Telegram Web Link
ሕንድ የዓለም ረጅሙን የባቡር ድልድይ አስመረቀች

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የዓለማችንን ረጅሙን የባቡር ድልድይ መርቀው ከፍተዋል።

359 ሜትር የሚረዝመው እና በችናብ ወንዝ ላይ የተገነባው ይሕ ግዙፍ ድልድይ የካሽሚር ግዛትን ከተቀረው የሕንድ ክፍል በባቡር የሚያገናኝ ነው ተብሎለታል። የድልድዩ ርዝመት ከፈረንሳዩ ኤፍል ታዎር በ35 ሜትር የሚበልጥ እንደሆንም ተገልጿል።

ለግንባታው 5.1 ቢሊየን ዶላር የወጣበት ይሕ ፕሮጀክት አጠቃላይ የባቡር መስመሩ 272 ኪ.ሜ የሚረዝም ነው።

በተራራማው የካሽሚር ግዛቶች ውስጥ ያለው አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥ ለትራንስፖርት አገልግሎት የማይመች እና አስቸጋሪ ቢሆንም ሕንድ የሰራችው ይሕ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ድልድይ እና የባቡር መስመር በአካባቢው ያለውን የትራንስፖርት ችግር የሚፈታ ነው
99👏32👍11😁6🔥3🍾3
በአለማችን ታሪክ በማንም ሊፈቱ ያልቻሉ እንቆቅልሽ ክስተቶች (የታሪክ - ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/9YCXySl1rfM?si=qDoCaBXnCEUT5wP7
11👍2🤯1
Forwarded from 4-3-3 World News
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈጣሪ ትትረፍ ያላት ነብስ 🥺🥺🥺

በሀገር ህንድ አንድ የጎዳና ተዳዳሪ ግለሰብ በተኛበት አንበሳ አጠገቡ ደርሶ ሲመለስ ሚያሳየው ቪዲዮ

@Ethionews433
@Ethionews433
🤯264😱6436😢20🙏17🔥12👍3👀2
Youtube ላይ በሬ ወለደ የፖለቲካ ወሬ View 1 Hour 200k

ቁምነገር አዘል ትምህርታዊ ቪዲዬዎች View 6 Month 1k view

ምታየው እና ምትከተላቸው ነገሮች ናቸው ማንነትህን ሚቀርፁ ብዙ ሰው እኛ ሃገር ጠባብ እና ዘረኛ የሆነው በዚ ነው🧑‍🦯‍➡️
225🫡40👍28💯10🔥2👌2
ወንዶች ስለሴት የሚያውቁት ነገርን ለመፃፍ የተነሳው "EVERYTHING MEN KNOW ABOUT A WOMAN" የተሰኘው መፅሀፋ 120 ገፆቹ ባዶ ናቸው !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁333🤣7825👍13🤯7👀2👏1😢1💔1
🙀በ2018 በተደረገ ጥናት መሰረት ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ የምትስቅ እና ፈገግ የምትል ሲሆን በቀን ውስጥ በአማካይ እስከ 62 ጊዜ ያህል ጥርሷን የምታሳይ ሲሆን ወንድ ልጅ ደሞ በተገላቢጦሽ የሚስቀው 8 ጊዜ ያህል ብቻ ነው የሚል ነገር ለታላቅ እህቴ አንብቤላት ይሀው በፍልጥ እያሯሯጠችኝ ነው ምን ላድርግ?በነገራችን ላይ እህቴ ጥርሷ በልዟል!!!😁
😎178😁16114💔14🥰3👀1
- ከ20 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን፤ ሰኔ 1 - 1997 ዓ.ም. ነበር፤ በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የተደረገውን ሀገራዊ ምርጫ ተክትሎ በተቀሰቀሰ አመፅ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉት።

Via - Dagu Journal


@Amazing_Fact_433
😭22834🕊22😁10😢8👍3🙏2🍾2🔥1
20 አመታት አለፉ ያ ህዝብ ወኔ ያለው ትውልድ ነበረ

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢24930👍23😁10👏7🤣5😭5🕊3
የሩጫው አለም ብርቱ ሰዎችን ይፈልጋል: የ42 አመቱ አሌክሳንደር ሶሮኪን 100 ኪሎ ሜትርን በ6 ሰአታት እና 5 ደቂቃዎች የሮጠ ሰው ነው

👇🏾

አሌክሳንደር ሩጫን መሮጥ የጀመረው በ31 አመት ነበር: አላማውም ከነበረበት 100ኪሎ ግራም ክብደት መቀነስ ነበር

በ36 ደቂቃዎች 10ኪሎ ሜትር በአማካኝ በመሮጥ በእርሱ እድሜ ማንም ያላስመዘገበውን ክብረ ወሰን አስመዘገበ - ክብደቱን ቀንሶ ክብረ ወሰን ተጎናፀፈ

ውድድሩን አጠናቅቆ ሲገባ የድልህ ምንጭ ምንድነው ተብሎ ሲጠየቅ እንዲህ አለ

👇🏾

“ትእግስት እና አለማቆም"

It is never too late !!

❤️🙌
174👍22🤯3
ጋሊሊዮ የተባለችውን መንኮራኩር ወደጠፈር በመላኩ ሂደት የዚህ ሰው አስተዋፅኦ ቀላል አልነበረም ፡
ሎኒ ጆንሰን ይባላል ፡ የናሳ የጠፈር ተመራማሪ ሆኖ ለአመታት በቆየበት ጊዜ በአመት እስከ መቶ ሺህ ዶላር የሚከፈለው ሰው ነበር ።
በአንድ ወቅት በዚሁ በናሳ ስራው ላይ እያለ በውሀ ግፊት ስለሚሰራ የልጆች ሽጉጥ የመስራት ሀሳብ መጣለት ።
እና ይህንን ለልጆች መጫወቻ የሚሆን በውሀ የሚሰራ ሽጉጥ አምርቶ ለመሸጥ ሲል በአመት ከ100 ሺህ ዶላር ከሚከፈለው ስራው ሲለቅ ወዳጅ ዘመድ ሁሉ ገርሞታል ።
....
ሎኒ ጆንሰን በሀሳቡ ገፍቶበት ፡ የመጀመሪያ የሆነውን በውሀ የሚሰራ የልጆች ሽጉጥ ማምረቻ ከፈተ ።
.....
ከጥቂት ጊዜ በኋላም ፡ የመጫወቻ ሽጉጥ ለመስራት ከናሳ የለቀቀው ጥቁር አሜሪካዊ ሳይንቲስት 1 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ የልጆች ሽጉጦችን መሸጥ ችሎ ስሙን በሚሊየነሮች ተርታ ማስፈር ቻለ
👍20581👏32🔥14🤯7🤝3
ሮዋን አቲኪንሰን በመካከለኛ ቤተሰብ ውስጥ ተወልዶ በልጅነቱ ከባድ ስቃይ አሳልፏል። ትምህርት ቤት በመልኩ እንዲሁም ሲናገር ተብታባ ስለነበር በጓደኞቹ ተገልሎና ተንቆ ነበር።

በዚያ ላይ በጣም አይናፋርና ብዙ ጓደኞች አልነበሩትም። በአንድ ወቅት አስተማሪው ስለ እርሱ ሲናገር ምንም የተለየ ነገር አልነበረውም ይላል። እንዲያውም ምጡቅ ሳይንቲስት ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር ግን የሁሉንም ሰው ስህተት አሳይቷል። ያኔ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሲገባ በተጨማሪ በትወና ፍቅር ውስጥ መውደቅ ጀመረ ነገር ግን በንግግር መዛባት ምክንያት በአርቱ ሊገፋ አልቻለም።

የማስተርስ ዲግሪውን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ አግኝቷል ዲግሪውን ከያዘ በኋላ የትኛውም የፊልም ሆነ የቲቪ ሾው ላይ ከመቅረቡ በፊት ህልሙን አሳዶ ተዋናይ ለመሆን ወሰነና በኮሜዲ ግሩፕ ውስጥ ገባ ነገር ግን ሁሉም ሊቀበሉት አልቻሉም።
ብዙ የቲቪ ሾው ሲጥሉት በጣም ከባድ ስሜት ተሰምቶት ነበር ነገር ግን ምንም እንኳን ቢገፋም በራሱ ማመን አላቆመም ነበር።
እንዲያውም
ሰዎችን ለማሳቅ ትልቅ ፍላጎት ስለነበረው ኦሪጂናል ኮሜዲዎቹ ላይ ትኩረት ማድረግ ጀመረ። እናም የሆነ ገፀባህሪ ሲጫወት አቀላጥፎ መናገር እንደሚችል ተረዳ፡፡

ሮዋን አቲኪንሰን እንግዳውን "ሚስተር ቢን" በመባል የሚታወቀውን ባህሪ በመናገር ገጸ ባህሪውን ፈጠረ፡፡

በትርኢቶቹ ስኬታማ የነበረው ሚስተር ቢን በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ አድርጎታል። ምንም እንኳ በመልኩ እና በአነጋገሩ መዛባት ቢገጥመውም እንዲሁም የሆሊውድ ፊትም ባይኖረው በአለም ላይ በጣም ከሚወደዱ እና ከሚከበሩ ተዋናዮች መካከል አንዱ መሆን እንደሚቻል አስመስክሯል። የሮዋን አትኪንሰን አነቃቂ የስኬት ታሪክ በጣም የሚያነሳሳ ነው። ምክንያቱም በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን በጣም አስፈላጊው ነገር ፍላጎት፣ ጠንክሮ መስራት፣ መስእዋትነት እና ተስፋ አለመቁረጥ ናቸው። ወይም ለስሜታችን እና ለድክመታችን ግድ ሳንል መስራት ይጠበቅብናል።
የታሪኩ ሞራል:

ማንም ፍፁም ሆኖ የተፈጠረ የለም አትፍራ ሰዎች በድክመታቸው እና በውድቀታቸው ውስጥ በየቀኑ አስገራሚ ነገሮችን ማከናወን ይችላሉ። ስለዚህ ሂዱ እና ባገኛችሁት አንድ ህይወት የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
220👏21👍8👀3🤯1
ስለ ሰውነት፣ አእምሮ እና ባህሪ አስገራሚ እውነታዎች

1. የማዞር ስሜት ሲያጋጥምዎት እጅዎን በማይንቀሳቀስ ነገር ላይ ማድረግ ሊረዳዎ ይችላል። በእጅዎ ያሉት ነርቮች ወደ አንጎልዎ ምልክቶችን በመላክ ሚዛንዎን እንደጠበቁ ያረጋግጣሉ።

2. ራስዎን በቀዝቃዛ ነገር ላይ አስደግፎ መተኛት የእንቅልፍ ጥራትን ያሻሽላል — ይህም ብዙ ሰዎች ትራሳቸውን ገልብጠው ቀዝቃዛውን ጎን የሚፈልጉበትን ምክንያት ያብራራል!

3. የደነዘዘ እግር ላይ ከመራመድ ወይም በደነዘዘ ክንድ ላይ ከመደገፍ ይቆጠቡ — ሳያውቁ ራስዎን ሊጎዱ ይችላሉ።

4. በአየር ማቀዝቀዣዎ የርቀት መቆጣጠሪያ ወይም በግድግዳ ሶኬት ላይ የምትገኘው ትንሽ መብራት ምንም ጉዳት የሌላት ልትመስል ትችላለች፤ ነገር ግን እንቅልፍዎን ልትረብሽና ለድካም ወይም ለራስ ምታት ልትዳርግ ትችላለች።

5. በጸሎት ጊዜ ለረጅም ጊዜ መስገድ የማስታወስ ችሎታን ያጠናክራል፣ ከስትሮክ ለመከላከል ይረዳል፣ እንዲሁም እይታን በስግደት ቦታ ላይ ማተኮር የአይን ጡንቻዎችን ያጠነክራል።

6. አንድን ሰው ከከባድ እንቅልፍ ማንቃት ወይም መረበሽ ለስሜታዊ ወይም ለአእምሮ መታወክ የመጋለጥ እድላቸውን ከፍ ሊያደርግ ይችላል።

7. በጣም ቀዝቃዛ ነገር በፍጥነት ሲበሉ የሚያጋጥምዎ ድንገተኛ የራስ ምታት ነው፡፡ ይህ የሚከሰተው የአንጎልዎን ሙቀት ለመጠበቅ ደም ወደ አንጎልዎ በፍጥነት ሲፈስ ነው። ቀስ ብለው ይመገቡና ይደሰቱ!

8. አንዳንድ ሰዎች በተፈጥሮ የውስጥ ማንቂያ ሰዓት አላቸው — በትክክል በሚፈልጉት ሰዓት መንቃት ይችላሉ። ይህ ብዙውን ጊዜ ከፍ ካለ የኃላፊነት ስሜት ጋር ይያያዛል።

9. ምንም ያህል የተጨነቁ ቢሆኑም፣ ፊትዎን በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ ጭንቀትንና ውጥረትን በፍጥነት ሊቀንስ ይችላል።

10. እንደ ስነ-ልቦና ባለሙያዎች ገለጻ፣ ትህትና ጠንካራ የመተማመን ምልክት ነው — ትዕቢት ግን ብዙውን ጊዜ በራስ ያለመተማመን ምልክት ነው።
148🙏22👍11👏5😱1🆒1
የቅርፅ ውድድር በኢትዮጵያ

እንዴት አያችሁት የቅርፅ ውድድሩን?
🤣689😁76🙈43🙉14💔136👍5👏5👀5
2025/07/12 21:44:10
Back to Top
HTML Embed Code: