ውስጣቹን እያሳመማቹ ያለውን ነገር ለአላህ ንገሩት ከአላህ ውጪ ልብን ሚጠግን ማን አለ
11👍3
🌤 ከቀኖች ሁሉ በላጩ ..

ውዱ ነብይ ﷺእንዲህ ብለዋል

"በላጭ ከሆኑ ቀናቶቻችሁ መካከል ጁመዓ ነውበኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የናንተ ሰለዋት ይደርሰኛልና
اللهم صل وسلم على نبينا

❄️ በሌላም ንግግራቸው

"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ይበራለታል"ብለዋል
❤‍🔥6👍1
ረሡል #ﷺሰለሏሁ#ﷺ ዐለይሂ #ﷺወሰለም#ﷺ እንዲህ ብለዋል :-•·•·•·•·•·•·•·•·•·••·•·•·•·•·•·•·•

ስስታም ማለት የኔ ስም ተጠርቶ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ነው።•·•·•·•·•·•·•·•·•·••·•·•·•·•·•·•·•

ﷺاللهم ﷺصلیﷺ وسلم ﷺعلیﷺ نبيناﷺ محمد
◆◇◆◇◆◇◆◇◆◇
8👍1
ٱلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ ٱللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ
እስኪ የኢሬቻ በዓል ከእስልምና እምነት ጋር የማይስማማባቸው ዋና ዋና  የሆኑ ሶስት ነጥቦች የፈጠነች አብረን እንይ 

የመጀመሪያው እና ዋነኛው ​ ተውሂድ።

​እስልምና አንድ አምላክ (አላህን) ብቻ ማምለክን   ያስገድዳል፤ ምስጋናም ሆነ ልመናን ለሌላ አካል ማጋራት (ሽርክ) በፍፁም የተከለከለ ነው።

​ኢሬቻ ደግሞ ከጥንታዊው የዋቄፈና እምነት ጋር የተቆራኘ ነው ፣ በኢሬቻ በበዓሉ ላይ የሚፈጸሙ  ሃይማኖታዊ ድርጊቶች ከአንድ አላህ አምልኮ ውጪ ናቸው ።


ሲቀጥል በዲናችን  አምልኮ የሚፈጸመው አምላካችን አላህ በደነገገው ነብያችን ባሳዩን መንገድ ብቻ ነው።  

በኢሬቻ ወቅት ግን ወደ ውሃማ አካላት (ሆራዎች)  ምናምን በመሄድ እና ለምለም ዕፅዋት/ሳር በመያዝ አምልኮ ይቀርባል።


ሶስተኛው እስለምና ​​ ሁለት ዋና ዋና የደስታ ቀናት ብቻ ነው እንደሃይማኖታዊ  በአል እውቅና የሚሰጠው  እነሱም (ዒድ አል-ፊጥር እና ዒድ አል-አድሓ)  ናቸው  
 ከነሱ ውጪ  ሌሎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸውን በዓላት ማክበር አይፈቀድም።
👍5
#ከቁርኣን በላይ #እውቀት:

#ከሂጃብ በላይ ውበት፣ #ከሶላት በላይ ስክነት !

#ከኒቃብ በላይ ክብረት #ከእስልምና በላይ ኩራት ....#የለም .!!
💯13🔥21👍1

አላህ በተከበረው ቃሉ በአንዲት ምዕራፍ ውስጥ ስለ ሁለት ደካሞች ይነግረናል፦

📖{وَخُلِقَ الْإِنسَانُ ضَعِيفًا}
   {ሰው ደካማ ተደርጎ ተፈጠረ።}
               [አል_ኒሳእ:²⁸]

📖{إِنَّ كَيْدَ الشَّيْطَانِ كَانَ ضَعِيفًا}
{የሸይጧን ተንኮል ደካማ ነው።}
              [አል_ኒሳእ:⁷⁶]


    ሁለት ደካማዎች ቢፋለሙ ከሁለት አንዳቸው አጋዥ ካላገኙ በስተቀር አንዱ ሌላውን መርታት አይችልም።
   በጠላትህ ላይ አሸናፊ ትሆን ዘንዳ ሁሌም በአላህ ታገዝ!!


...
👍6
💫💫💫

ማርፈድ ብቻ ሳይሆን
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል
ስለዚህ ለምትወስነዉ ዉሳኔ
ሁሉ ተጠንቀቅ!!!
👍3🔥2
👍1
"ከጀነት ዉጭ የሆነ ጸጋ ሁሉ አላቂ ነው፤ ከእሳት ዉጭ የሆነ መከራ ሁሉ አላፊ ነው!"
                   
( አሊ ኢብን አቡጧሊብ(ረ.ዐ))
🖤
5👍1
አንዲት እናት ለሴት ልጇን ፦ ስትራመጂ እግርሽ የት ላይ እንደሚያርፍ እያስተዋልሽ ተራመጂ።" ስትል መከረቻት።
ልጅቷም  "ማማ አንቺም ስትራመጂ ጥንቃቄ አድርጊ! እኔ ያንቺን እርምጃ ነው የምከተለው!።" ብላ መለሰችላት።

እራስሽን አስተካክይ ልጆችሽ አንችን አርዓያ አድርገው ይከተሉሻልና!😇
7👍1
☀️«አኺራ እየመጣች ነው፣ዱንያ ላትመለስ እየሄደች ነው።የአኺራ ልጆች ሁኑ። የዱንያ ልጆች አትሁኑ! ዛሬ ሥራ እንጂ ሂሳብ የለም። ነገ #ሂሳብ እንጂ ሥራ የለም!»

<< ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ...>>
3🔥2👌2👍1
ወንዝ ወደ ኋላ አይመለስም!!

የኋላዉን እያሰብክ የወደፊቱን
እንዳታበላሽ ተጠንቀቅ🫵
👍9
መኖርህ ማንንም ካልጠቀመ መሞትህ
ማንንም አይጎዳም። ስለዚህ ዱኒያ ላይ
ስትኖር ዋጋ ያለህ ሰው ሁን
11👍1

የሆነ ነገር ማግኘት ከፈለክ እሱ ላይ ለመድረስ ብለህ አላህን አታምጽ።

ምን አልባት ያንን ነገር ማግኘት እንዳትችል ምክንያት ሊሆንብህም ይችላል።


ምክንያቱም፦
አላህ ዘንድ ያለ ነገር አላህን በማመጽ አይገኝምና!!
👍5
🌱☞በዚህ ዘመን ብዙ ሌባዎች አሉ። ነገር ግን  ከስልክ የከፋ ሌባ እስካሁን አላየሁም የሰው ሌባ የ አንተን ቁሳዊ ነገሮችን ሊሰርቅ ይችላል… ስልክ ግን🥀🥀

ግዜህን፣አዕምሮህን፣ችሎታህን ከቤተሰብ ጋር ያለ ግንኙነትህን…ከዚያም አልፎ ኢማንህንም የሚሰርቅ አደገኛ ሌባ ነውና ተጠንቀቅ።!
ይህ የስልክ ነገር ያለ ምንም ጥርጥር አሏህ ያዘነለት ሰው ሲቀር አብዛኞቻችን የተፈተንበት ጉዳይ ነው። አሏህ ያስተካክለን።!
2
💙 የምትታገዝባቸው ሰዎች ሁሉ
አንተን ከመርዳትህ በፊት ሊሞቱ ይችላሉ
๏ ጉዳይህን ሁሉ ወደ ማይሞተው
አላህ አስጠጋቸው…

(وَتَوَكَّلْ عَلَى الْحَيِّ الَّذِي لَا يَمُوتُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ)
" በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ ፡፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው ፡፡"
[አል-ፉርቃን 58]
                             
3❤‍🔥1👍1
አንድም ፈለስጢናዊ:- አላህ ሆይ ምነው ተውከን? የለህም ወይ? ሲል አንሰማም::ይልቁንስ አላህ ላይ ይተማመናሉ::በነቢ ﷺ ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ::በትንሽ ችግር ምን ያህል አማራሪና ተስፋ ቆራጭ እንደሆንን ከአላህ ጋር ምን ያህል እንደምንርቅ እራሳችንን ማየት ያስፈልጋል::
8👍3
ሴት ልጅ በክብር የምትያዝ አማና ናት🤌🖤
12👍3
አንዳንዴ......

[>>አንተ ቁጭ ብለህ ትምህርት እና ትምህርት ቤቱን ስትረግም…
ሌላው በየቀኑ እየተመኘ ትራሱ ላይ ያለቅሳል

[>>አንተ እናትህ ላይ ድምፅህን ከፍ አርገህ ስትጮህባት…
ሌላው ደግም ብቻውን ጨለማ ውስጥ ቁጭ ብሎ ጠረኑዋን እየናፈቀ እንባውን ያፈሳል።

[>>አንተ ሚስቴ እንዲ ናት ልጆቼ እንዲ ናቸው እያልክ ስትበሳጭ እና ስሞታ ስታቀርብ…
ሌላው ደግሞ እቅፍ እና የህፃን ድምፅ ለመስማት ናፍቆት እያለቀሰ ዱዓ ያደርጋል።

[>>ያለብህን ጉድለት እና መልክህ በመጥላት ስታማርር እና ስትበሳጭ…
ሌላው ደግሞ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ በህመም ይተኛል።

😊 በተሰጠህ ነገር አላህ አመስግን ምናልባት ባለማመስገንህ እሱንም ልታጣ ትችላለህ።
አልሀምዱሊላህ!🖤
9👍1
ቆጥረህ የማትዘልቀው ፤
የትኛውም የሂሳብ ቀመር
አስቦ የማይደርስበት ነገር ቢኖር
.
.
አላህ ላንተ የዋለልህ ፀጋ ነው።
ስለዚህ ሁሌም አላህን አመስግን
አልሃምዱሊላህ ×10
7👍2
2025/10/16 02:18:40
Back to Top
HTML Embed Code: