Telegram Web Link
ጆርዳን ፒክፎርድ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን

🏟️ 80 ጨዋታዎች
53 ጎል ተቆጠረበት
🧤 42 ክሊንሺት

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍44👏135
🚨🗣️ አርዳ ጉለር: "ዣቢ አሎንሶ አንተ መጫወት ያለብህ ግብ ጠባቂ ሆነህ ነው ብሎ ቢነግረኝ ራሱ እሺ ብዬ ጓንት እገዛለሁ በሱ የአጨዋወት ዘይቤ ላይ ሙሉ እምነት አለኝ"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
57😁27😴5
ቨርጅል ቫንዳይክ በኢንስታግራም ገፁ ላይ ። 👏🏼

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
45🔥14😁12👍2
ከፍ ወዳለ ልቀት በክሬዚ ሮኬት🚀🚀

⭐️ በየሳምንቱ በምናዘጋጀው የክሬዚ ሮኬት ቶርናመንት እስከ 5️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ ብር በዘመን እየተጫወቱ ስኬትን ያጣጥሙ።💵💲💰


⭐️🔥🏆አሸናፊዎች🏆⭐️🔥
🥇: 100,000 ብር
🥈: 75,000 ብር
🥉: 50,000 ብር
4 : 25,000 ብር
5-10 : 20,000 ብር
11-30 : 10,000 ብር
31-50 : 5000 ብር
51-100 : 2500 ብር
101-200 : 2050 ብር
አሁኑኑ https://zemenbet.com/games ብለው በመግባት በየሳምንቱ እስከ 1,000,000 ብር ወደ ኪሶ ገቢ ያድርጉ!!✌️

✏️ለመመዝገብ 👣👣👇👇
https://zemenbet.com/
🌐 ቴሌግራማችን ለመቀላቀል 👣👣👇👇
https://www.tg-me.com/zemen_bet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሩብን አሞሪም እና ማኑኤል ኡጋርቴ ?

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም በተጫዋቻቸው ማኑኤል ኡጋርቴ ብቃት ደስተኛ አለመሆናቸው ተገልጿል።

አሰልጣኙ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት ለተጫዋቹ “ ከዚህ ቀደም በስፖርቲንግ ሊዝበን የማውቅህ አይነት ተጫዋች አይደለህም “ ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል።

አሰልጣኙ ይህንን ንግግራቸውን የተናገሩት አሊሀንድሮ ጋርናቾ ሌላ ክለብ እንዲፈለግ ባሳወቁበት ወቅት መሆኑ ታውቋል።

አሰልጣኝ ሩብን አሞሪም እና ማኑኤል ኡጋርቴ ከዚህ ቀደም በስፖርቲንግ ሊዝበን ቤት አብረው መስራታቸው ይታወሳል።

kidusyoftahe

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
25😁6
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የቼልሲው አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ በሊቨርፑሉ ጨዋታ ላይ ባሳየው ያልተገባ ባህሪ የአንድ ጨዋታ ቅጣት እና የ8,000 ፓውንድ ቅጣት ተጥሎበታል።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
24😭10😁6👍3
🚨 𝗡𝗘𝗪: ዣቢ አሎንሶ ከ2026 የአለም ዋንጫ ኳስ ጋር ! 📸

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
32😁11🥰2
Forwarded from Meda Bet
😃😄😁😆1,000,000 ብር ነፃ ሽልማት ዛሬ ይጀምራል🎉

🤑💰ለ50 ተከታታይ ቀናት ደንበኞችን ተሸላሚ በሚያደርገው የነፃ ጊፍት ኮድ ሽልማታችን ከነገ ሰኞ 12:30 ጀምሮ ልናንበሸብሻቹ ነው።

🆕ይሄን ዙር ምን ይለየዋል ብትሉ በቀን 2️⃣ ጊዜ መሸለማችን ነው
12፡30 ቢያመልጣቹ እንዳያሳስባቹ ፤ 2፡30 እንገናኛለን

🛒ይሄ ምርጥ እለታዊ ሽልማት እንዳያመልጣችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇
https://www.tg-me.com/medabetet

በየቀኑ 12:30 እና 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን
🎁ዕለታዊውን ጊፍት ኮድ ይውሰዱ
🏅ሜዳ ቤት ላይ ይጫወቱ እና ያሸንፉ!
😀 https://medabet.et

#freebet #bigwin #bonus #ጊፍትኮድ #ቦነስ #ሽልማት #medabet #bemedaye
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
በፕሪሚየር ሊጉ የአርሰናል TOP 10 ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
41😁12🥰1
🟢 የቡድን ትኩረት፡ የብራይተን ሆቭ አልቢዮን 🟢 ቆራጥነት፣ በራስ መተማመን እና ብልህ የጨዋታ ብቃት, አልቢዮን እዚህ ለመትረፍ ብቻ ሳይሆን ለመፉለም እንደመጡ እያሳዩ ነው። በዚህ ሳምንት እንደገና አረጋግጠዋል.

#TeamSpotlight #Brighton #PremierLeague #YellowbetEthiopia #yellowbetet #teamspotlight
7
ኤሚ ማርቲኔዝ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን

👕 57 ጨዋታዎች
🧼 40 ክሊንሺት
🏆 4 ዋንጫዎችን አሸነፈ

🏆 2022 World Cup
🏆 2022 Finalissima
🏆 2x Copa America

🥇 2x Copa America Golden Glove
🥇 World Cup Golden Glove
🥇 2x Yashin Trophy
🥇 2x The Best FIFA Men’s Goalkeeper

THE WALL! 🛡️

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
40👏6👍2🥰2
ሃንሲ ፍሊክ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ሪያል ማድሪድን በገጠመባቸው ጨዋታዎች

👔 4 ጨዋታዎች
4 አሸነፈ
🤝 0 አቻ
0 ሽንፈት
⚽️ 16 ግቦችን አስቆጠረ
🏆 2 ዋንጫዎች አሸነፈ

Top coach! 🧠

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
59👏12
🚨 𝗝𝗨𝗦𝗧 𝗜𝗡: ባርሴሎና
የጁቬንቱሱ ተጫዋች ኬናን ዪልዲዝን ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

- Gazzetta_it

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁23👍106🔥4
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔: የጎልደን ቦይ ሽልማት እጩዎች ይፋ ሆነዋል ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🥰189
🚨 𝗝𝗨𝗦𝗧 𝗜𝗡: ማንቸስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የሜክሲኮ ድንቅ ታዳጊ ጊልቤርቶ ሞራን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው ሁለቱ ክለቦች ናቸው።

- CLMerlo

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
26😁7😇3🥰2
🚨🚨🌕| ብራይተን ካርሎስ ባሌባን በጥር የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት የመሸጥ ፍላጎት የላቸውም። ነገር ግን ተጫዋቹን ለማስፈረም ውድ ገንዘብ የሚያቀርብ ክለብ ካለ ለመደራደር ዝግጁ ናቸው ።

[Fabrizio Romano]

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
21😁6❤‍🔥1
🚨ጆሹአ ዚርክዚ ሁኔታው ካልተቀየረ ወደ ጣሊያን ሊመለስ ይችላል። ጁቬንቱስ፣ ኢንተር_ሚላን እና ሌሎች ክለቦች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት ነበራቸው ነገርግን ዚርክዚ መቆየትን መምረጡ ይታወሳል ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
25😁9👏5
በምስሉ ላይ ከምትመለከቷቸው ተጫዋቾች ጋር ተጫውቻለሁ ! እኔ ማነኝ ?😌

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍131😢1
ክርስቲያን ፑሉሲች አሜሪካ ከአውስትራሊያ ጋር ባደረገች የወዳጅነት ጨዋታ ጉዳት ማስተናገዱ ተከትሎ ለአንድ ወር ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል ።

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
12
2025/10/20 00:40:07
Back to Top
HTML Embed Code: