Telegram Web Link
ቪክቶር ዮክሬሽ የአጥቂዎች blind ranking ላይ ቲዬሪ ሄንሪ4ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
493👎143😁37🤔18👍16❤‍🔥12🔥8😱4👏3
ማርቲኔሊ ከበፊትም ከግራ ክንፍ የሄንሪ አይነት አጨራረስ ላይ ድንቅ ነበር።💯

🇧🇷👌

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
💯755105🔥34👍24😁21👎11🙏6❤‍🔥1
በፓላሱ ጨዋታ የማይኖሩ ተጫዋቾች። የጋቢ 100% አልተረጋገጠም

ነገር ግን ካለን የቡድን ጥልቀት አንፃር ምንም ስጋት የለብንም።🙏Berta

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
🙏711106👍31👎20🔥11❤‍🔥10😱6😁4🤔2
የጋቢ ሚስት በአትሌቲኮው ጨዋታ ግብ አስቆጥሮ አሲስትም አድርጎ ከወጣ በኋላ።❤️🇧🇷

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
839😍65😁33🔥26❤‍🔥14👍3😱2
ሚኬል አርቴታ በኤምሬትስ ስላሉት ደጋፊዎች

"ደጋፊዎች በስታዲየሙ እንዲገኙ ብቻ አንጠብቅም። ጨዋታውን ከእኛ ጋር እንዲጫወቱ እንፈልጋለን።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
718👍64🙏7😁2
📢📢1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ብር ሽልማት ከዘመንቤት!🇬🇧


ሼር👇ፎሎው ካላረጉ አይሸለሙም!!!

﹌﹌﹌ ሪያል ማድሪድ 🇪🇸🇪🇸 ባርሴሎና﹌﹌﹌﹌

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

የፊታችን እሁድ October 26 🗓
ሪያል ማድሪድ
🇪🇸🇪🇸 ባርሴሎና

ዘመንቤት የጨዋታውን ትክክለኛ ጎል ውጤት በፌስቡክ በትክክል ለሚገምቱ 200 የስፖርት አፍቃሪያን ለእያንዳንዳቸው ወደ ዘመንቤት የግል አካውንታቸው የ500 ብር ሽልማት ገቢ ያደረጋል።

ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ....

.
👉 ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ

👉 የእርሶን ግምት ውጤት ኮመንት ያድርጉ💬
👉 ፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ
https://www.facebook.com/ZemenSportBetting

👉 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ይጋብዙ

https://www.tg-me.com/zemen_bet

👉ኢንስታግራም አካውንታችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ

https://instagram.com/zemen_bet?utm_source=qr...

👉ቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ፥ ሼር እንዲሁም ግምትዎን ያስቀምጡ

https://www.tiktok.com/@zemenbet_?_t=8epknVCYJqH&_r=1

🚫🚫🔞በአንድ አካውንት ከ 1ጊዜ በላይ ኮሜንት ማድረግ አይፈቀድም።

⚠️ማሳሰብያ የዘመንቤት የፌስቡክ ገጽ📱 እና ቴሌግራም ቻናላችንን 📱 ያልተቀላቀሉ እንዲሁም ፖስቱን ላይክ እና ሼር ያላደረጉ ተሳታፊዎች ተሸላሚ አይሆኑም!

በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ።💰💰💰💰
www.zemenbet.com

በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
27👍1👏1
Forwarded from Hulusport
8ተኛ ዙር ቶርናመንት እንደቀጠለ ነው !

በሁሉስፖርት ከ2 ብር ጀምሮ በቺክን ሮድ እየተጫወቱ በ እያንዳንዱ ጨዋታ ነጥብ ይሰብስቡ ፣ በየሳምንቱ እስከ 1,000,000 ብር ፣ በአጠቃላይ እስከ 10,000,000 ብር ያሸንፉ!

🥇: 100,000 ብር
🥈: 85,000 ብር
🥉: 75,000 ብር
4 - 10 : 20,000 ብር
11-50 : 7,000 ብር
51-100 : 3,000 ብር
101-200 : 2,000 ብር

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን ➡️ www.hulusport.com/games በመሄድ በቺክን ሮድ 2 ይጫወቱ ፣ ነጥብዎን ይሰብስቡ ፣ ደረጃዎትን ከፍ በማድረግ የሽልማቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!

☝️ ያገኙትን ነጥብ እና ያሉበትን ደረጃ ከላይ በሚያገኙት የፕሮሞሽን ገፅ ላይ መከታተል ይችላሉ !

Join our telegram Channel : ➡️ https://www.tg-me.com/+Y-8xiTI1LG8yMjA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9
Forwarded from 1137439312:AAGumjHJ7pzA6vrrfVMlKoqTUsCs59GySrg
____ፊክስድ ማች ጨዋታ ማግኘት ይፈልጋሉ?

የብዙዎቻችሁን ፍላጎት  የምታገኙበትን ቻናል ዛሬ  አግኝተናል ።

👆ከላይ እንደምትመለከቱት የ 200,000 ብር ወጪ ያደረኩበት 🆅🅸🅳🅴🅾 ነው።
ትናንት ብቻ ከ 100,000 ብር በላይ ማሸነፍ ችያለሁ።
( https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0 ) ከነሱ  VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ነው ይሄን ማድረግ የቻልኩት በጣም አመሰግናለሁ ።

አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Bitcoin በመግዛት ነው የሚመጡት።

ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ  👇👇👇

https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://www.tg-me.com/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
9👎1
ተረት ጽፈው ገንዘብ  ያሸንፉ! ✍️

የፈጠራ ችሎታዎን በጥሬ ገንዘብ የመለወጥ ወርቃማ ዕድል!

Giggle Academy ለህጻናት ተረቶች ዓለም አቀፍ ውድድር አዘጋጅቷል።

💸 የሚሸለሙት አስገራሚ ገንዘቦች!

🥇 8 ዋና አሸናፊዎች: እያንዳንዳቸው
408,000$ (አራት መቶ ስምንት ሺህ ብር)!

🥈 100 ተሳታፊዎች: እያንዳንዳቸው 25,500 ብር ይሸለማሉ።

ጠቅላላ ሽልማት: ከ 6,800,000 በላይ ነው!

🔑 ወሳኝ ነጥቦችና ቀነ-ገደብ!

ርዕስ (Theme): "ብርሃን" (Light) – ስለ ተስፋ፣ ደግነት እና ድፍረት(Courage ) ታሪክ ይጻፉ በ ብእሮው ያሸንፉ።

ቀነ-ገደብ: ከ ዛሬ ጀምሮ እስከ ህዳር 20፣ 2018:

የፈጠራ ስራዎን ለማገዝ AI መጠቀም ይፈቀዳል!🚀 አሁኑኑ ይቀላቀሉ—በ2 ፈጣን እርምጃዎች!ይመዝገቡና አፑን ያውርዱ: በዚህ ሊንክ ኢሜልዎን በመጠቀም ይመዝገቡና የGiggle Academyን መተግበሪያ ያውርዱ👉Download

ይፍጠሩና ያስገቡ: እድሜያቸው ከ3–8 የሆኑ ህጻናትን የሚስብ የእንግሊዝኛ ተረት ይጻፉና ለግምገማ አስገብተው የሽልማት ገንዳው ተካፋይ ይሁኑ!የእርስዎ ተራ ነው! የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ብር ይለውጡት!ዝርዝሩን ለማየት
👇👇
: Detail

ለበለጠ መረጃ እዚሂ ላይ ይቀላቀሉ
👇👇
@fanosbeamargna
10😍1
🔥 የሳምንቱ መጨረሻ እግር ኳስ ተመልሷል!
እሑድ አስቶንቪላ ከ ማንቸስተር ሲቲ የጥንካሬና የክብር ፈተና ነው።
ቪላ በሜዳው ክብር ለመስጠት ያለመ ሲሆን ሲቲ ደግሞ ሌላ የድል ጉዞ እያሳደደ ይገኛል።

💬 ሦስቱን ነጥብ ማን ይወስድ ይሆን? ከዚህ በታች ትንበያዎትን ይስጡ 👇

#MatchPreview #PremierLeague #VillaVsCity #FootballVibes #WeekendClash #YellowbetEthiopia #yellowbetet #polls #stats #matchstats
8
ፒዬሮ ሂንካፒዬ ወደ ዋናዉ ቡድን ትሬይኒንግ ሙሉ በሙሉ ተመልሷል። አሁን ለጨዋታ ዝግጁ ነዉ ተብሏል። በአንፃሩ ጋብርኤል ማግሃሌዝ ለእሁዱ የፓላስ ጨዋታ የመሰለፍ ነገሩ አጠራጣሪ ነዉ እየተባለ ነዉ። ይህን ተከትሎም የቢግ ጋቢን ቦታ ማን ሸፍኖ ይጫወታል የሚለዉ ከወዲሁ ይጠበቃል። አርቴታ ኢሄን ቀዳዳ ለመሸፈን 4/5 ከዛም በላይ አማራጮች እጁ ላይ አለ።

የመጀመሪያዉ አማራጭ ልክ ቻምፒንስ ሊጉ ላይ ከአትሌቲኮ ጋር እንዳየነዉ ሞስኬራን ከሳሊባ ጋር ማጣመር ነዉ። 2ተኛዉ አማራጭ ደግሞ ካላፊዮሪን ሴንተርባክ አድርገህ ማይልስ ልዊስ ስኬሊን ደግሞ ሌፍት ባክ ማድረግ ነዉ። 3ተኛዉ አማራጭ በጉዳት እስካሁን ምንም የሊግ ጌም ያላደረገዉን ፒዬሮ ሂንካፒዬን በCBነት ከሳሊባ ጋር አጣምረህ ሌፍት ባክ ላይ ደግሞ ካላፊዮሪን ማሰለፍ ነዉ። 4ተኛዉ አማራጭ ፒዬሮ ሂንካፒዬን ሌፍት ባክ አድርገህ ሬካርዶ ካላፊዮሪን በCBነት ከሳሊባ ጋር ማጣመር ነዉ። ቲምበርን CB ቤን ኋይትን RB ቤንኋይትን ከሳሊባ ጋር ፣ ካላፊዮሪን እና ቲምበርን ደግሞ LB እና RB ላይ ማሰለፍ የሚሉትን አማራጮች ከነ ረስተናቸዉ ማለት ነዉ።

እንግዲህ አንድ ጋብርኤልን ለመተካት ኢሄ ሁሉ አማራጭ አለ። እንደበፊቱ አንድ ተጨዋች ሲጎዳብህ አለቀልን ዉሀ በላን የምትልበት አርስናል አይደለም። ብቻ ምን አለፋህ በዚህ ሰዓት የአርስናል ደጋፊ መሆን ማለት በጃፓን ክላሲካል ከሶፋ ሶፋ እየተገላበጠ በአጉራሽ ሰራተኛ ሾ-ሾ -ሾዶዲ እየተባለ እየተዘፈነለት ያደገ የቤት ልጅ በለዉ

El Capitano Dennis Bergkamp

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
1436😁75👍13🙏7😢1😍1
ማርቲን ኦዴጋርድቡካዮ ሳካዴክላን ራይስጋብርኤል ማጋላሄስ እና ሚኬል ሜሪኖ በመልበሻ ክፍል ውስጥ ካላቸው ትልቅ ስብዕና አንፃር የአርሰናል የመሪዎች ቡድን ውስጥ ይገኛሉ።

[John Cross]

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍461120🔥22🙏12❤‍🔥3
ኤዜ

🗣ወደ ቶትንሃም ለመዘዋወር ተዘጋጅቼ ነበር። ነገር ግን አርሰናል ጥያቄ ካቀረቡባት ቅፅበት ጀምሮ ምርጫዬ እነሱ ብቻ እንደሚሆኑ እርግጥ ነበር።❤️

ለአርሰናል መጫወት ልክ እንደ ቲያትር ነው። የበለጠ ግፊት ይኖርብሃል፣ዋንጫዎችን ለማሸነፍ መጫወት፤ ነገር ግን ሳልመው የኖርኩት ነገር ነው።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
574❤‍🔥39🙏19🥰10🔥6😁6😍4
እውነታ

አርሰናል በአውሮፓ ትላልቅ ሊጎች ውስጥ ብዙ የግራ እግር ተጫዋቾች ያሉት ቡድን ነው።

ግራኝ የሆኑ የቡድናችንን ሁሉንም ተጫዋቾች ጥቀሱ?👇

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
441👍7👎4❤‍🔥2😍1
Sports Illustrated FC9ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት ግምት👆

ክለባችን አርሰናል እሁድ 11:00 በኤምሬትስ ከክሪይስታል ፓላስ የሚያደርገውን ጨዋታ 2-0 በሆነ ውጤት ያሸንፋል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL
👍19743🙏10🔥5❤‍🔥2👎1😍1
Forwarded from Winball Betting
🎁  የ ዊንቦል ካሲኖ ሽልማት 🎁🎁
       በነፃ  ገምተው 50,000 ብር ተካፋይ ይሁኑ!

እሁድ በ REALMADRID እና BARCELONA የሚያደርጉት የሳምንቱ ትልቁ ጨዋታ
በ ነፃ ገምተው ይሸለሙ!

👉👉👉👉ግምትዎን ድህረገፃችን ላይ http://casino.winball.bet/prediction/1 ማስቀመጥዎ ኣይርሱ!!!
                  ⚡️⚡️ኣጨዋወት⚡️⚡️
 👉 ከታች ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የተቀመጠ    ሊንክ በመጫን መገመት ይችላሉ!
 👉ወይም በቀጥታ
https//casino.winball.bet/prediction/1 ብለው   ድህረገፃችን ላይ በመግባት  በነፃ ቀጥታ ግምትዎን ማስቀመጥ ይችላሉ!

🐔እኛ ጋ ሲጫወቱም  ሆነ  ገቢ እና ወጪ ሲያዙ ምንም ኣይነት ተቆራጭ  ኣይደረግቦትም!

🐔በየሳምንቱ ሰኞ 13% ሳምንታዊ ተመላሽ

🐔በየቀኑ በነፃ  ስፒን በማሽከርከር እድልዎ
ይሞክሩ!

🐔 ተወዳጁን CHICKEN ROAD እና KENO ጨምሮ በርካታ ጌሞች  ላጠቃቀም ምቹ በሆነው ድህረገፃችን ውስጥ ገብተው ይጨዋቱ!

ለመመዝገብ 👇👇👇
https://casino.winball.bet

⚡️ቻናሉን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://www.tg-me.com/winball_sport_betting
7
Forwarded from Top Sport Betting
🎉በተመረጡ የካዚኖ ጌሞች ሳይሆን በሁሉም የካዚኖ ጌሞች በየቀኑ  የ15% ካሽባክ ተቋዳሽ ይሁኑ።

ይጫወቱ፤ያሸንፉ👇
https://topbet.et/games

በሁሉም የsocial media አማራጮች የቶፕ ስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Telegram - https://www.tg-me.com/topbeteth
Facebook - https://www.facebook.com/topbeteth
Instagram- https://www.instagram.com/topbet_eth
Tiktok - https://www.tiktok.com/@topsport.et

Get Support On
Telegram - @topbetsupport
Email - [email protected]
Phone - + 251967155555
               + 251992020302

Bet Responsibly 21+

#Top_Sport_Betting

@topbeteth
6
Forwarded from Birrbet ET (At BirrBet)
🅱️🔠🔠🔠🅱️🔠🔠🎆🎆

                     🔥ይለያል ዛሬ!
                     ተጠባቂ ጨዋታ
               👍ይገምቱ ይሸለሙ
       ግምታችሁን ከታች ባስቀመጥነው                     
          የቴሌግራም ቻናላችን ይላኩልን!
⭐️አሸናፊ 5 ተጫዋቾችን ቴሌግራም ቻናላችን ላይ በዕጣ መርጠን የምናሳውቅ ይሆናል።⭐️

        📱https://www.tg-me.com/birrbet_Et

ወደ ሀብት መንገድ ይግቡ በቴሌግራም ቻናላችን ሁልጊዜም ጨዋታ፣ ሁልጊዜም ድል አለ።

         😀🌐"https://birrbet.bet/prematch"🖥 በመግባት አሁኑኑ ይመዝገቡ!!!

💱ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!💵
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8
💥 የዕድል ቀናት ደርሰዋል! 💥
October 24–26 ጀምሮ የወደዱትን ካሲኖ እና ሌሎች ጨዋታዎች ይጫወቱ 🎰

ፕሮሞ ኮድዎን ያስገቡ 👉 BON9 እና ቦነስዎን ወዲያውኑ ያግኙ! 💸

ፍየል ቤት — ይዝናኑ፣ ይጫወቱ፣ ያሸንፉ! 🎯🔥

Visit - Https://fiyel.bet
Android APP - Https://rb.gy/gcfa95
contact us +251 963 00 55 55
https://www.facebook.com/share/1ETxzBxQtY/

#ethiopiabetting #FiyelBET #onlinebetting #onlinebettingethiopia
4
2025/10/28 06:48:12
Back to Top
HTML Embed Code: