Telegram Web Link
Congratulations once again to Bisrat Kebere and Biyaol Mesay, students of Addis Ababa Science and Technology University, who were among the six representatives of Ethiopia at the Huawei Seeds for the Future – Tech for Good Global Competition held in China. Your achievement brings pride to the university and inspires future innovators across the nation.
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
Photo
ወደ መቄዶንያ አረጋውያንና ሕሙማን መርጃ ማዕከል በሔድንበት ወቅት እጅግ አስተማሪ የሆኑ ምክሮችን የለገሰን ኹላችንም በሚባል ደረጃ በድጋሜ ለማግኘት ቀጠሮ ይዘንለት የነበረው ወንድማችን ወጣት ጌዲዮን ረቡዕ ዕለት በደስታ እንደዚያ ሲመክረን እና ሲያስተምረን እንዳልነበረ በትላንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፎ በዛሬው ዕለት ሥርዓተ ቀብሩ ተፈፅሟል ፤ አዬ የእኛ ነገር ....

ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ። ድጋሚ እሱን ለማግኘት ቀጠሮ ይዛችሁ ለነበረ ወዳጆቹ የሆናችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን ።
📣 በዚህ ዓመት ለስራ ልምምድ(internship) ለምትወጡ ተማሪዎች በሙሉ:-

የ4ተኛ ዓመት ምህንድስና (Engineering) እና 3ተኛ ዓመት (Applied Science) ተማሪዎች በዚህ ክረምት ስለሚኖረው የስራ ልምምድ (Internship) ጠቅላላ ገለፃ እንዲሁም ከተማሪዎች ምን እንደሚጠበቅ የሚያስረዳ አጭር ገለፃ ረቡዕ ፣ ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም ከሰዓቱ 7:30 ጀምሮ ስለሚኖር የሁሉም ዲፓርትመንት ተማሪዎች እድትገኙ ከወዲሁ እናሳስባለን።

🗓ቀን: ረቡዕ፣ ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም
ሰዓት: ከቀኑ 7:30
📍ቦታ: የድሮ መመረቂያ አዳራሽ(OGH)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#Notice

📌Internship Orientation

📣 በዚህ ዓመት ለስራ ልምምድ(internship) ለምትወጡ ተማሪዎች በሙሉ:-

የ4ተኛ  ዓመት ምህንድስና (Engineering) እና 3ተኛ ዓመት (Applied Science) ተማሪዎች በዚህ ክረምት ስለሚኖረው የስራ ልምምድ (Internship) ጠቅላላ ገለፃ እንዲሁም ከተማሪዎች ምን እንደሚጠበቅ የሚያስረዳ አጭር ገለፃ ረቡዕ ፣ ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም ከሰዓቱ 7:30 ጀምሮ ስለሚኖር የሁሉም ዲፓርትመንት ተማሪዎች እድትገኙ ከወዲሁ እናሳስባለን።

🗓ቀን: ረቡዕ፣ ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም
ሰዓት: ከቀኑ 7:30
📍ቦታ: የድሮ መመረቂያ አዳራሽ(OGH)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ በታላቁ የዐቢይ ጾም ወቅት ብሎም በዚህ በሕማማቱ መታሰቢያ ሳምንት የታመሙትን መጠየቅ ፣ የተራቡትን ማብላት ፣ የታረዙትን ማልበስ ፣ የተጠሙትን ማጠጣት በአጠቃላይ የተቸገሩትን መርዳት ዋጋው እጅግ ታላቅ ነው ።

ውድ ጾመኛ ተማሪዎቻችን ለመቄዶንያ አረጋውያንና ሕሙማን የተቻላችሁን ትለግሱ ዘንድ ሰብዓዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።


CBE : 1000684467968 (Yosetena and Kidus and Naomiy)


ስክሪንሹት
@aastu_supo ይላኩልን ለምታደርጉት አስተዋጽኦ በአረጋውያኑ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።

https://www.youtube.com/@seifufantahun

https://www.youtube.com/@Mekedonia

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው !


#በጎነት
#ቸርነት
#ለጋስነት
#በጎ_አድራጎት
#መረዳዳት
#የወደቁትን_ማንሣት
#ሰብአዊነት
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
Photo
የሁዋዌ ሲድስ ፎር  ዘ ፊውቸር ቴክ ፎር ጉድ ግሎባል ውድድርን አንደኛ በመሆን አሸናፊ ለሆኑት የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዛሬው እለት የአቀባበል ዝግጅት የተዘጋጀ ስለሆነ በዚህ ዝግጅት ላይ መገኘት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከጠዋቱ 3፡00 ሕንፃ ቁጥር 62( የግቢው የመኪና ማቆሚያ ) ጋር እንድትገኙ ተጋብዛችኋል ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Welcoming our heros. Congratulations!!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/08 11:50:48
Back to Top
HTML Embed Code: