Telegram Web Link
ከሙጋቤ ንግግሮች አንዱን
============

የ CNN ጋዜጠኛ የዚምባቡዌ ፕሬዝደንት ሙጋቤን እየጠየቃቸው ነው፡-

ጋዜጠኛ፡- ሩሲያ ወደ ጠፈር ለመሄድ የመጀመሪያዋ ነበረች፡፡ አሜሪካ ደግሞ ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በማረፍ ታሪክ አስመዝግባለች፡፡ አፍሪካስ ምን ዓይነት ታሪክ በመስራት አለምን ታስደንቅ ይሆናል ብለው ያስባሉ?

ሙጋቤ፡- እኛ ፀሃይ ላይ በማረፍ የመጀመሪያውን ታሪክ እንሰራለን፡፡

ጋዜጠኛ፡- ግን ፀሃይ በጣም የሚያቃጥል ነገር ነው፡፡
ፀሃይ ላይ ማረፍ አይቻልም፡፡

ሙጋቤ፡- እኛ ጅል መሰልንህ እንዴ ፣ ሲመሽ ነው ወደ ፀሃይ የምንሄደው፡፡
😁77254👏18👍17🙏8🤯6😎5🤣1
ንጉሥ በመጨረሻዎቹ የህይወት ደቂቃዎቹ ላይ እንዲህ ይመስላል።

ትዕይንቱ በ2018 ይህንን ልብ የሚሰቅል ፎቶ ይፋ ባደረገው ፎቶ አንሺ ላሪ ፓኔል የተቀረጸ ነው። 'ሳር ላይ ተዝለፍልፎና መንቀሳቀስ አቅቶት ተኝቶ አገኘነው። ከዛፍ ጥላ ስር ሲሞት ከእሱ ከአንድ ሜትር በማይበልጥ ርቀት ላይ ነበርን። ካሜራዬን ጥዬ፣ ተያየንና ለረጅም ጊዜ በሚመስል ሁኔታ አይኖቻችንን ጨፈንን። ብቻውን እንዳይሞት እንድታውቁ ፈልጌ ነው፤ ምክንያቱም ለመተንፈስ እየታገለ ነበር፣ አልፎ አልፎም የደረት ህመም ያጋጥመው ነበር። ከዚያም አንድ የመጨረሻ መንፈራገጥ፣ የመጨረሻ እስትንፋሱም አለፈች። ንጉሡ ሞቷል።

ህይወት በጣም አጭር ናት። ኃይልም ጊዜያዊ ነው። የሥጋ ውበት ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው የሚቆየው፤ ይህንን በአንበሶችም አይቻለሁ። በዕድሜ በገፉ ሰዎችም አይቻለሁ። ረጅም ዕድሜ የኖረ ሁሉ በአንድ ወቅት ላይ ደካማና እጅግ ተጋላጭ ይሆናል። ትሁት እንሁን። የታመሙትን፣ ደካሞችን፣ ተጋላጮችን እንርዳ፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ አንድ ቀን ከዚህ መድረክ እንደምንወጣ እናስታውስ።
💔18569🙏22😢7🤝6👍2🫡2🤷‍♂1
የታሸጉ_ዉሀዎች

አይሁዶች በአለም ላይ ገዳይ ጀርሞችን በማሰራጨት በሀገሮች መካከል ጦርነት በመቀስቀስ ሀገራትን እርስ በእርስ እንዲተራመሱ በማድረግ አለምን በአንድ ለመግዛት የሚያደርጉትን ሴራ በ1903 ሩሲያ ውስጥ የታተመው የፅዮን ፕሮቶኮል/The zion protocol ያጋልጣል። በዚህ ፕሮቶኮል ላይ ከተገለፁት እና አሁንም እየተሰራ ያለው የአለም ህዝብን መቀነስ ሲሆን ለዚህም የሚረዳቸውን ሴራ በታሸጉ_ውሀዎች ላይ እየተገበረ ነው።


Kasper potawski በተባለ ባለሞያ የወጣው ሪፖርት እንደሚያመላክተው በታሸጉ ውሀዎች ላይ የካንሰር፣ የአእምሮ ህመም እና የስነ-ተዋልዶ ህመም ኬሚካሎች እንደሚጨመርባቸው ያመላክታል። ይህ ቀድሞም አሁንም የሚደረግ ተግባር ነው። በታሸጉ ምግቦችና መጠጦች ውስጥ የሰዎችን በተለይም የአፍሪካውያንን ንቃተ ህሊና የሚያዳክሙ ንጥረ ነገሮች ይጨመራሉ።
😱20544👍42🤣10🙈9😭7🤯5🔥4😁4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ዘፈን ከተለያየህ ላንተ ነው በሰላም ተለያይበት 🥴

🎙 JOIN US @Music_4_3_3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁38💔63
አስገራሚ እውነታዎች ስለእንቅልፍ
*

• የሰው ልጅ የዕድሜውን አንድ ሦስተኛ የሚያሳልፈው በእንቅልፍ ነው። ይህም በአማካኝ 25 ዓመት ይሆናል።

• በቀን ከ7 ሰዓት በታች መተኛት የሰዎችን አማካኝ የመኖሪያ ዕድሜ ይቀንሳል።

• አላርም (የሚያነቃ ሰዓት) ከመፈጠሩ በፊት እንግሊዝ እና አየርላንድ ውስጥ ሰዎችን ከእንቅልፍ በመቀስቀስ የሚተዳደሩ ሠራተኞች ነበሩ። ሠራተኞቹ ማልደው ተነስተው በር እያንኳኩ ደምበኞችን ከእንቅልፍ ያስነሱ ነበር።

• ቀንድ አውጣ ያለማቋረጥ ለ3 ዓመት መተኛት ይችላል።

• ድመቶች የዕድሜያቸውን 70 በመቶ የሚያሳልፉት በእንቅልፍ ነው። ድመቶች በቀን እስከ 16 ሰዓት ይተኛሉ።

• አሜሪካን ለ1 ቀን ብቻ ያስተዳደሩት ፕሬዝዳንት ዴቪድ አቹሰን፤ ከ24 ሰዓት የስልጣን ዘመናቸው ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፉት በእንቅልፍ ነበር። ጊዜውም እ.ኤ.አ መጋቢት 4 ቀን 1894 ነው።

• ማይግሬን (ከባድ የራስ ምታት)፣ ዝቅተኛ የደም ግፊት እና የእንቅልፍ መቆራረጥ፣ የቅዥት ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው።

• በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ፓል ከርን የተባለ የሀንጋሪ ወታደር የፊት ግንባሩን በጥይት ተመቶ እንቅልፍ የሚቆጣጠረው የአይምሮው ክፍል ላይ ከባድ ጉዳት ይደርስበታል። በዚህም ወታደሩ ለ40 ዓመታት ያህል (ቀሪ ዕድሜውን) ያለ እንቅልፍ አሳልፏል።

• ቀጭኔዎች ንቁ ለመሆን በቀን ከ5 እስከ 30 ደቂቃ ብቻ መተኛት በቂያቸው ነው። ቀጭኔዎች በቀን በአማካኝ እስከ 5 ሰዓት ይተኛሉ።

• ሞርፊን የሚለው ቃል የመጣው ሞርፈስ ከተባለው የጥንት ግሪኮች የእንቅልፍ እና የህልም አምላክ ነው። ሞርፊን የከባድ በሽታዎች የህመም ማስታገሻ ሲሆን በታማሚዎች ላይም የእንቅልፍ ስሜት ይፈጥራል።

• ምሽት ላይ ካፌን ያላቸው እንደ ቡና ፤ ሻይ እና ኮካ ያሉ (የሚያነቃቁ) መጠጦችን መጠጣት ፤ አይምሯችን ሜላቶኒን የተባለውን የእንቅልፍ ሆርሞን የሚለቅበትን ጊዜ እንዲዘገይ ያደርገዋል። ይህም መደበኛውን የእንቅልፍ ስርዓት በአማክኝ እስከ 40 ደቂቃ ድረስ ያዛባል።

• የመተኛት ፍርሃት ሶምኒ ፎቢያ ይባላል።

• አብዛኛው ሰው አልጋ ላይ ከወጣ በኃላ በ7 ደቂቃ ውስጥ እንቅልፍ ይወስደዋል።

• ስራን በወቅቱ የማይሰሩ ሰዎች ለእንቅልፍ ችግር (ኢንሶምኒያ) የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ ነው።

• በተደጋጋሚ በነውጥ (ሁከት) የተሞሉ ህልሞችን ማየት፤ እንደ ፓርኪንሰን (የሚያንቀጠቅጥ በሽታ) እና ድሜንሻ (የመርሳት በሽታ) ያሉ የአይምሮ ህመሞች ምልክት ሊሆን ይችላል።

• ህልም እያዩ ህልም መሆኑን መረዳት እና የህልሙን ትዕይንት በተወሰነ መልኩ መቆጣጠር መቻል ሉሲድ ድሪም ይባላል። በተለይ ቪዲዮ ጌም መጫወት የሚያዘወትሩ ሰዎች እንዲህ አይነት ህልሞችን በተደጋጋሚ ያያሉ።

• ከ80 በላይ በሳይንስ የተለዩ የእንቅልፍ ችግሮች አሉ።

• የዓለም ህዝብ ቁጥር አንድ የእንቅልፍ መስተጓጎል ምክንያት ኢንተርኔት ነው።

• ከመተኛታችን ከ2 ሰዓት በፊት ቴሌቭዥን ማየት እንዲሁም ስልክ እና ኮምፒዩተር መጠቀም እንቅልፍ ያስተጓጉላል።

• የሰው ልጅ በአማካኝ የዕድሜውን 6 ዓመት የሚያሳልፈው ህልም በማየት ነው።

• ዳክዬዎች የሚተኙት አንድ አይናቸው ሳይከደን ነው።

• ስሉዝ የተባሉት እንስሳቶች 80 በመቶ የሚሆነውን የዕድሜያቸውን ከፍል የሚያሳልፉት በእንቅልፍ ነው። ዓለም ላይ ቁጥር አንድ እንቅልፋም እና ዘገምተኛ እንስሳቶች ስሉዝዎች ናቸው።

• ከየብስ እንስሳቶች በሙሉ አጭር የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ዝሆኖች ናቸው። ዝሆኖች በቀን እስከ 2 ሰዓት ብቻ ይተኛሉ።

• በእንቅልፍ ልብ የሚበሩ ወፎች አሉ። በተለይ ስደተኛ ወፎች (ወቅት እየጠበቁ ከሀገር ሀገር የሚጓዙ) አየር ላይ ለአጭር ጊዜ ያሸልባሉ።

በኢዮብ መንግሥቱ
👍11192👏8😁6🤯5🔥2🙏2🕊1
እ.ኤ.አ. በ2009 አንዲት ዩጋንዳዊት ሴት ከአምስተርዳም ወደ ቦስተን በረራ ላይ እያለች እዛው አውሮፕላን ውስጥ ልጅ ትወልዳለች።እናም ውልደቱ በካናዳ የአየር ክልል ላይ ስለተከሰተ ህፃኑ ወዲያውኑ የካናዳ ዜግነት ተሰጥቶታል።ቸኮለ እንጂ አውሮፕላኑ እስኪያርፍ ትንሽ ቢጠብቅ ኖሮ አሜሪካዊ ሆኖ ነበር😁

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁295👍3020😭13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።

🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
22👍1
ታላቁ የመስህብ ስፍራ በ ዱባይ

አስገራሚ እውነታዎች፡-
1. ከ 50 ሚሊዮን በላይ አበቦች እና 250 ሚሊዮን እፅዋትን የያዘ ሲሆን ይህም የቀለማት እና የመዓዛ ግርግር ማዕከል ያደርገዋል።

2. በዚህ ቦታ ኤርባስ ኤ380 አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ከአበባ ቅርጽ መስራት ተችሏል።

3. በሶስት የተለያዩ ምድቦች የጊነስ ወርልድ ሪከርድ ተመዝግቧል
*የአለም ትልቁ ቀጥ ያለ የአትክልት ስፍራ
*የአለም ትልቁ የአበባ መዋቅር እና
*ረጅሙ የአትክልቶችና አበቦች ቅርፃቅርፅ።

4. ግሩም መዳረሻም ነው, በየዓመቱ ከ 1.5 ሚሊዮን በላይ የቱሪስቶች ይጎበኙታል።
135😱17👍11🥰5👏1
እንደ እነ ሞሐመድ ቢን ሰልማን የሀገር መሪ አይደለችም። እንደ እነሱ ነዳጅ የላትም። በትሪሊዮን ዶላር የሚቆጠር በጀት ላይ አታዝም። የጦር ሰራዊት የላትም። የእነሱን ያህል ለጋዛ እና ጋዛዊያን አትቀርብም።

በየዕለቱ እልቂት ከምፈፀምበት ሕዝብ በብዙ ርቀት ላይ ትገኛለች። ሀይማኖት አትጋራቸውም። ቋንቋቸውን አትናገርም። ከእነሱ ጋር የስነልቦና ትስስር የላትም።

ግና ከእነ [ MBS ] በላይ ሕመማቸውን ታማለች። በየዕለቱ ለሚቀጠፉ ህፃናት አንብታለች። እልቂቱ ያበቃ ዘንድ ጮኻለች። ለረሃባቸው ለመድረስ የማይሞከረውን ሙከራ አድርጋለች።

እልቂቱን ለማስቆም ብዙ የመደራደሪያ አቅምና ጉልበት እያላቸው፤ በደጃቸው የሚፈሰውን የንፁሃንን ደም እንዳላዩ ሲያልፉ ለኖሩት ከአረብ መሪዎች አንድ ፍሬ ልጅ ተሽላ ተገኘች። በሞራል ልዕልናዋ ከፔትሮ ካሽ ብስባሾች በልጣ ለዓለም ተምሳሌት ሆና ታየች።

ለአየር ንብረት በ15 ዓመቷ መሟገት የጀመረች...በመላው አውሮፓ ንቅናቄ የፈጠረች...በሀገሯ ሲዊድን የገጠማት እስር ከዓላማዋ ያልገታት...ከታላላቅ የዓለም መሪዎች ጋር የተወያየች...በትንሽ ዕድሜ ዝነኛው
TIME መፅሔት የዓለም ቁንጮ ተፅዕኖ ፈጣሪ ብሎ የመረጣት...ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር እንካ ሰላንቲያ የተመላለሰች...ሰው የጠፋ ዕለት ሰው ከሆኑት ጥቂት ሰዎች አንዷ የሆነች...

[ ትንሿ ] ታ ላ ቅ ሰው! ግሬታ ቱንቤርግ
!

ል ዕ ል ና 🖤

Source ጥላዬ ያሚ
273👍22👏9👀4
የመኪና አስገራሚ እውነታዎች
************

•የዓለማችን የመጀመሪያዋ መኪና የተሰራችው እ.ኤ.አ በ1885 ካርል ቤንዝ በተባለ ሰው ሲሆን የመኪናዋ ከፍተኛ ፍጥነት በሰዓት 16 ኪ.ሜ ነበር።

•በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የነበሩ መኪናዎች 40 በመቶ በእንፋሎት፣ 38 በመቶ በኤሌትሪክ እንዲሁም 22 በመቶ በጋዝ ግብዐት የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ነበሩ።

•መኪና ውስጥ ሬዲዮ መግጠም የተጀመረው በ1920ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን በወቅቱ ቴክኖሎጂው ‘የአሽከርካሪዎችን ትኩረት በመስረቅ ለአደጋ ያጋልጣል’ በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞት ነበር።

•የዓለማችን የመጀመሪያው የመኪና ውድድር የተካሄደው እ.ኤ.አ በ1895 ነበር። በወቅቱ የመኪናዎች ከፍተኛው ፍጥነት 24 ኪ.ሜ በሰዓት ነበር።

•የመኪና ቀበቶ (ሲት ቤልት) ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው እ.ኤ.አ በ1959 ነው። ሲት ቤልት በየ6 ደቂቃው ልዩነት አንድን ሰው ከሞት እንደሚታደግ ጥናቶች ያመለክታሉ።

•ኤር ባግ (የመኪና የአየር ከረጢት) ለመጀመሪያ ጊዜ መኪናዎች ላይ የተገጠመው እ.ኤ.አ በ1974 ነው።

•ዓለም ላይ ከ1.4 ቢሊዮን በላይ መኪናዎች የሚገኙ ሲሆን ይህ ቁጥር አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ መኪናዎችን ብቻ የሚወክል ነው።

•በዓለማችን በየቀኑ ከ150 ሺህ በላይ መኪናዎች ይመረታሉ።

•አንድ መኪና በአማካኝ 30 ሺህ የሚደርሱ ክፍሎች ያሉት ሲሆን 80 በመቶ የሚሆነው የመኪና ክፍል ደግሞ በጥገና መልሶ ጥቅም ላይ መዋል የሚችል ነው።

•የዓለማችን ግዙፉ የመኪና አምራች ኩባንያ ቶዪታ ነው ሲሆን በዓመት ከ10 ሚሊዮን መኪና በላይ ያመርታል።

•በዓለማችን አብዛኞቹ የቅንጦት መኪና አምራች ኩባንያዎች የቮልስ ዋገን ንብረቶች ሲሆኑ ከእነዚህ ውስጥ ቤንትሊ፣ ቡጋቲ፣ ላምቦርጊኒ፣ አውዲ፣ ዱካቲ እና ፖርሽ ይጠቀሳሉ።

•95 በመቶ የመኪኖች የአገልግሎት ዘመን የሚያልፈው በቆሙበት አልያም ሳይነዱ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

•በዓለማችን በየአመቱ 1.3 ሚሊዮን ሰዎች በመኪና አደጋ ሲሞቱ፣ 50 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ይደርስባቸዋል፡፡

•መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት በ1900 ዓ.ም ነው፡፡ እንግሊዝ ሰራሿን ይህቺን መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ ያሽከረከሩትም ንጉሱ እንደነበሩ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡

•ኢትዮጵያ ውስጥ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ መኪናዎች መኖራቸው ይገመታል
፡፡
107👏12👍4
Forwarded from Quality Button
የቀድሞው የዙንባቤ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ የቀለዳቸውን አዝናኝ አስተማሪ እና ቁም ነገር አዘል ቀልዶች ለማግኘት ይሄን ቻናል ይቀላቀሉ 😊🙏

😃እኔ በበኩሌ በጣም ያዝናናናኛል ለናንተም ጋበዝኳቹ 🙏
16👍9👏1
🙊የ Hernández (Venezuela) ዜጋ የሆነው JEISON ORLANDO RODRIGUEZ HERNÁNDEZ  በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙን በህይወት ያለውና 40.55 ሳንቲ ሜትር የሚረዝም እግር ያለው ግለሰብ በሚል ስሙን እ.ኤ.አ አቆጣጠር በነሀሴ 3 2018 ስሙ መስፈር ችሏል!!!😱
74👍16🤯13👏4
አስገራሚ እውነታዎች - ቻይና
*

•የቻይና የቆዳ ስፋት 9.6 ሚሊዮን ስኩዌር ኪ.ሜ ሲሆን ሩሲያ፣ ካናዳ እና አሜሪካን በመከተል ከዓለም በ4ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡

•ቻይና ከዓለም በህዝብ ብዛት ህንድን በመከተል በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ ህንድ በህዝብ ብዛት ቻይናን መብለጧን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር፡፡

•የቻይናዊያን አማካኝ የመኖሪያ እድሜ 78 አመት ነው፡፡

•ዓለም ላይ ሰፊ የጾታ ስብጥር ልዩነት ያለባት ሀገር ቻይና ናት፡፡ ቻይና ውስጥ የወንዶች ቁጥር ከሴቶች በ34 ሚሊዮን ይበልጣል፡፡

•ቻይና ውስጥ ከፍተኛ ተከታይ ያለው ኃይማኖት ቡድሂዝም ነው፡፡ ከቻይና አጠቃላይ ህዝብ ውስጥ 18.2 በመቶ (ከ245 ሚሊዮን በላይ) ቡድሂስት ነው፡፡

•የዓለማችን ግዙፉ ወደብ የሚገኘው ቻይና ውስጥ ሲሆን የሻንጋይ ወደብ 47 ሚሊዮን ኮንቴነሮችን የመያዝ አቅም አለው፡፡ ሀገሪቱ 34 ግዙፍ ወደቦች እና ከ2 ሺህ በላይ አነስተኛ ወደቦች አሏት፡፡

•የውሹ ስፖርት ቻይና ውስጥ ከክርስቶስ ልደት ከ3 ሺህ ዓመታት በፊት መጀመሩ ይነገራል፡፡

•ከዓለም አገራት የወረቀት ገንዘብ መጠቀም ቀደም ብለው የጀመሩት ቻይናውያን በወረቀት ገንዘብ ከ1 ሺህ ዓመታት በላይ ተገበያይተዋል።

•የቻይና መገበያያ ገንዘብ ረንመንቢ (ይዋን) ይባላል፡፡ 1 የአሜሪካ ዶላር በ7.31 ይዋን እየተመነዘረ ይገኛል፡፡

•በዓለማችን የጽሑፍ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ የቻይና ጥንታዊ ቋንቋ “ማንዳሪን” ይባላል፡፡

•ሻይ ከክርስቶስ ልደት ከ2 ሺህ 700 ዓመታት በፊት ቻይና ውስጥ መገኘቱን የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡

•ቻይናዊያን ከ4 ሺህ ዓመታት በፊት ከወተት፣ ሩዝ እና በረዶ አይስ ክሬም ይሰሩ ነበር፡፡

•እግር ኳስ የተፈጠረው ቻይና ውስጥ ነው፡፡ ቻይናዊያን ከ2ሺህ ዓመታት በፊት ውስጡ በጸጉር እና ላባ የተሞላ የቆዳ ኳስ ይሰሩ ነበር፡፡ በቆዳ ኳሱ የሚያደርጉትን ጨዋታ ‘ሱቹ’ ብለው ይጠሩት የነበረ ሲሆን ትርጉሙም ‘ኳስ መምታት’ እንደማለት ነው፡፡

•የመጸዳጃ ቤት ሶፍት የተፈጠረው ቻይና ውስጥ ይነገራል፡፡

•በዜጎቻቸው ላይ የወሊድ እግድ ከሚጥሉ ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ ቻይና ናት፡፡ ቻይና እ.ኤ.አ ከ1979 እስከ 2015 ድረስ የ1 ልጅ ፖሊሲን ስትከተል ኑራለች፡፡ ሀገሪቱ ከ2015 እስከ 2021 ድረስ የ2 ልጅ ፖሊሲን ስትከተል ከቆየች በኃላ በ2021 ለዜጓቿ 3 ልጅ መውለድ ፈቅዳለች፡፡ ከዛ በላይ የወለደ ቤተሰብ በህግ ይቀጣል፡፡

•ቻይና ውስጥ ተወዳጅ የሆነው የስፖርት አይነት ጠረጴዛ ቴኒስ ነው፡፡

•በሰማይ ጠቀስ ፎቆች ብዛት ከዓለም ቀዳሚዋ ሀገር ቻይና ናት፡፡ ቻይና ውስጥ ከ3ሺህ በላይ ሰማይ ጠቀስ (ከ150 ሜትር በላይ) ፎቆች አሉ፡፡

•ዓለማችን በመሬት መንቀጥቀጥ ካስተናገደቻቸው እልቂቶች ሁሉ እጅግ አስከፊው እ.ኤ.አ በ1556 ቻይና ውስጥ የተከሰተው ነው፡፡ ሻንክሲ የተባለችውን የሀገሪቱን ግዛት ወደ ፍርስራሽነት የቀየረው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ 830 ሺህ ቻይናዊያንን ገድሏል፡፡

በእዮብ መንግስቱ
181👍28👏16🙏3🤣2
ልዕልት ኳጃር ትባላለች በሀገርዋ
በ persia የቁንጅና ምልክት ማሳያ ናት!
13 ወንዶች እሷ ስላልወደደቻቸው
ብቻ እራሳቸውን አጥፍተዋል በለው ቁንጅና😳😅
😁358🤣130🙉26🤯2117👍4🥰2😘2🙈1
ለዛሬ የአለማችን እርጅሙ እባባ እናስተዋውቃችሁ ፣ መገኛው በአሜረካ ግዛት ካንሳ (Kansas) ከተማ ሲሆን ቀኑም እ.ኤ.አ October 12, 2011

በአጠቃላይ የእባቡ እርዝማኔ 7.67 ሜትር ነው
😱14221😨15🤩6🙊4👍3😭3👀2🥰1
ትንሽ ስለስው ልጅ ስውነት 9 አስገራሚ ነገሮች እናክልፍላችሁ።

1. ማንኛውም ስው ጠዋት ሲነሳ 1cm ያድጋል፣ ይሄም የሚሆነው በአጥታችን መካከል የሚገኘው ፈሳሽ መሳይ ነገር በቀን ስለሚሰባስብ እና ማታ ላይ ደግሞ ስለሚፍታታ ነው።
2. የልብ ምታችን በቀን 100,000 ግ ይመታል
3. በሰውነታችን ውስጥ ከፍተኛ የደም ዝውውር ያለው በኩላሊታችን ውስጥ ነው።
4. ማንኛውም ስው በአመት ሁለት የገላ መታጠቢያ ገንዳ ምራቅ ማምረት ይችላል
5. ጤናማ የስውነት ሳንባ ከውጪ ሲታይ ፒንክ (Pink) ቀለም ነው ይለው።
6. ከህልማችን ውስጥ 12% ጥቁር እና ነጭ ህልም ነው።
7. የደም ስራችን አንድ ላይ ቢቀጣጠሉ አለምን መዞር ይችላሉ።በአማካኝ የስው ልጅ የደም ስር ቢቀጣጠል 60,000miles ወይም 96,560KM ይሆናል።
8. ስውነታችን 600 ጡንቻዎች አሉት። በጣም ትንሹ ጡንቻ የሚገኘው በጆራችን መካከል ነው።
9. ቆዳችን 1000 የተለያዬ ዝርያ ያላቸው ባክተሪያ መገኛ ነው። ለዛ ነው ቄዳችን እራሱን የሚያዳስው፣ እራሱን ለማደስም 28 ቀን ይፈጅበታል
112👍28🤣8🤯6🥰2
የካምቦዲያ ኮምዩኒዝም አባል የሆነው ቅርጽ አውዳሚው ጠቅላይ ሚንስትር (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/nAz6hUZJT2A?si=lZjZ0GF_kxCsfyse
👍256👏3🫡1
2025/07/13 01:29:11
Back to Top
HTML Embed Code: