆቻቸውንም (ከልግስና) ይሰበስባሉ፡፡ አላህን ረሱ፡፡፤ ስለዚህ (እርሱ) ዋቸው፡፡ መናፍቃን አመጸኞቹ እነሱ ናቸው፡፡
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«ረመዷን ላይ በመልካም መሽቀዳደምና ኸይር ማብዛትን በተመለከተ።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
መልዕክቱ ይሰራጭ
===============

#ScamAlert



ኧረ! ይሄን የጥንቃቄ መልዕክት በአስቸኳይ ሼር አድርጉት!

ብዙ ሰው እየተሸወደ ነው።

«የቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ ተቀብለዋል!» የሚል የአማርኛ ጽሑፍ ከስሩ ሊንክ ያለው እየተሰራጨ ነው።

ልብ በሉ! ሊንኩን ከተጫናችሁት አካውንታችሁ 100% ተጠልፏል።


በምታውቁት ሰው አካውንት ቢላክም፤ አውቆ ሳይሆን እርሱም ተበልቶ ነው።
ሊንኩን በፍፁም እንዳትከፍቱ።

ሳታውቁ በስህተት የከፈታችሁ ካላችሁ በአስቸኳይ ይህን አድርጉ።

መጀመሪያ ፕሮፋይላችሁ ላይ ወዳለው Settings ላይ ግቡ Devices የሚለውን ንኩት። በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other Sessions የሚለውን ተጫኑና ከሁሉም አካውንታችሁ ሎግኢን ከተባለባቸው ዲቫይሶች ውጡ።  Ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት። 24 ሰዓት ከቆዬ ይህን ማድረግ ላትችሉ ትችላላችሁ። ምክንያቱም እነርሱ ይህን ስቴፕ ተከትለው እንደ ዋና ባለቤት ሆነው እናንተን ያባርሯችኋል። 

ብዙ ሰው እየተበላ ስለሆነ እባካችሁ በየቦታው ሼር አድርጉት። እንደው መቼ ነው የሚገባችሁ?

በስካመሮች ጉዳይ ስንት ጊዜ ልናገር? አሁን ማነው በነፃ ፕሪሚየም የሚሰጣችሁ?

ኧረ! ተው ጓዶች አትስገብገቡ! በአቋራጭ ለመበልፀግ አትጣደፉ።
ቀጣዩ ትውልድ ወንድ ልጅ አያመልክም
اعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ وَأَنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

አላህ ቅጣተ ብርቱ መኾኑን አላህም መሓሪ አዛኝ መኾኑን እወቁ፡፡

ረመዷን 13🌙
🦋❝የጀነት ሰዎች ጀነት ከገቡ በኋላ አሏህ እንዲህ ይላቸዋል:– «እንድጨምርላችሁ ትሻላችሁ?» እነርሱም «ፊታችንን አላበራኸውምን!? ጀነት አላስገባኸንም!? ከእሳት አልጠበከንም!?» ተደስተናል ይላሉ። እርሱም ግርዶሹን ይገልጥላቸዋል። የጀነት ሰዎች ጌታቸውን ከማየት የበለጠ ምንም ስጦታ አልተሰጡም❞ይላሉ...ትልቁ ሠው ﷺ🦋

🩵ጁሙዐ ሙባረክ🩵

#አህሉል_ዊርዲ 📿
"ሚስማር በተመታ ቁጥር ይጠብቃል
ኢስላም በተነቀፈ ቁጥር ይስፋፋል።"
የምትፈልገዉ ነገር አላህን ከለመንክ ሰበቦችን አስከትል !
🤲“አላህ ዱዓችሁን እንደሚቀበላችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ ዱዓ አድርጉ።

እወቁ! አላህ ልብ ዝንጉ ሆኖ የሚደረግ ዱዓን አይቀበልም።”

ነቢዩ  (ﷺ) ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

. ረመዳን 16 ⭐️🌙
-ከእርሱ ዉጪ የሚጠግናችሁ ሁነኛ ጠጋኝ የለምና ስለ ዉስጣችሁ ህመም ለአሏህ ንገሩት።
አዋጅ ጌታችሁ አንድ ነው እርሱም አላህ ነው ! አዋጅ አባታችሁ አንድ ነው እርሱም አደም ነው ! አዋጅ አረቦች ከሌላው ማህበረሰብ አይበልጡም ሌሎቹም ማህበረሰቦች ከአረቦች አይበልጡም ! አዋጅ ነጮች ከጥቁሮች አይበልጡም ጥቁሮችም ከነጮች አይበልጡም ! ሰወች የሚበላለጡት «አላህን በመፍራት» ብቻ ነው።

ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
በአንቺ ጉዳይ ማንም ኃልፍትና አንድወስድ አትጠብቂ ከ አላህ በታች ለአንቺ ያለሽው አንቺ ነሽ በርቺልኝ ውዷዬ
2025/07/04 10:22:07
Back to Top
HTML Embed Code: