URGENT‼️
Revised Exit Exam Schedule for Debre Tabor University
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

Forwarded from Ethio study hub
🎓 Introducing EthioStudyHub🎓
ለ12ኛ ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እና የዩንቨርስቲ መልቀቂያ ፈተና ለሚዘጋጁ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የተዘጋጀ።
📚 ለ2017 ለፈተና የምትዘጋጁት ጥያቄ ከፒዲኤፍ በመስራት ነው ። እኛ ሕይወትን ቀላል ለማድረግ እንሆ መጥተናል። EthioStudyHub ይባላል ለዩኒቨርሲቲ exit exam ተፈታኞችና ለ12ኛ ክፍል entrance exam ተፈታኞች በነፃ የተዘጋጀ ።
🚀 EthioStudyHub ለምን ተመረጠ?
✅ ያለፉ የመግቢያ ፈተናዎች (ከ2014 - 2017) እና የመውጫ ፈተናዎች (ከ2015 - 2017) ፈተናዎች የምትለማመዱበት ።
✅ በውስጡም የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንሶችን ፈተናዎች በአንድ ላይ ይዞል
✅ ከ30 በላይ ዴፖርትመንት የመውጫ ፈተናዎች በአንድ ላይ ይዞል
✅ ሁለት የልምምድ ዘዴዎች አሉት፡-
📘 Practice Mode - ከእያንዳንዱ ጥያቄ በኋላ መልሱን ይመልከቱ
📝 Exam Mode - ትክክለኛ የፈተና መልሱ እና ዉጤት ሰዓት ሲአልቅ ይመልከቱ
✅ ፈጣን AI-የተጎላበተ ግብረመልስ
✅ ከዩኒቨርሲቲዎች በሚወጡ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
💻📱 በሞባይልዎም ይሁን በዴስክቶፕዎ ላይ EthioStudyHub ሁሌም የትምህርት ጉዞዎን ለመደገፍ ዝግጁ ነው።
የፈተናዎ ጊዜ ከማብቃቱ በፊት!
💬 የጥያቄዎች አለዎት?
✉️ ቴሌግራም፡ www.tg-me.com/Ethiostudyhub
🌐Visit: Ethiostudyhub On Google 🌐
OR
🌐 Visit: https://ethiostudyhub.com/?utm_source=telegram&utm_medium=social&utm_campaign=university_exit_exam_prep 🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_____________
በግንቦት 22/2017 ዓ.ም የተሰጠውን የተግባር ምዘና ፈተና (OSCE) የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ከሰኔ 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275/0115186276 በመደወል ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ሰኔ 4/2017 ዓ.ም ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል ተቆጣጣሪ አካላት የሚላክ መሆኑን እያሳወቅን ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት የሙያ ፍቃድ ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ #MOH

ATC NEWS
ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ተከለከለ የትራምፕ አስተዳደር ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ያገደ ሲሆን ይህም ከአሜሪካ አንጋፋው ዩኒቨርስቲ ጋር ያለውን አለመግባባት አባብሶታል። የአገር ውስጥ ደህንነት መስርያ ቤት ኃላፊ ክሪስቲ ኖኤም በኤክስ ገጻቸው ላይ እንደጻፉት አስተዳደሩ ሀርቫርድ "ተማሪዎች እና ስደተኛ ያልሆኑ ተማሪዎችን መቀበል የሚያስችለውን…
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሃርቫርድ ተማሪዎችን የቪዛ ሂደት አስቀጠለ
የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ቪዛ እገዳ በጊዜያዊነት ተግባራዊ እንዳይሆን የሀገሪቱ ፌደራል ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ትዕዛዝ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡
ትዕዛዙ በቀጣይ የፍርድ ቤት ውሎ ጉዳዩ እስከሚታይ ድረስ ጸንቶ የሚቆይ ነው፡፡
በፌደራል ፍርድ ቤቱ ዳኛ አሊሰን ቡሮውዝ የተላለፈው ትዕዛዝ፣ የውጭ ዜጋ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲው ገብተው ለመማር ብሎም የምርምር ጥናታቸውን ለማካሄድ ለሚጠይቁት ቪዛ ፍቃድ እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡
የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ተከትሎ ኤምባሲዎች አቋርጠውት የነበረውን የቪዛ ሂደት መቀጠል እንደሚችሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ለኤምባሲዎች ማስታወቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
በትምህርት ጥራቱ እውቅ የሆነውና ብዙ ተማሪዎች ሊቀላቀሉት የሚፈልጉት የሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ በዓመት በአማካኝ 7 ሺህ ያህል ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ይቀበላል፡፡

🏃 ፈጣን፣ ቀላል እና ውጤታማ! 📩
⏳ ረጅም የምዝገባ ሂደቶችን ይጠላሉ? እኛስ ብትሉ ! ለዚህ ነው eTemari እጅግ በጣም ፈጣን የሆነ የSMS መመዝገቢያ ስርዓት የሚያቀርበው::
💡 በጥቂት እርምጃዎች ውስጥ፡-
✔️ በቀላል የጽሑፍ መልእክት ይመዝገቡ።
✔️ የፈተና ዝግጅት ቁሳቁሶችን በፍጥነት ያግኙ።
✔️ ሳይዘገይ ጥናት አሁን ጀምሩ !
eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :
📌 ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !
✅ etemari

#ልዩ_ቅናሽ 75% Off
ለማትሪክ ተፈታኞች 🎉
ለዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ተማሪዎች
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያረጋችሁ የኦንላይን መተግበሪያ ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
⌛ESSLCE ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
📔 Concise Summary ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
#ESSLCE_With_Model_Exams: የማትሪክ ዝግጅት ፓኬጅ - ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams(Grade 9-12): ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: ሙሉ ኮርስ– ለእያንዳንዱ ትምህርት በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: አጫጭር ኖቶች– የየአመቱ ትምህርቶችን ቀለል ባል መልኩ ፣ በእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521
Join Our Telegram
@Select_Academy
@Select_Academy
@Select_Academy
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
Facebook:https://www.facebook.com/selectonlineacademyet
TikTok: tiktok.com/@selectonlineacademy

ለከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና የፈተና ፕሮቶኮል አዘጋጅቶ ዩኒቨርስቲዎችና ተፈታኞች እንዲያውቁት ማድረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የተከለከሉ ነገሮችን ይዘው ወደ ፈተና ማዕከላት የመጡ ተፈታኖች ከፈተና እንዲሰናበቱ መድረጉም ተመላክቷል።
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት ከሰኔ 2/ 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እየተሰጠ ላለው የመውጫ ፈተና የሚያገለግል የፈተና ፕሮቶኮል ተዘጋጅቶ ተፈታኞችና ፈታኞች እንዲያውቁት ተደርጓል።
በፈተና ፕሮቶኮል ሰነዱ በመውጫ ፈተና የተከለከሉ ነገሮችን በሰነድ በማዘጋጀት እያንዳንዱ ተፈታኝ ምን ዲሲፕሊን መጠበቅ እንዳለበት ፣ በምን አግባብ መስራት እንዳለበትና ጥፋት ከተገኘበት በምን አግባብ እንደሚጠየቅ በዝርዝር የተመላከተበት መሆኑም ዶክተር ኤባ ገልጸዋል።
የፈተናውን ጥራትና ደህንነት ማስጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑም በየተቋማቱ ከፍተኛ ጥንቃቄዎች መደረጋቸውን ፈተናውንም ከሌሎች ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመድበው የመጡ ፈታኞች ተማሪዎችን እንዲፈትኑ መደረጉንም የአካዳሚክ መሪ ስራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል፡፡
የፈተና ክፍሎችን ደህንነት ለማረጋገጥም ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ማዕከላት ከመግባታቸው አስቀድሞ የፈተና ክፍሎች ደህንነት ተጣርቶ እና ተረጋግጦ እየተፈጸመ እንደሚገኝና በዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንቶች የሚመራ ግብረ ሀይል ተቋቁሞ በቅርብ ክትትል እንደሚያደርግ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ከግንቦት 25 እስከ ግንቦት 30/2017 በተሰጠው ሬሚዲያል ፈተና የተከለከሉ ነገሮችን ይዘው የመጡ የተወሱ ተፈታኖች የፈተናውን ድህንነት ለማስጠበቅ ሲባል ከፈተና እንዲሰናበቱ መደረጉን ዶክተር ኤባ ገልጸዋል፡፡
በሬሚዲያል 76,790 ተማሪዎች ለፈተና መቀመጣቸውን፣ ከሰኔ 2 ቀን 2017 ጀምሮ እየተሰጠ ባለው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ደግሞ 190,787 ተማሪዎች ፈተና በመውሰድ ላይ እንደሚገኙ ኃላፊው ጨምረው አመላክተዋል።

#MoE
የመውጫ ፈተና የሦስተኛ ቀን መርሐግብር
(ሰኔ 4/2017 ዓ.ም)
ፈተናው በ23 የትምህርት ፕሮግራምች በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦
✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት
✅ ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ሰዓት
✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የመውጫ ፈተና የሦስተኛ ቀን መርሐግብር
(ሰኔ 4/2017 ዓ.ም)
ፈተናው በ23 የትምህርት ፕሮግራምች በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦
✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት
✅ ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ሰዓት
✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
🎓 Introducing EthioStudyHub🎓
ለ12ኛ ክፍል የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና እና የዩንቨርስቲ መልቀቂያ ፈተና ለሚዘጋጁ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የተዘጋጀ።
📚 ለ2017 ለፈተና የምትዘጋጁት ጥያቄ ከፒዲኤፍ በመስራት ነው ። እኛ ሕይወትን ቀላል ለማድረግ እንሆ መጥተናል። EthioStudyHub ይባላል ለዩኒቨርሲቲ exit exam ተፈታኞችና ለ12ኛ ክፍል entrance exam ተፈታኞች በነፃ የተዘጋጀ ።
🚀 EthioStudyHub ለምን ተመረጠ?
✅ ያለፉ የመግቢያ ፈተናዎች (ከ2014 - 2017) እና የመውጫ ፈተናዎች (ከ2015 - 2017) ፈተናዎች የምትለማመዱበት ።
✅ በውስጡም የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማህበራዊ ሳይንሶችን ፈተናዎች በአንድ ላይ ይዞል
✅ ከ30 በላይ ዴፖርትመንት የመውጫ ፈተናዎች በአንድ ላይ ይዞል
✅ ሁለት የልምምድ ዘዴዎች አሉት፡-
📘 Practice Mode - ከእያንዳንዱ ጥያቄ በኋላ መልሱን ይመልከቱ
📝 Exam Mode - ትክክለኛ የፈተና መልሱ እና ዉጤት ሰዓት ሲአልቅ ይመልከቱ
✅ ፈጣን AI-የተጎላበተ ግብረመልስ
✅ ከዩኒቨርሲቲዎች በሚወጡ ዜናዎች እና ማስታወቂያዎች ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
💻📱 በሞባይልዎም ይሁን በዴስክቶፕዎ ላይ EthioStudyHub ሁሌም የትምህርት ጉዞዎን ለመደገፍ ዝግጁ ነው።
የፈተናዎ ጊዜ ከማብቃቱ በፊት!
💬 የጥያቄዎች አለዎት?
✉️ ቴሌግራም፡ www.tg-me.com/Ethiostudyhub
🌐Visit: Ethiostudyhub On Google 🌐
OR
🌐 Visit: https://ethiostudyhub.com/?utm_source=telegram&utm_medium=social&utm_campaign=university_exit_exam_prep 🌐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አስር የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምክትል ፕሬዝዳንቶች እና የምርምር ዳይሬክተሮች በዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና የአስር ዩኒቨርሲቲዎች ኃላፊዎች በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በተዘጋጀ የዩኒቨርሲቲ ምርምር አስተዳደር ዓለም አቀፍ የጎብኚዎች የአመራር ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ መሆናቸው ታውቋል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች እየተሳተፉ ነው።
ለሁለት ሳምንት በሚቆየው ጉብኝት፤ ተሳታፊዎች የዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲ ምርምር አስተዳደር ጽ/ቤቶችን የተለያዩ ዘመናዊ አሰራሮች እየተመለከቱ መሆናቸው ተገልጿል።

የ53 ዓመቱ የአራት ልጆች አባት የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ መሆኑ ተነገረ
የአራት ልጆች አባት የሆኑት የ53 ዓመቱ ተማሪ ማሪዬ እንዳወቅ የ8ኛ ክፍል ፈተናን በመውሰድ ላይ እንደሚገኙ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ እና ከተማ አቀፍ ፈተና በትላንትናው ዕለት መሰጠት የጀመረ ሲሆን፤ ፈተናው ለሁለት ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ይሰጣል።
ከእነዚህም ፈተናውን እየሰጡ ከሚገኙ ክልሎች መካከል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንዱ ሲሆን፤ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና በ308 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ22 ሺሕ 32 ተማሪዎች በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ይህንንም ተከትሎ የ53 ዓመቱ ተማሪ ማሪዬ እንዳወቅ ፈተናውን እየወሰዱ እንደሚገኙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አ/ቶ ምትኩ ዘነበ ለአሐዱ የገለጹ ሲሆን፤ ፈተናውን በአሶሳ ከተማ አስተዳደር በሠላም በር አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመውሰደድ ላይ እንደሚገኙም ተናግረዋል።
ትምህርቱን በማታ መርሃግብር ሲከታተሉ መቆየታቸውን የሚያነሱት ዳይሬክተሩ፤ እየወሰዱ ያለው ፈተና ትምህርትን ዕድሜን እንደማይገድበው ማሳያ መሆኑን አንስተዋል።
ተማሪ ማሪዬ እንዳወቅ ፈተናውንም እንደሚያልፉ መናገራቸውን የተናገሩት ዳይሬክተሩ፤ "2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም የመቀጠል ፍላጎት አላቸው" ብለዋል።
የአራት ልጆች አባት የሆኑት ማሪዬ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው በማጠናቀቅ በሂሳብ አስተዳደር አሊያም የሕክምና ሙያን መማር እቅዳቸው መሆኑን ገልጸዋል።

በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ 5ሺሕ 521 መምህራን የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
የሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት ለመምህራኑ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit-Exam) ማክሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ይሰጣል ብለዋል፡፡
በመውጫ ፈተናው ትምህርታቸውን በተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሲከታተሉ የነበሩ 5521 መምህራን በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተዘጋጁ 35 የፈተና ማዕከላት እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡
መምህራኑ የመውጫ ፈተናውን ስልጠና በተከታተሉባቸው 24 የትምህርት ፕሮግራሞች እንደሚወሰዱ መሪ ስራ አስፈጻሚው ዶክተር ኤባ አብራርተው ተፈታኞቹ ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፉን ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝና በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የፈተና ፕሮቶኮል ማክበር እንደሚገባቸው ማሳሰባቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

.......የ5 አመት የፈተና ወረቀቶች፣ ተብራርተዋል! 🏆
📜 ያለፉ የፈተና ወረቀቶች በጣም ውጤታማ ከሆኑ የጥናት መሳሪያዎች አንዱ መሆናቸውን ያውቃሉ?
eTemari የአምስት ዓመት ዋጋ ያላቸውን የቀድሞ ብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሱ ይሰጥዎታል - ግን ያ ብቻ አይደለም!
🔍 እያንዳንዱ ጥያቄ ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር አብሮ ይመጣል፡
✔️ ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ያለውን ምክንያት አየተረዱ ።
✔️ ፈተና ውስጥ ያሉትን የተለመዱ ስህተቶችን አየለዩ ::
✔️ ከፍተኛ ተማሪዎች ስኬታማ ለመሆን የሚጠቀሙባቸውን የፈተና ዘዴዎች ይማሩ።
💡 በዘፈቀደ ሳይሆን በትክክለኛው መንገድ ተለማመዱ ! መልሶችን ከማስታወስ አልፈው ሀሳቦቹን በትክክል ይረዱ።
eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :
📌 ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !
✅ etemari
📜 ያለፉ የፈተና ወረቀቶች በጣም ውጤታማ ከሆኑ የጥናት መሳሪያዎች አንዱ መሆናቸውን ያውቃሉ?
eTemari የአምስት ዓመት ዋጋ ያላቸውን የቀድሞ ብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሱ ይሰጥዎታል - ግን ያ ብቻ አይደለም!
🔍 እያንዳንዱ ጥያቄ ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር አብሮ ይመጣል፡
✔️ ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ያለውን ምክንያት አየተረዱ ።
✔️ ፈተና ውስጥ ያሉትን የተለመዱ ስህተቶችን አየለዩ ::
✔️ ከፍተኛ ተማሪዎች ስኬታማ ለመሆን የሚጠቀሙባቸውን የፈተና ዘዴዎች ይማሩ።
💡 በዘፈቀደ ሳይሆን በትክክለኛው መንገድ ተለማመዱ ! መልሶችን ከማስታወስ አልፈው ሀሳቦቹን በትክክል ይረዱ።
eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :
📌 ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !
✅ etemari
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!
#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ