Telegram Web Link
የሳዲዮ ማኔ ታሪክ የተሰጥኦ፣ የት ህትና እና የእግር ኳስ ህልሞቹ ለጀመሩባት ትንሽ መንደር ለትውልድ ቦታው ባምባሊ ያለው የማይናወጥ ፍቅር ታሪክ ነው 🇸🇳❤️
በ2022 የአፍሪካ ዋንጫን ካነሳ በኋላ፣ ሁሉንም ነገር ወደጀመረበት አቧራማ ሜዳ ተመልሷል፤ በዚህ ጊዜ እንደ አንድ ወጣት ሳይሆን እንደ ሀገር ጀግና ሆኖ ነበር። 🏆🙌

በልግስናው፣ ማኔ ባምባሊን ለመለወጥ ወደ €870,000 የሚጠጋ ገንዘብ አፍስሷል።
🏥 በዙሪያው ያሉ 34 መንደሮችን የሚያገለግል €530,000 የፈጀ ሆስፒታል
🏫 ለመቶዎች ለሚቆጠሩ ህፃናት ትምህርት የሚሰጥ €290,000 የፈጀ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
በተጨማሪም የስራ እድል የሚፈጥሩ ፖስታ ቤት እና የነዳጅ ማደያ

ከመሰረተ ልማት ግንባታ ባለፈ ድጋፉ ጥልቅ ነው :: ለእያንዳንዱ ቤተሰብ በወር €70 እንዲሁም ህልማቸውን እንዲያሳኩ ለመርዳት ለምርጥ ተማሪዎች €400 ይሰጣል። 📚🤝

በጥቅምት 2022፣ ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነው ስራው በሜዳ ውስጥም ሆነ ከሜዳ ውጪ ላለው ዘላቂ አሻራው እውቅና የሰጠውን የሶቅራጥስ ሽልማት አሸንፏል። 🌍🏅
ሳዲዮ ማኔ እውነተኛ ታላቅነት ግቦችን ስለማስቆጠር ብቻ ሳይሆን፣ ለወገናችን በጎ ስለመመለስ መሆኑን ለአለም ያስታውሳል። 💫

#SadioMane #AfricaPride #Senegal #FootballHero #Inspiration #YellowbetEthiopia #yellowbetet #sports #funnymemes #sportsmemes
37
በስፔን ላሊጋ ከ2024/25 የውድድር ዘመን አንስቶ በክፍት ጨዋታዎች ላይ ብዙ የግብ እድሎችን መፍጠር የቻሉ ተጫዋቾች ። 🔥

- Squawka

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
25🔥7
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በአንፊልድ ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ ለሚያደርጉት ተጠባቂ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ከጉዳቱ ያገግማል ተብሎ ይጠበቃል ።

- _pauljoyce

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
50👍12🔥9👏5💔3
Forwarded from Meda Bet
🔠🔠🔠 😀😃😄😁😆 🔠🔠🔠

የማይታመን ድል በሜዳ ቤት👏👏👏 

7️⃣7️⃣7️⃣በሳምንቱ ምርጥ የቨርቹዋል ጨዋታችን አንድ ደንበኛ በHot Samba ጨዋታ የ362,000 ብር ድል አስመዝግቧል🏆
 
እንኳን ደስ አለህ🤝

🫵እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በሚሻለው ሜዳ ይጫወቱ!

https://medabet.et ላይ በመጫወት ዕድልዎን ከፍ ያድርጉ!

#bigwin #hotsamba  #medabet #medabetet #bemedaye #spinandwin #casino
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
ስካይ Sport ET
📆 ከዛሬ 21 አመታት በፊት በዚህ ቀን : የ17 አመቱ ታዳጊ ሊዮኔል ሜሲ ለባርሴሎና የመጀመሪያ ጨዋታውን ማድረግ ቻለ!💫 ንግስናውን ባሳየበት ባርሴሎና 778 ጨዋታዎችን አድርጎ 672 ግቦችን ማስቆጠር የቻለ ሲሆን 269 አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።👑 @SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
ሊዮኔል ሜሲ በባርሴሎና ቤት የነበረው ቁጥራዊ መረጃ

👕 778 ጨዋታዎች 
⚽️ 672 ግቦች 
🎯 269 አሲስት 
🤝 941 G/A
በ65’ ደቂቃ የጎል ተሳተፎ
☄️ 48 ሀትሪክ ሰራ
🥅 50 የቅጣት ምት ጎሎች
⭐️ 290 MOTM (League/UCL only)
🏆 41 ዋንጫዎችን አሸነፈ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
43🥰6🤯2
ሮድሪ እና ኮቫቺች በዛሬው የማንችስተር ሲቲ ልምምድ ላይ ላይ አልታዩም !

አያት ኑሩ እና ኦማር ማርሙሽ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😢1913🥰3😁2
OFFICIAL ፦  ጆርዳን ፒክፎርድ ከኤቨርተን ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2029 አራዝሟል።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
16
🚨🗣️ 𝗡𝗘𝗪: ጆሊየን ሌስኮት በፍሎሪያን ዊርትዝ ላይ፡ "ሊቨርፑሎች በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ ተጫዋቹን በመመለስ ገንዘባቸውን ማዳን አለባቸው ብዬ አስባለሁ ።"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁7517🐳3💔2❤‍🔥1
🚨 የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር በሚቀጥለው አመት ከአለም ዋንጫ በፊት የእንግሊዝ የወንዶች የስልጠና ካምፕ በማያሚ ለመክፈት እያሰበ ነው።

ምክንያቱ ደግሞ ውድድሩ ሰኔ 11 ከመጀመሩ በፊት ቡድናቸው በዓለም ዋንጫው ላይ በሚገባው መልኩ ዝግጁ ሆኖ እንዲቀርብ ስለሚፈልጉ ነው።

- TheAthleticFC

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥2114
🗓ልክ በዚህ ቀን በ2009: ጋና ብራዚልን በመለያ ምቶች በማሸነፍ በግብፅ አስተናጋጅነት የተደረገውን የ2009 ከ20ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ውድድር በማሸነፍ ዋንጫውን ማሳካት የቻለ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድን መሆን ቻሉ!🇬🇭🏆

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
51
ሰላም ለሁላችሁ፣

🐣ከዶሮ ጋር ወደፊት ይሂዱ እና አስደናቂ ሽልማቶችን ያግኙ💸። ከእኛ ጋር ያክብሩ!🎉 በቀላል Chicken Road2 ጨዋታ ይደሰቱ እና በ EasyBet ላይ ሀብትዎን ያግኙ!🤩

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et ❤️

የእኛን ቴሌግራም ቦት ይሞክሩ፡ @easybet3_bot

Telegram channel
facebook
Instagram
Tiktok
8
🔙 የ ዛሬ 10 አመት የርገን ክሎፕ ሊቨርፑልን ሲረከቡ የነበራቸው የመጀመሪያ ቡድን አሰላለፍ ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
24😢5👍2😁2
ከ3 አመት በፊት ልክ በዚች ቀን ካሪም ቤንዜማ ባሎንዶር ሽልማት አሸነፈ።

ቤንዜማ የባሎንዶር ሽልማትን ባሸነፈበት አመት የነበረው ቁጥራዊ መረጃ :-

🏟 46 ጨዋታዎች
⚽️ 44 ግቦች
🅰️ 15 አሲስቶች

በየ66 ደቂቃው ጎል ወይም አሲስት ያደርጋል

🏆 የአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ ጫንጫ
🏆 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ
🏆 የስፔን ላሊጋ ዋን
🏆 የስፔን ሱፐር ካፕ


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍216
የቼልሲው ዋና አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ኮል ፓልመር ለተጨማሪ 6 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አረጋግጠዋል ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😢33😁104
🎙 ማይክል አርቴታ ፦

🗣 "የማርቲን ኦዴጋርድ ጉዳት ለጥቂት ሳምንታት ይቆያል። የሚመለስበት የተለየ ቀን የለም ነገር ግን በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ይመለሳል። ማርቲን ዙብማንዲ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍27😁85
Forwarded from Hulu Gaming
✔️ Aviator Rain
For Pilots Only!
✈️ 100,000 ብር Aviator rain! ✈️

በ Aviator 100,000 ብር በየቀኑ ይዘንባል 🔥🔥
Play and get a reward with every day.

☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️☑️

Enjoy the flight with HuluGaming.

በሁሉጌሚንግ ለመመዝገብ
⤵️⤵️⤵️
https://hulugaming.net/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አርነ ስሎት ከሊጉ መሪ አርሰናል ያለን የነጥብ ልዩነት መጥፎ አይደለም በማለት ተናግረዋል።

አሰልጣኙ ሲናገሩም “ ሊጉን እየመራ የሚገኘው ክለብ 60% የሚሆኑ ጎሎቹን ያስቆጠረው ከቆመ ኳስ ነው “ ብለዋል።

“ እኛ ከእነሱ በአንድ ነጥብ ነው አንሰን ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለነው ስለዚህ ያን ያህል መጥፎ አይደለም “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁5319🔥1
🎙 ማይክል አርቴታ ፦

🗣 " ኖኒ ማዱዌኬ እና ካይ ሀቨርት ወደሜዳ ለመመለስ ተቃርበዋል።"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
63🔥5😢5👌4💔1
🗣️❗️የርገን ክሎፕ: "ሊቨርፑልን ማሰልጠኔን እስካቆም ድረስ የዚን ያህል ታዋቂ እንደሆንኩ አላውቅም ነበር" ።

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
61👍11
🚨 የተረጋገጠ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአመት ወደ 239 ሚሊየን ዩሮ ገደማ ያገኛል! 💰

- Forbes

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
51🤯14🔥6
2025/10/21 23:04:24
Back to Top
HTML Embed Code: