Telegram Web Link
እዳችሁን እወቁ! እያንዳንዳችን 239 ዶላር እና 17 ሺ ብር አለብን!

የገንዘብ ሚኒስትር በቅርቡ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚክስ ማህበርን በመጠቀስ እያንዳንዱ ኢትዮጲያዊ ያለበት እዳ 575 ዶላር ደርሷል እየተባለ የሚገለጸው ዜና ስህተት አለበት! ሲል ገልጿል!

በዝርዝር…

የመንግስት የሀገር ውስጥ እዳ 2.3 ትሪሊየን ብር ስለመድረሱ!

የዜጎች እዳ የተከማቸው በዶላርም በብርም መሆኑን!

እያንዳንዱ አሜሪካዊ 81 ሺ ዶላር እዳ አለበት!

የዜጎች እዳን በማስላት ዙሪያ ያለውን ውዥንብር መልስ ለመስጠት እንሞክር!https://youtu.be/eyi3NVX1FOo
ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል?

ቢዝነሶን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ደንበኞችዎ ጋር በቀላሉ ተደራሽ ለመሆን ሁነኛ መፍትሔ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው እና ደረጃቸውን የጠበቁ ዌብሳይቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!

⚡️ለ ንግድ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፤ ትምህርት ቤቶች ፤ ክሊኒኮች ፤ ሆቴሎች ፤ ለ ጠበቆች ፤ ሂሳብ አዋቂዎች እና ለሌሎችም በፈለጉት ዲዛይን ሰርተን እናስረክባለን!

⚡️ERPs

⚡️ Learning Management systems

⚡️ Hospital Management systems

⚡️ በታላቅ ቅናሽ ለ አንድ አመት ከሚቆይ ዋስትና ጋር

Umicreatives.net ን ይጎብኙ

🔗 ለበለጠ መረጃ: 
   ☎️0924868543
   ➡️ Customer Support

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ KW ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Umi  technilogies

Website | Telegram | Linkdin | Telegram bot

IMF፡ የኢትዮጵያ ለውጥ ከጠበኩት በላይ ነው ስለዚህ 260 ሚሊየን ዶላር እለቃለሁ!

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያን የመጀመሪያ ዓመት የኢኮኖሚ ሪፎርም ስመለከተው ከጠበኩት በላይ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ብሏል!

የIMF የ3ኛ ዙር ግምገማ ጋዜጣዊ መግለጫ እንመልከት!

በIMF አይን ታይቷል የተባሉ የኢኮኖሚ ለውጦችን አመክንዮ እንመልከት!

የህዝቡን አሁናዊ ኑሮ ከIMF አዎንታዊ ግምገማ ጋር እንዴት ማስታረቅ ይቻላል?

በቀጣይ የግብር ስርዓታችሁ ፍታዊ መሆን አለበት በማለቱ ምን አይነት ለውጥ እንጠብቅ!

በዝርዝር እንመልከተውhttps://youtu.be/mFTlckXnjgY
ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል?

ቢዝነሶን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ደንበኞችዎ ጋር በቀላሉ ተደራሽ ለመሆን ሁነኛ መፍትሔ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው እና ደረጃቸውን የጠበቁ ዌብሳይቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!

⚡️ለ ንግድ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፤ ትምህርት ቤቶች ፤ ክሊኒኮች ፤ ሆቴሎች ፤ ለ ጠበቆች ፤ ሂሳብ አዋቂዎች እና ለሌሎችም በፈለጉት ዲዛይን ሰርተን እናስረክባለን!

⚡️ERPs

⚡️ Learning Management systems

⚡️ Hospital Management systems

⚡️ በታላቅ ቅናሽ ለ አንድ አመት ከሚቆይ ዋስትና ጋር

Umicreatives.net ን ይጎብኙ

🔗 ለበለጠ መረጃ: 
   ☎️0924868543
   ➡️ Customer Support

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ KW ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Umi  technilogies

Website | Telegram | Linkdin | Telegram bot
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ እዳ ካለባቸው ሃገራት መካከል ነች! ነገር ግን መንግስት ለበርካታ ዓመታት የውጭ የንግድ ብድር አልወሰድኩም ብሏል! ምን ማለት ነው?

የዘንድሮ ብድር የመጪው ትውልድ እዳ ነው (Legacy Debt)! ህዝብ መሪዎቹ ሳያስፈቅዱት የሚወስዱትን ብድር ተገዶ ይከፍላል!

የውጭ ብድር ምክንያታዊ ካልሆነ ትርፉ ድህነትን ወደ ትውልድ ማስተላለፍ ነው!

የኢትዮጵያ የውጭ እዳ ከየት እንደተወሰደ በመረጃ እንመልከት!

በዝርዝር እንመልከተው…….https://youtu.be/2X7XL_LDBYE
ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል?

ቢዝነሶን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ደንበኞችዎ ጋር በቀላሉ ተደራሽ ለመሆን ሁነኛ መፍትሔ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው እና ደረጃቸውን የጠበቁ ዌብሳይቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!

⚡️ለ ንግድ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፤ ትምህርት ቤቶች ፤ ክሊኒኮች ፤ ሆቴሎች ፤ ለ ጠበቆች ፤ ሂሳብ አዋቂዎች እና ለሌሎችም በፈለጉት ዲዛይን ሰርተን እናስረክባለን!

⚡️ERPs

⚡️ Learning Management systems

⚡️ Hospital Management systems

⚡️ በታላቅ ቅናሽ ለ አንድ አመት ከሚቆይ ዋስትና ጋር

Umicreatives.net ን ይጎብኙ

🔗 ለበለጠ መረጃ: 
   ☎️0924868543
   ➡️ Customer Support

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ KW ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Umi  technilogies

Website | Telegram | Linkdin | Telegram bot
ኢትዮጲያ ውስጥ ካሽ የተከማቸው በማን እጅ ነው?

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የብር እጥረት አለበት!

ቢዝነሶች በብር እጥረት እየተፈተኑ ነው!

አንዳንድ ባንኮች በቂ ብር ስለሌላቸው በበቂ እያበደሩም የሚፈለገውን ያህል ካሽ እየሰጡም አይደለም!

በገንዘብ እጥረት ገቢያችን ወርዷል!

ታዲያ ሁለም ብር የለኝም ካለ ብሩ የተከማቸው በማን እጅ ነው?

በዝርዝር መልስ እንስጥበት...https://youtu.be/mCVxwXCpnIk
#ለመረጃ፡ ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን ስሱን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከ2,000 እስከ 5,000 ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡
ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል?

ቢዝነሶን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና ደንበኞችዎ ጋር በቀላሉ ተደራሽ ለመሆን ሁነኛ መፍትሔ የሚሆኑ ጥራት ያላቸው እና ደረጃቸውን የጠበቁ ዌብሳይቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን!

⚡️ለ ንግድ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፤ ትምህርት ቤቶች ፤ ክሊኒኮች ፤ ሆቴሎች ፤ ለ ጠበቆች ፤ ሂሳብ አዋቂዎች እና ለሌሎችም በፈለጉት ዲዛይን ሰርተን እናስረክባለን!

⚡️ERPs

⚡️ Learning Management systems

⚡️ Hospital Management systems

⚡️ በታላቅ ቅናሽ ለ አንድ አመት ከሚቆይ ዋስትና ጋር

Umicreatives.net ን ይጎብኙ

🔗 ለበለጠ መረጃ: 
   ☎️0924868543
   ➡️ Customer Support

አድራሻ:- 22 ማዞሪያ KW ህንፃ 1ኛ ፎቅ

Umi  technilogies

Website | Telegram | Linkdin | Telegram bot
income_tax_amendment_proclamation-_amharic-_05282025.pdf
864.3 KB
#ለመረጃ፡ የገንዘብ ሚኒስቴር የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ የመጀመሪያ ረቂቅ አዘጋጅቷል! የረቂቁን የአማርኛ ቅጂ ማንበብ ለምትፈልጉ....
#ለመረጃ፡ ብሔራዊ ባንክ ለነገ ለ7ኛ ዙር 50 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ለሚወስዱ ባንኮች አቅርቢያለሁ ብሏል!
#ለመረጃ፡ በዛሬው የብሔራዊ ባንክ የዶላር ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ134.95 ብር አማካይ ዋጋ 50 ሚሊየን ዶላሩን 12 ባንኮች ተከፋፍለውታል!

ያለፉትን 4 የዶላር ጨረታዎች ዋጋ....

50 ሚሊየን ዶላር በ134.95 ብር (June 5)
50 ሚሊየን ዶላር በ133.17 ብር (May 22)
60 ሚሊየን ዶላር በ132.96 ብር (May 7)
70 ሚሊየን ዶላር በ131.49 ብር (April 17)
#ልዩ_መረጃ፡ የመንግስት እና የግል ሰራተኞች ከደመወዛቸው ላይ ለአደጋ ስጋት ምላሽ ፈንድ እንዲያዋጡ ያስገድድ የነበረው የአዋጅ ክፍል ተሰርዟል! ዛሬ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር አዋጅ ቢፀድቅም ሰራተኞች ከደሞዛቸው ላይ ያዋጣሉ ይል የነበረው ክፍል ተሰርዟል!
ከባንኮ ለመበደር ከመወሰናችሁ በፊት.....ለምን፤ መቼ፤ ከየት፤ ስንት፤ እንዴት፤ ካልተከፈለስ፤...

የባንክ ብድር ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ውሳኔ ነው!

ከባንክ ገንዘብ ለመበደርም ሆነ ላለመበደር መመልከት ያለባችሁ መሰረታዊ ጉዳዮችን በምሳሌ እና በዝርዝር እንመልከት!https://youtu.be/EzE3KHgNH0Q
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይሁንላችሁ!
ገንዘባችሁን ምን ላይ ብታውሉት ያዋጣል?

ያላችሁን ማንኛውም መጠን ገንዘብ በቤታችሁ  ከማስቀመጥ እስከ የውጪ ምንዛሬ ገዝቶ እስከመሸጥ ያሉ 7 አማራጮችን በምሳሌ እና በምክንያት እንመልከት!

አንድ ሚሊየን ብር ያለው ሰው ምን ቢያደርግም ሚሊየን ብሩን ከዋጋ ማጣት ማትረፍ ይችላል?

የምትጠቀሙበት ትንታኔ https://youtu.be/n-PuA3jszpM
2025/07/08 15:02:34
Back to Top
HTML Embed Code: