ATC NEWS
#MoE #NGAT የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፥ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናው ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይገልጻል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot…
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አመልካቾች፣ በተጠቀሰው ቀን በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል በመገኘት ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ የተባለ ሲሆን፤ ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላችሁን Exam Entrance ቲኬት መያዝ ይኖርባችኋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

#TVTI #Remedial
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2018 ትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ያሰለጥናል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር በተገለፀውና ለሪሚዲያል ተማሪዎች በተቀመጠው መቁረጫ ነጥብ መሠረት በኢንስቲትዩቱ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
🔔 በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ተማሪዎች ወጪያቸው በኢንስቲትዩቱ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
ተመዝጋቢዎች በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000060826057 ብር 200 ገቢ በማድረግ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የምዝገባ ቀን፦
እስከ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም
አድራሻ፦
አዲስ አበባ ዋናው ካምፓስ ላምበረት መናኸሪያ አለፍ ብሎ
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 6 (BSc degree), ደረጃ 7 (MSc degree) እና በደረጃ 8 (PhD) ስልጠና የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡

ከ82 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ይወስዳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በ2018 የትምህርት ዓመት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ከ82 ሺህ በላይ ተፈታኞች ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
82,838 ተፈታኞች በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ለመውሰድ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚገቡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም መቁረጫ ነጥብ ትናንት ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በግልም ሆነ በመንግሥት ተቋማት የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል የሚችሉት፣ እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንደሆኑ መግለፁ ይታወቃል፡፡

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት የሕክምና ትምህርት (Doctor of Medicine) ለመማር ያመለከታችሁና ከፅሐፍ እና ከቃል ፈተናዎች በኋላ የተመረጣችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ውጤትዎን ይመልከቱ 👇
https://sphmmc.edu.et/2025/10/08/announcement-for-accepted-medical-students/
በኮሌጁ ለመማር ፍላጎት ኖሯችሁና አመልክታችሁ ያልተመረጣቸሁ አመልካቾች፣ ቅበላ ያላገኛችሁት በኮሌጁ የመቀበል አቅም ውስንነት ምክንያት እንደሆነ ተቋሙ ገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ውጤትዎን ይመልከቱ 👇
https://sphmmc.edu.et/2025/10/08/announcement-for-accepted-medical-students/
በኮሌጁ ለመማር ፍላጎት ኖሯችሁና አመልክታችሁ ያልተመረጣቸሁ አመልካቾች፣ ቅበላ ያላገኛችሁት በኮሌጁ የመቀበል አቅም ውስንነት ምክንያት እንደሆነ ተቋሙ ገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የባዮሜዲካል ቴክኖሎጂ ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
በአገሪቱ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ካለባቸው ዘርፎች አንዱ የባዮሜዲካል ቴክኖሎጂ እንደሆነ ኢንስቲትዩቱ በጥናት መለየቱን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ገልፀዋል።
ስልጠናውን ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ጋር በመተባበር ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት መደረሱን ጠቅሰዋል፡፡
በዚህም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የተግባር ማሰልጠኛ ሆኖ ያገለግላል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ከስልጠና ባሻገር በቴክኖሎጂ ኢንኩቤሽን ፕሮግራምች የህክምና ቁሳቁሶችን የመፍጠር ሥራ በጋራ ይሠራል ብለዋል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በደረጃ 6 (መጀመሪያ ዲግሪ) በባዮሜዲካል ስልጠና መጀመሩ በዘርፉ የሚታየውን የሰለጠነ የሰው ኃይል ችግር እንደሚያቃልል የኮሌጁ ኃላፊ ዶ/ር ሙሉቀን ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የሸገር ከተማ ተማሪዎች ዕውቅና ተሰጠ።
የሸገር ከተማ አስተዳደር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከ500 ነጥብ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ሰጥቷል።
የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ተማሪዎቻቸው ዕውቅና ሰጥቷል።
57 ተማሪዎች የሜዳልያ ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን፤ 6 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ተጨማሪ የገንዘብ ማበረታቻ ተሰጥቷቸዋል። #FMC
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የሸገር ከተማ አስተዳደር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከ500 ነጥብ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ሰጥቷል።
የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ተማሪዎቻቸው ዕውቅና ሰጥቷል።
57 ተማሪዎች የሜዳልያ ሽልማት የተበረከተላቸው ሲሆን፤ 6 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ተጨማሪ የገንዘብ ማበረታቻ ተሰጥቷቸዋል። #FMC
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#DV #USA
አሜሪካ ለዲቪ ምዝገባ 1 ዶላር ልትጠይቅ ነው።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ምዝገባ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ዶላር የአገልግሎት ክፍያ እንደሚጠይቅ አስታውቋል።
ይህ የማይመለስ ክፍያ ከDV-2027 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ መሥሪያ ቤቱ ይህን ለውጥ ያመጣው የሎተሪውን የማስተዳደር ወጪ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለመከፋፈል ታስቦ እንደሆነ አስረድቷል።
ቀደም ሲል የ330 ዶላር የኢሚግሬሽን ቪዛ ክፍያ የሚከፍሉት የተመረጡት ብቻ ሲሆኑ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ያልተሳኩ አመልካቾች ምንም ሳይከፍሉ ይቆዩ ነበር።
አሁን ባለው አሰራር ግን በግምት 25 ሚሊዮን የሚሆኑ ዓመታዊ ተመዝጋቢዎች እያንዳንዳቸው 1 ዶላር በመክፈል፣ ወጪው በ55,000 አሸናፊዎች ላይ ብቻ ከመውደቅ ይልቅ በእኩል እንዲሰራጭ ያግዛል ተብሏል።
ክፍያው የሚሰበሰበው ፦
- የስርዓት ማሻሻያዎችን ለመደጎም፣
- የሳይበር ደህንነትን ለማሳደግ
- የሐሰተኛና በብዛት የሚቀርቡ የተጭበረበሩ ማመልከቻዎችን ለመቀነስ ያለመ ነው።
የምዝገባው ጊዜ እንደተለመደው በተያዘዉ በጥቅምት ወር የሚጀምር ሲሆን፣ ክፍያው የሚፈጸመው በኦፊሴላዊው ድረ-ገጽ አማካኝነት በኤሌክትሮኒክ ካርዶች ብቻ መሆኑን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል። #ካፒታል

🛑 ሊያመልጦት የማይገባ እድል..
📣 25% ብቻ በመክፈል በማንኛውም እድሜ: ፆታ: የትምህርት ደረጃ ያለ ሰው ሊወስዳቸው የሚችሉ ለውጥ ፈጣሪ ኮርሶችን እንደ Graphics design, video Editing, Digital Marketing, Upwork የምትወስዱበት የዘውድ ቴክ 9ተኛ ዙር ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ።
✅የስራ እድል
✅ጥራት ያለው ስልጠና በ professional አስተማሪዎች
✅አንዴ ከፍለው 4 ስልጠናዎችን የሚወስዱበት
✅ 3 certificate ያለው
⚠️ ️ያሉት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ከታች ባለው የዘውድ ቴክ ቻናል ሊንክ ተቀላቅለው እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መልዕክት መላክ ወይንም መደወል ይችላሉ።
👇ቻናል ሊንክ
https://www.tg-me.com/zewdtech/43

ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠን ነው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡና በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ትናንት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።
በርካታ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ምደባው ጋር ተያይዞ ያላቸውን ጥያቄ አድርሰውናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቀናል፡፡
በዚህም በትምህርት ሚኒስቴር የተቋቋመ ኮሚቴ ከምደባው ጋር በተያያዘ ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ እንደሚገኝ የሚኒስቴሩ አመራር እና የኮሚቴው አባል ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል፡፡
በኦንላይን ብቻ 350 የሚሆኑ ቅሬታዎችን መቀበላቸውን የገለፁት የኮሚቴው አባል፤ በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ለሔዱ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ተገቢ ምላሽና ማብራሪያ እየተሰጣቸው መሆኑንም ገልፀዋል፡፡
ክፍተቶች ካሉ እያየን ነው ያሉት አመራሩ፤ ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም በአካል ማቅረብ ይችላሉ ብለዋል፡፡

ሚኒስትሩ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ እንዳቀረቡ ዘገባ ከተሰራባቸው በኋላ ከኃላፊነታቸው ለቀዋል።
ኡቼ ንናጂ የናይጄሪያ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር ሆነው በ2023 የተሾሙ ሹመኛ ነበሩ።
ፕሪሚየም በተባለ ጋዜጣ የሁለት ዓመት ፈጀ በተባለ ምርምራው ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ እንዳቀረቡ በጋዜጣው ከዘገበ በኋላ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለቀዋል።
ሚኒስትሩ፥ በ2023 ሹመት ሲሰጣቸው ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃቸውን ማስገባታቸው ሲነገር እሳቸው ግን በማይክሮባዮሎጂ የመጀመሪያ ድግሪ አለኝ በማለት የምርመራ ዘገባውን አጣጥለዋል።
ሚኒስትሩ ተማርኩ ያሉበት ዩኒቨርሲቲ እሳቸው የመጀመሪያ ድግሪዬን ተመረቅኩ ባሉበት በ1985 ስለመመረቃቸው ምንም ማስረጃ እንደሌለ ለጋዜጣው አሳውቋል ተብሏል።
በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያለ አመራር ንናጂ ወደ ዩኒቨርሲቲው በ1981 እንደገባ ግን ትምህርቱን እንዳልጨረሰ ተናግረዋል።
በናይጄሪያ ሚኒስትሮች መባረራቸውና ከኃላፊነት መልቀቅ ያልተለመደ ነው ሲባል የአሁኑ ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ በ2023 ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ባለፈው አመት ከሙስና ጋር በተያያዘ ከተነሱት የሰብዓዊ ጉዳዮችና ድህነት ቅነሳ ሚኒስትር ቀጥሎ ንናጂ ከኃላፊነታቸው የለቀቁ ሁለተኛ ሚኒስተር ሆነዋል።
ከቲኑቡ በፊት የነበሩት መሐመዱ ቡሃሪም በ8 አመት የስልጣን ቆይታ ወቅት ያባረሩት ሁለት ሚኒስትሮችን ብቻ ነበር።
የሃሰተኛ የትምህርት ማስረጃውን በተመለከተ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል።
ዘገባው የቢቢሲ ነው።

#ተራዝሟል
የጤና ሚኒስቴር እስከ መስከረም 30/ 2018 ዓ.ም ድረስ የአገልግሎት ጊዜዉ ባለፈበት የሙያ ፍቃድ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ጤና ባለሞያዎች ማሳደስ እንዳለባቸውና የሞያ ፍቃድ የሌላቸው ደግሞ አዲስ እንዲያወጡ ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሰርኩላር አውርዶ ነበር።
ነገር ግን በተባለው ጊዜ ለማደስ የIhris-HrI ስርዓት እያስቸገረ መሆኑን ጠቅሶ እስከ ጥቅምት 30 /2018 ዓ.ም ድረስ ለ1 ወር ጤና ሚኒስቴር ያራዘመ መሆኑን የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳውቋል።
ከጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በኃላ " no license ፤ no practice " በሚል መሪ ቃል የሙያ ፍቃድ ያላወጡ እና ያላሳደሰ ባለሞያዎች በሞያዉ መስራት እንደማይችሉ ማሳሰቢያ ተላልፏል።

🎈ፍሬሽማን ኮርስ በቪድዮ ገፅ ለገፅ ቲቶርያል ለምትፈልጉ ተማሪዎች
😏የፍሬሽማን ማትስ እና ፊዚክስ ሁለቱንም ኮርስ በ200ብር (አንድ ጊዜ ክፍያ)
😏የሪሜዲያል ማትስ ለናቹራልም ለሶሻልም በ200ብር (አንድ ጊዜ ክፍያ)
ቲቶርያሎቹ በሙሉ በቪድዮ ሲሆኑ ክፍያ በፈፀሙ ቅጽበት ሁሉም ቪዲዮዎች የተጫኑበት የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይላክላቹሃል።
ቲቶርያሎቹን የምትፈልጉ ➡️ @ATC_tutorial
☎️ 0714490120

ይጠንቀቁ!
የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ጉዳይ እናስፈፅማለን፣ እንዲቀያየሩ እናደርጋለን ከሚሉ ግለሰቦች ይጠንቀቁ፡፡
“ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ እናቀያይራለን“፣ “ቅሬታዎ ተቀባይነት እንዲያገኝ“ እናስደርጋለን ከሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ለቲክቫህ አረጋግጧል፡፡
በመሆኑም ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም ትምህርት ሚኒስቴር #በአካል በመሔድ ቅሬታዎን ያቅርቡ፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የዩኒቨርሲቲ ምደባን በተመለከተ ጉዳይ እናስፈፅማለን፣ እንዲቀያየሩ እናደርጋለን ከሚሉ ግለሰቦች ይጠንቀቁ፡፡
“ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ እናቀያይራለን“፣ “ቅሬታዎ ተቀባይነት እንዲያገኝ“ እናስደርጋለን ከሚሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲ ምደባ ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ላላቸው ተማሪዎች ምላሽ እየሰጠ መሆኑን ለቲክቫህ አረጋግጧል፡፡
በመሆኑም ከምደባው ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ቀናትም ትምህርት ሚኒስቴር #በአካል በመሔድ ቅሬታዎን ያቅርቡ፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
🛑 ሊያመልጦት የማይገባ እድል..
📣 25% ብቻ በመክፈል በማንኛውም እድሜ: ፆታ: የትምህርት ደረጃ ያለ ሰው ሊወስዳቸው የሚችሉ ለውጥ ፈጣሪ ኮርሶችን እንደ Graphics design, video Editing, Digital Marketing, Upwork የምትወስዱበት የዘውድ ቴክ 9ተኛ ዙር ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ።
✅የስራ እድል
✅ጥራት ያለው ስልጠና በ professional አስተማሪዎች
✅አንዴ ከፍለው 4 ስልጠናዎችን የሚወስዱበት
✅ 3 certificate ያለው
⚠️ ️ያሉት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ከታች ባለው የዘውድ ቴክ ቻናል ሊንክ ተቀላቅለው እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መልዕክት መላክ ወይንም መደወል ይችላሉ።
👇ቻናል ሊንክ
https://www.tg-me.com/zewdtech/43
📣 25% ብቻ በመክፈል በማንኛውም እድሜ: ፆታ: የትምህርት ደረጃ ያለ ሰው ሊወስዳቸው የሚችሉ ለውጥ ፈጣሪ ኮርሶችን እንደ Graphics design, video Editing, Digital Marketing, Upwork የምትወስዱበት የዘውድ ቴክ 9ተኛ ዙር ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ።
✅የስራ እድል
✅ጥራት ያለው ስልጠና በ professional አስተማሪዎች
✅አንዴ ከፍለው 4 ስልጠናዎችን የሚወስዱበት
✅ 3 certificate ያለው
⚠️ ️ያሉት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ከታች ባለው የዘውድ ቴክ ቻናል ሊንክ ተቀላቅለው እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መልዕክት መላክ ወይንም መደወል ይችላሉ።
👇ቻናል ሊንክ
https://www.tg-me.com/zewdtech/43
" በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ ይቆማል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የተማሪዎች ምደባ እንደሚያቆም ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ አስታወቁ።
ይህ ያሳወቁት የትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት የፊርማ ስነስርዓት ባከናወነበት ወቅት ነው።
በዚሁ ወቅት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ጠንካራ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እንደገለፁት፤ በሚቀጥሉት ዓመታት የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ምደባ እንደሚያቆምና የማለፊያ ነጥብ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች በሚፈልጓቸው ዩኒቨርሲቲዎችና የትምህርት መስኮች እንዲያመለክቱ ይደረጋል፡፡
" የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደከዚህ ቀደሙ በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ ሳይሆን በተማሪዎቹ ምርጫ ይሆናል " ብለዋል።
" ተማሪዎች የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ሲመርጡም ምክንያታዊ በመሆን በዬትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የትምህርት መስክ፣ እውቀትና የስራ እድል ላገኝ እችላለሁ በማለት ይመርዝታሉ " ሲሉ ገልጸዋል።