"በጸሎትሽ የታመንሁ ስሆን ማንን እፈራለሁ? ከማንስ ግርማ መፍራት የተነሳ እደነግጣለሁ?" አርጋኖን ዘረቡዕ ፲፩፡፩
ማርያም ድንግል ለነዳይ ንዋየ ወርቁ፥ አመ ነገደ ርኁቀ ወሖረ ዕራቁ፤ ኢየኅዝን ለሲሳዩ እስመ አንቲ ስንቁ።"ለችግረኛ የወርቅ ገንዘቡ አንቺ ነሽ፥ ሩቅ አገር ቢሔድ ቢራቆትም አያዝንም ልብስና ስንቁ አንቺ አለሽለትና።
"እግዚአብሔር የነፍሴ ክፋት ከዓለም ሁሉ ኃጢአት እንዲበልጥ ዳግመኛም ያንቺ ንጽሕና ከቅዱሳን ሁሉ እንዲበልጥ ተረዳ ለጽኑዕ ቁስለኛ ጽንዕ ፈውስ እንዲያሻው ያውቃልና በልቤ ውስጥ ያንቺን ፍቅር ጨመረ "
አርጋኖን ዘዓርብ
አርጋኖን ዘዓርብ
"ዘመን ማለት አንተ ነህ፡፡ አንተ ሰላማዊ ስትሆን ሰላማዊ ትሆናለች፡፡ አንተ የከፋህ እንደሆነ ትከፋለች፡፡"
አንጋረ_ፈላስፋ
አንጋረ_ፈላስፋ
"የሕይወት ምክር"
፨ አንድ ወጣኒ መናኝ አንድን ታላቅ አባት ጥሩ ሰው የሚባለው ምን የሚያደርግ ነው ብሎ ቢጠይቃቸው፤ እኚህ ትልቅ አባትም መልሰው ዘወትር ለኃጢአቱ የሚጨነቅና ይቅርታ የሚጠይቅ፤ ዘወትር በሥራና በትጋት የተጠመደ፤ ከመናገር ዝምታን ገንዘብ የሚያደርግ፤ ትእዛዛቱን የሚጠብቅና እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው በማለት መለሱለት፡፡
፨ ዓሣ ከውኃ ወጥቶ ከቆየ ወዲያው እንደሚሞት ክርስቲያንም ከመንፈሳዊ ሕይወቱ ከወጣ እንደዚሁ ይሞታል፡፡ ዓሣው ቶሎ ተምልሶ ወደ ውኃው ሲገባ እንደሚድን ሰውም በንስሐ ቶሎ ሲመለስ እግዚአብሔር የይቅርታውን በር ይከፍትለታል፤ ስለዚህ ንስሐን እንደ ቀላል ነገር አትቁጠረው፤
፨ ከተሰወረ ፍቅር የተገለጠ ዘለፋ፣ ከጠላት መልካም ሐሳብ የወዳጅ ክፉ ምክር፣ ከራቀ ወንድም የቀረበ ወዳጅ ሳይሻል እንደማይቀር አትዘንጋ፤
• መልካም ሞት የመልካም ኑሮ ውጤት ነው፤
• ሳያልፍ የመጣ ክፉ ነገር የለምና እስኪያልፍ ታገሥ፤
• አንደበተ ትልቅ ውስጠ ቀላል እንዳትሆን ተጠንቀቅ
• በእግዚአብሔር እንጂ በደጋፊዎች አትተማመን በደጋፊዎች ከተማመንክ ከሰባራ ወንበር ላይ እንደተቀመጥክ ቁጠረው፤
፨ የሰይጣን ደህና ባይኖረውም፣ ብቻውን ካለ ሰይጣን ይልቅ በሰው ላይ ባደረ ሰይጣን ተጠንቀቅ፣ በሰው ላይ ያደረ ሰይጣን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስትለው ከሰውየው ጋር ተጣብቆ ያስቸግራልና፡፡
፨ ሰዎች በአንተ ላይ ምንም እንዳያወሩ ሥልጣን የለህምና፤ የሚሉህን እየሰማህ ስህተትህን አስተካክል፤
ምንጭ፡- (አባ ሳሙኤል አዲሱ፣ መንፈሳዊ የሕይወት ምክር)

Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
"አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል።" ያዕ.3:6
ሲያመነዝር ያየኸውን ሰው አንተ ንጹሕ ብትሆንም አትናቀው
አታመንዝር ያለው ጌታ አትፍረድም ብሏልና
አባ ቴዎዶር
አታመንዝር ያለው ጌታ አትፍረድም ብሏልና
አባ ቴዎዶር
"የክርስቶስ መስቀል ታላቅ በረከትንና ድኅነትን እንድናገኝ ምክንያት እንደ ሆነ እናስተውላለን፡፡ የክርስቶስ መስቀል ስናስበው ሐዘንና ምሬት ነው ነገር ግን እውነታው ደስታና ሐሴትን የሚሞላ ነው፡፡ መስቀል ለቤተ-ክርስቲያን ድኅነት ነው መስቀል ተስፋ ለሚያደርጉት መመኪያ ነው መስቀል የእግዚአብሔር ጠላቶች የነበሩት የታረቁበትና ኃጢአን ወደ ክርስቶስ የቀረቡበት ነው፡፡ በመስቀል ከጠላትነት ወደ እግዚአብሔር ልጅነት ተሸጋግረናል በመስቀል ከዲያብሎስ ቀንበር ወጥተናል ከሞት ወደ ሕይወት መጥተናል፡፡ ስለ መስቀል የማንሰብክ ከሆነ አሁንም በሞትና በፍዳ እንደ ተያዝን ነው ማለት ነው፡፡
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@behlateabew
@behlateabew
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@behlateabew
@behlateabew
"በመስቀል ላይ ሲነግሥም በፈቃዱ ነው፡፡ በመስቀል ላይ መከራውንም አላፈራም በፈቃዱ ዓለሙን ያዳነበት ፈቃዱም የተገለጠበት ነውና፡፡ የተሰቃየውም አስቀድመን እንደተናገረነው እሩቅ ብእሲ አይደለም፡፡ እግዚአብሔር ሥጋ ለብሶ በለበሰው ሥጋ ነው እንጂ፡፡"
ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💠 @behlateabew 💠
💠 @behlateabew 💠
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
💠 @behlateabew 💠
💠 @behlateabew 💠
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
✞´ መስቀል ኃይላችን ነው !
✞´ ኃይላችን መስቀል ነው !
✞´ የሚያፀናን መስቀል ነው!
✞´ መስቀል ቤዛችን ነው !
✞´ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው !
✞´አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን!
✞´ ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን፣ ድነናልም።
የዘወትር ጸሎት
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን🙏
መልካም በዓል
✞´ ኃይላችን መስቀል ነው !
✞´ የሚያፀናን መስቀል ነው!
✞´ መስቀል ቤዛችን ነው !
✞´ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው !
✞´አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን!
✞´ ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን፣ ድነናልም።
የዘወትር ጸሎት
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን🙏
መልካም በዓል
"እነሆ ቅዱስ መስቀሉ ተገልጧል፤ በእግዚአብሔር ማመንም ተመልሷል፤ እውነትም [ወንጌልም] ወደ ዓለም ኹሉ ደርሷል፡፡ ቅዱስ መስቀሉ ተገልጧል፤ ሰማዕታትም [ከመስቀል በኋላ ሞት ሞት መኾኑ እንደ ቀረና የሹመት የሽልማት ማሳ መኾኑን ዐውቀው አብረው] ተገልጠዋል፤ በክርስቶስ ማመንም በኹሉም ዘንድ ተሰራጭቷል፡፡"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
"የሰው ዘር በሙሉ ኃጢአት፣ እጅግ ሰፊ ከሆነው ከእግዚአብሔር ምሕረት ጋር ሲነጻጸር፣ ውቅያኖስ ውስጥ የተበተነ አንድ እጅ አፈርን ይመስላል::"
ማር ይስሐቅ
ማር ይስሐቅ