Telegram Web Link
እንግሊዝ ለ2026 የአለም ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች

🏟️ 6 ጨዋታዎች
6 ድል
⚽️ 18 ግብ አስቆጠሩ
0 ተቆጠረባቸው


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
34👏11
የክሪስቲያኖ ሮናልዶ 948 ጎሎች

🇵🇹 ለስፖርቲንግ —5 goals
🇬🇧 ለማን ዩናይትድ —145 goals
🇪🇸 ለሪያል ማድሪድ —450 goals
🇮🇹 ለጁቬንቱስ —101 goals
🇸🇦 ለAl ናስር —101 goals
🇵🇹 ለፖርቹጋል —143 goals

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
39👍12🔥4
ሃሪ ኬን በዚህ ሲዝን

👕 11 ጨዋታዎች
⚽️ 21 ግቦች
🎯 3 አሲስት
✔️ 24 የጎል ተሳትፎ

🤯

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🔥76
🇵🇹 ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

🏟️ 51 ጨዋታዎች
⚽️ 41 ግቦች
🎯 14 አሲስት
🥅 55 የጎል ተሳትፎ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👏3715🔥9😁4
ለ2026ቱ የአለም ዋንጫ አስካሁን ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት

🇨🇦 ካናዳ 📍
🇲🇽 ሜክሲኮ 📍
🇺🇸 ዩናይትድ ስቴትስ 📍
🇯🇵 ጃፓን
🇳🇿 ኒውዚላንድ
🇦🇷 አርጀንቲና
🇮🇷 ኢራን
🇺🇿 ኡዝቤክስታን
🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ
🇶🇦 ኳታር
🇯🇴 ጆርዳን
🇰🇷 ደቡብ ኮሪያ
🇦🇺 አውስትራሊያ
🇧🇷 ብራዚል
🇨🇴 ኮሎምቢያ
🇪🇨 ኢኳዶር
🇵🇦 ፓራጓይ
🇺🇾 ኡራጋይ
🇲🇦 ሞሮኮ
🇹🇳 ቱኒዚያ
🇪🇬 ግብፅ
🇬🇭 ጋና
🇩🇿 አልጄሪያ
🇨🇻 ኬፕ ቨርድ
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
🇮🇪 ኮትዲቯር
🇸🇳 ሴኔጋላ
🇬🇧 እንግሊዝ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
32👏5👍2🥰1
ትላንት በተደረጉ ተጠባቂ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ውጤቶች :-

🌍በአፍሪካ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች !

ሞሮኮ 1-0 ኮንጎ
ሲሼልስ 0-7 ጋምቢያ
አልጄሪያ 2-1 ዩጋንዳ
ጊኒ 2-2 ቦስትዋና
ኒጀር 4-0 ቤኒን
ሶማሊያ 0-1 ሞዛንቢክ
ደቡብ አፍሪካ 3-0 ሩዋንዳ
DR ኮንጎ 1-0 ሱዳን
ጋቦን 2-0 ብሩንዲ
ኮትዲቫር 3-0 ኬንያ
ሴኔጋል 4-0 ሞሪታኒያ

🇪🇺በአውሮፓ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች

ቱርክ 4-1 ጆርጅያ
ጣልያን 3-0 እስራኤል
ላቲቪያ 0-5 እንግሊዝ
ፖርቹጋል 2-2 ሀንጋሪ
ስፔን 4-0 ቡልጋሪያ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
22
የሃላንድ አዲሱ የኢንስታግራም ፖስት 🤯🤯🤯

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁4110👍4
ሊዮነል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፃፈ!

ሊዮነል አንድሬስ ሜሲ ትላንት ለሊት ሀገሩ አርጀንቲና ከፖርተሪኮ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ላይ 2 አሲስት በማስመዝገብ ለሀገሩ ያደረገውን አሲስት 60 በማድረስ በብሄራዊ ቡድን ከፍተኛ አሲስት ያለው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ከዚህ ቀደም የዚህ ዘርፍ መሪ በ58 አሲስቶች ኔይማስ ጁንየር እንደነበር አይዘነጋም። ሊዮነል ሜሲ አጠቃላይ አሲስቶቹን 400 ለማድረስ 2 አሲስት ብቻ የቀረው ሲሆን በታሪክ ከ300 በላይ አሲስት ማድረግ የቻለ ተጫዋች የለም።

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
🔥4811👏5🥰1
በወንዶች የብሔራዊ ቡድን የምንግዜም ከፍተኛ አስቆጣሪዎች

🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ (143)
🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ (114)
🇮🇷 አሊ ዳኢ (108)
🇮🇳 ሱኒል ቸትሪ (95)
🇧🇪 ሮሜሉ ሉካኩ (89)
🇲🇾 ሞክታር ዳሃሪ (89)
🇵🇱 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ (87)
🇦🇪 አሊ ማብቹት (85)
🇭🇺 ፈረንጅ ፑስካስ (84)
🇿🇲 ጎድፍረይ ቺታሉ (79)
🇧🇷 ኔይማር (79)
🇮🇶 ሁሴን ሰኢድ (78)
🇧🇷 ፔሌ (77)
🇬🇧 ሃሪ ኬን (76)


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
27🔥4👍1🥰1
🚨 ሃሪ ኬን ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን 41 የማጣሪያ ጨዋታዎችን ያከናወነ ሲሆን...በዚህም 45 ጎሎችንም ማስቆጠር ችሏል።

ይህም በየጨዋታው 1.09 የግብ አስተዋፅኦ ማበርከት ማለት ነው 🔥 🤯

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
39🔥13👍1
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን

🏟️ 195 ጨዋታዎች
⚽️ 114 ግቦች
🎯 60 አሲስት
🥅 174 የጎል ተሳትፎ
🧩 11 የቅጣት ምት ጎሎች
🎩 10 ሃትሪክ

🏆 🏆 የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ
🏆 የFIFA የአለም ዋንጫ
🏆 Finalissima
🏅 46 የጨዋታው ኮከብ ሽልማት
🏆 U-20 World Cup
🏅 Olympic gold medal
🏅 2x World Cup Golden Ball
🏅 6x Player of the Tournament

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
42😎7
📲 𝗡𝗘𝗪: ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትላንት ምሽት በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆኑን ተከትሎ በኢንስታግራም ገፁ ላይ ያጋራው መልዕክት:- "ብሄራዊ ቡድንን መወከል ለኔ ትልቅ ትርጉም ያለው መሆኑ ከማንም የሚደበቅ እውነታ አይደለም ስለዚህም ከፖርቱጋል ጋር ይህን ልዩ ስኬት በማሳካቴ በጣም ኩራት ይሰማኛል።"

"እዚህ እንድደርስ የረዱኝን ሁሉ አመሰግናለሁ። ለአለም ዋንጫ ለማለፍ በምናደርገው ጨዋታ በድጋሚ በህዳር እንገናኛለን !"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
43👍2
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የባላንዶር ሽልማትን ካሸነፈ በኋላ ኦስማን ዴምቤሌ የደሞዝ ጭማሪ ጠይቋል።

በአሁኑ ሰአት በጠቅላላ 18ሚ.ዩሮ ያገኛል ነገርግን ከፒኤስጂ ጋር ኮንትራት ለማደስ ውይይቶች ተጀምረዋል።

- lequipe

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
35😁14👍2
ሊዮኔል ሜሲ በእግርኳስ ህይወቱ

🏟️ 1129 ጨዋታዎች
⚽️ 886 ግቦች
🎯 398 አሲስት
🥅 1284 የጎል ተሳትፎ
🚀 69 የቅጣት ምት ጎሎች
በ434 ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ተባለ
🎩 59 ሀትሪኮች
🧨 3998 የተሳኩ ድሪብሎች
🏆 46 ዋንጫዎች
🏅 8x ባሎንዶር
🏅 6x የወርቅ ጫማዎች
🏆 1x የዓለም ዋንጫ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
70🔥10
ሜሱት ኦዚል ዛሬ 37ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል 🎉


ኦዚል በእግር ኳስ ህይወቱ :-

▪️ 737 - ጨዋታዎች
▪️ 137 - ጎሎች
▪️258 - አሲስቶች

🏆 አለም ዋንጫ
🏆 ላሊጋ
🏆 ኮፓ ዴል ሬይ
🏆 ሱፐር ኮፓ
🏆 ዲኤፍቢ ፖካል
🏆🏆🏆🏆 ኤፍኤ ዋንጫ
🏆🏆🏆🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ

The assist king. 👑

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥5210
🚨 ሰበር:

ኑሰይር መዝራዊ በመጪው እሁድ በሚደረገው የላንግሻየር ደርቢ ከጉዳቱ በማገገም ለማን ዩናይትድ ሊሰለፍ ይችላል።

[samuelluckhurst]

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥58😁136🥰6👏2
🚨 𝗝𝗨𝗦𝗧 𝗜𝗡: ቼልሲዎች ኬናን ይልዲዝን በአመት እስከ 10 ሚ.ዩሮ የሚያስገኝለትን ኮንትራት ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። በተጫዋቹ እና በጁቬንቱስ መካከል ያለው የውል ማራዘም ንግግር ቆሟል።

[Tuto sport ]

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
25👍7
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ፍሬንኪ ዴ ዮንግ በባርሳ ያለውን ኮንትራት እስከ 2029 ድረስ አራዝሟል።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
33
🚨 𝗦𝗧𝗔𝗧: አቤሬቺ ኢዜ በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ኳሶችን ወደ ግብ የሞከረ ቢሆንም አንዱንም ማስቆጠር አልቻለም።

እስካሁን ድረስ በፕሪሚየር ሊጉ 17 የግብ ሙከራዎችን ያደረገ ሲሆን አንድም ጊዜ ኳስ እና መረብን ማገናኘት አልቻለም።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
41😁19👍7
2025/10/19 15:36:58
Back to Top
HTML Embed Code: