"አንድ ሰው እኔ ክርስቲያን ነኝ ሲል በአንድ ቃል ዜግነቱን ቤተሰቡን ሥራውን ጠቅልሎ ተናገረ ማለት ነው።የሚያምን ሰው ከሰማያዊት ኢየሩሳሌም በቀር ምድራዊ ከተማ የለውም።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Forwarded from Hilina Belete
ይህች እጅ ውዳሴ ማርያምን የጻፈች እጅ ናት። የቅዱስ ኤፍሬም ቀኝ እጅ ናት። ከ13ቱ የግሪክ ክልሎች መካከል አንዱ በሆነው በመካከለኛው መቄዶንያ ውስጥ በሚገኘውና "የገነት አንድ ማዕዘን (ጥግ)" ተብሎ በሚታወቀው የቅዱስ ኤፍሬም ገዳም ውስጥ ትገኛለች። በገዳሙ ዋናው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይህች ቅድስት እጅ ከቅዱስ ኤፍሬም የግድግዳ ላይ ሥዕል (fresco) እና ከእመቤታችን ሥዕል ጋር በአንድነት ትገኛለች። በረከቱ ይደርብን! ለመሳለም ያብቃን!
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
— ገላትያ 6፥7
— ገላትያ 6፥7
እግዚአብሔር ቃል ስለእኛ እንደታመመ እግዚአብሔር ለእኛ ቤዛ ሆኖ እንደሞተ ብትሰማ እኛ መለኮትን ከትስብእት ጋር አንድ አካል አንድ በሕርይ አድርገን ለእግዚአብሔርነቱ በሚገባ በዚህ ባንድ ስም ክርስቶስ እንደምንጠራው ዕወቅ፡፡
ሊቁ ቅዱስ አግናጥዮስ
@behlateabew
ሊቁ ቅዱስ አግናጥዮስ
@behlateabew
"የእግዚአብሔር ቃል ሰውን ስለማዳን በሰው ባህሪይ ይታመም ዘንድ ወደደ በባህሪየ መለኮቱ ግን መከራ አይቀበልም ሕማም ከሚሰማቸው ጋር አንድ አካል አንድ ባህሪይ እስከመሆን ደርሶ የትህትና ስራ ሰራ በተዋህዶ ሕማም የእግዚአብሔር ቃል ገንዘብ ይሆን ዘንድ "
ሃይማኖተ አበው ዘኤረቅሊስ ገፅ140 ቁጥር 44
ሃይማኖተ አበው ዘኤረቅሊስ ገፅ140 ቁጥር 44
"በሃይማኖታችሁ የሚስቅ እና ሚሳለቅ ቢኖር ጸልዩለት። በፍርድ ቀን የሚያስቅ ነገር አይኖርም።"
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
" እኔ ግን ኢትዮጲያዊ ነኝ ኋላፊነትም ያለብኝ የቤተ ክርስቲያን አባት ነኝ። ስለዚህ ስለ ሀገሬና ስለ ቤተ ክርስቲያኔ እቆረቆራለሁ።"
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ ሐምሌ 22 ሰማዕትነት ተቀበሉ በረከታቸው ይደርብን

ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Photo
#ለጎዳን ሰዉ ይቅርታ ማድረግ ይገባል ወይ?
5ኛዉ የኢትዮጵያ ፓትርያርክ አቡነ ጳዉሎስ በአንድ ትምህርታቸዉ እንዲህ አሉ -
“ወደ ቤተ ክርስቲያን የምንመጣዉ ለመቀደስ ነዉ፡፡ ቅዱስን ለመሆን፡፡ ንጹሆች ለመሆን ነዉ፡፡ ይቅር ባዮች ለመሆን ነዉ፡፡ በምድር ላይ ትንንሾች እግዚአብሔሮች ለመሆን ነዉ፡፡ እግዚአብሄር ነዉ ይቅር ባዩ፡፡ እኛም ይቅር ባዮች ሆነን በዚሁ እንገኝ፡፡ ‹አሃ ሃ እንዴት አድርገን እየበደሉን ይቅርታ እናደርጋለን? ሳይበድሏችሁማ እንዴት ይቅርታ ትሰጣላችሁ? ሳይበደል? ሲበደል ነዉ እንጂ፡፡ በሚበደሉበት ጊዜ በቅንነት ከተቀበሉት እኮ ጸጋ እግዚአብሔር ነዉ ሚያስገኘዉ፡፡ የእግዚአብሄርን ስጦታ በስጦታ ላይ እኮ ነዉ ሚያስገኘዉ፡፡ ስለዚህ በይቅር ባይንት ወደ ቦተ መቅደስ እንመጣለን፡፡ ይቅርታ አድርገን ከመጣን ደግሞ በቤተ መቅደስ ለእኛ የተዘጋጀዉን ቅዱስ ሥጋዉን ክቡር ደሙን መብላት ነዉ፡፡ መጠጣት ነዉ ልጆቼ፡፡ ዛሬ እንዲያዉ ጠንጠራርተን በራሳችን ላይ ልንወስን እንችላለን፡፡ ነገሳ? ይቻልል እንደዚህ? የማነዉ ነገ? የኔና የእናንተ ነዉ? እናዉቃለን ምን እንደሚሆን ነገ? እያየን አይደለም በወንድሞቻችን በእህቶቻችን? ታዲያ እስከመቼ ድረስ ነዉ? ግድ የለም ነገ ሚቀጥለዉ ሳምንት ፣ ሚቀጥለዉ… ሚቀትለዉ ዓመት ህ በሚቀጥለዉ 5 ዓመት፡፡ ማነህ? ማነሽ? እነማነን? እንደዚህ ማለት የምንችለዉ? ታዲያ መቼ ነዉ ሚደረገዉ ይሄ ሁሉ? ዛሬ ነዋ! ዛሬ! ያለንበት ዕለት ሁሉ ዛሬ ነዉ፡፡ … እገሌ እንዲህ አድርጎ በድሎኝ መቼስ እንዴት አድርጌ ኧኸ..ኧኸ..ኧኸ..ህ ለሚመለከት ሰዉ እኮ ያስቃል ይመስለኛል፡፡ ኣባባላችን አመለካከታችን አቅም ያለን የምንመስል ፤ ማድረግ የምንችለዉ አቅም ያለን ሰዎች እንመስላለን፡፡ ልጀቼ አቅማችን እግዚአብሄር ብቻ ነዉ፡፡ አቅማችን ወደ እግዚአብሄር ፊት መጎንበስ ብቻ ነዉ፡፡ … ልጆቼ እግዚአብሄር የሚያየዉ ልብን ነዉ፡፡ ላይ ላይን አይደለም፡፡”
‹ክርስቶስ ስጋዬን የሚበላ በእኔ ይኖራል እኖም በእርሱ እኖራለሁ› እና ‹የሰዉን ልጅ ስጋዉን ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ህይወት የላችሁም፡፡› (ዮሐ 6፤53) ብሏል፡፡
ሰዉን ይቅር አልልም ብሎ ከዚህ ማዕድ የሚጎድልን ሰዉ ምን ብለን እንጥራዉ? አማኝ ነዉ እንዳንል - እርሱ በክርስቶስ ክርስቶስ በእርሱ እንዲኖር አልፈለገም(አይቆርብም)፡፡ ከሃዲ እንዳንለዉ ወደ እግዚአብሄር ቤት ይመጣል ይጸልያል፡ ፡
ይቅር ለማለትስ ልቡን አደንድኖ በእግዚአብሄር ፊት ሙት ሆኖ መኖርን የሚመርጥ እንደምን ያለ ተራ ሰዉ ነዉ? ለራሱ ክብር ብሎ የእግዚአብሄርን ክብር የጣለዉን ሰዉ ማን እንበለዉ? ለራስህ ክብር ስትል ትዕዛዘ እግዚአብሄርን እንደምንም ቆጠርከዉን? ይቅር ብለህ ከእግዚአብሄር ከምታገኘዉ ክብርስ ይልቅ ሰዉ ቢያከብርህ መረጥህን? አንተ ምንም የማታዉቅ ሰዉ ስትሆን እንዳንተ ያለ ሰዉን መረዳትና ይቅር ማለት ካልቻልክ ሁሉን የሚያዉቅ ልብህንና ኩላሊትህን የሚመረምር እግዚአብሄር እንዴት ይቅርታን እንዲያደርግልህ ትጠብቃለህ? እርሱ ግን ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘለዓለም ነዉና ‹ይቅር ብትሉ ይቅር ትባላላችሁ› ብሏል፡፡
ስለዚህ በፍጹም ልብህ ይቅር በልና ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም ቅረብ፡፡ በዚህም ጸንተህ ኑር፡፡ ተበደልኩ አትበል፡፡ እስኪ ንገረኝ -“ደቀ መዝሙር ከመምህሩ ፤ ባሪያ ከጌታዉ ይበልጣልን?” ኢየሱስ ጌታዬ ነዉ፡፡ ትላለህ - እርሱ ‹የሚያደርጉት አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ› ካለ ይቅር ላለማለት አንተ ማነህ?

"አንተ ታማኝ ሆነህ በፈቃድህ ከምትሰራቸው ኃጢአቶች ከታቀብክ እግዚአብሔር ደግሞ ያለፍቃድህ እንድትሠራቸው ከሚመጡብህ ኃጢአቶች ሁሉ ይጠብቅሃል።"
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
Forwarded from ፍኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ (መ/ር ንዋይ ካሳሁን)
Athletics
ወቅቱ ነውና ትንሽ ኦሎምፒክ ነክ ቀለም እንጻፍ። ዓለም አቀፍ ስፓርታዊ ውድድር ነው። ተወዳዳሪዎቹ አትሌት ይባላሉ። ውድድሩ ሂደት አትሌቲክስ ይባላል።
አትሌቲክስ አንድን የሰውነት እንቅስቃሴ (ስፓርት) አዘውትሮ በመደጋገም ሰውነትን በማሰልጠን ተፎካካሪን አሸንፎ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ማለት ነው።
Ascetic (ምነና)
ምነና ጠንካራ መንፈሳዊ ልምምድ ማለት ነው። አንድን የሕይወት መንገድ በመደጋገም ገንዘብ ማድረግ ነፍስንና ሥጋን ማሰልጠን ማለት ነው።
“የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን።” 1.ቆሮ.9:25
ይኽ ትግል መንፈሳዊና ተፎካካሪውም ሰይጣን ነው።
ኹለቱም አትሌቲክስም አሴቲዝም የቃላቸው ምንጭ ተመሳሳይ ሲኾን ጠንካራ ልምምድ ማለት ነው።
መ/ር ንዋይ ካሳሁን

‹‹ ቤተክርስቲያንን ከክርስቶስ የሚለይ የለም ክርስቶስ ከቤተክርስቲያን እንደማይለይ ቃል ገብቷልና ስለዚህ ማንኛውም የጉዞ አቀበትና ቁልቁለት ቢያጋጥማትም ከክርስቶስ ጋር ያለች ቤተክርስቲያን አትደነግጥም በካታኩንቦ ብትቀድስም በወርቅ በተለበጠ በሐር በተንቆጠቆጠ ቤተመቅደስም ብትቀድስ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ናት፡፡ ››
ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ
ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ
"በሃይማኖታችሁ የሚስቅ እና ሚሳለቅ ቢኖር ጸልዩለት። በፍርድ ቀን የሚያስቅ ነገር አይኖርም።"
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
" ሐዳፌ ነፍስ ። እናንተ የክርስቲያን ወገን ሆይ በዚች ቀን እንደተሰበሰባችሁ እንደዚሁ ክብርት በምትሆን በደብረፅዮንና በሰማይ ባለች ነፃ በምታወጣ በእየሩሳሌም ይሰብስባችሁ። ይህንንም የማርያም የምስጋናዋን ቃል እንደሰማችሁ የሕፃናትን የምስጋና ቃል ይልቁንም ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ምስጋና እንደዚሁ ያሰማችሁ ። የእሳት ነበልባል ድንኳኖች ወደ ተተከሉበት የካህናት አለቃ ወዳለበት ያግባችሁ የተሳለ የፊቱ መልክ ከዚያ አለ። ንጹሕ አክሊልና ብሩህ ልብስ ከዚያ አለ። እርሱም ከላይ የተገኘ ነው እንጂ የስው እጅ ያልተጠበበበት ነው ። የቅዱሳን ማኀበር ወዳለበት ያግባችሁ ያስተማሩ የሐዋርያትም ማኀበር ድል የነሱ የሰማዕታት ማኀበር ብሩካን የሚሆኑ የጻድቃንም ማኀበር የተሾሙ የካህናት ማኀበር ትጉሃን የሚሆኑ የመላዕክት ማኀበር ፍፁማን ደናግልና የመነኮሳት ማኀበር ወዳለበት ያግባችሁ። ከሁሉ በላይ ከሆነች ከአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፍፁም አንድነቷ ሁሉ ጋራ ከነርሱም ጋራ ታቦትዘዶር ወዳለችበት ይህችውም እመቤታችን ማርያም ናት።"
ቅዳሴ ማርያም
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና ዕርገት በዓል አደረሰን።
የእመቤታችን አማላጅነቷ እና ረድኤት በረከቷ አይለየን!

"ለነፍስህ የምታደርግላት ታላቅ ነገር አለ ይኼውም ራስህን በሚገባ መርምረህ ማወቅ ነው።"
#ቅዱስ_ጎርጎርዮስ
#ቅዱስ_ጎርጎርዮስ
ድንግል ሆይ ፍቅርሽ በልቡናዬ አደረ እንደ ውሃ ባንጀቴ፥ እንደ ቅቤ ባጥንቴ ገባ። የውዳሴሽም ማኅሌት ጌጥ ሽልማት ሆነኝ፥ ለክብር ለማብራት ጌጥ ሆነኝ።
ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ