In Ellen Forney's marbles, when Ellen realizes that she has bipolar disorder and reads the DSM V criteria... she gets puzzled. This is my personality she says. How can my personality be a disease?
Now I see myself. How friendly, happy and optimistic I am with the right amount of coffee in my system and simply hostile without.
Which one am I?
@coffeeandscribblings

ትላንት አልነበረም
በግራ ጆሮዬ በእጥፋቱ መኃል
(መንገድ የሚመስለው... የትም የማይወስደው)
እጥፋቱ መኃል
ብጉር ይሁን እንጃ ቁስል ይሁን እንጃ ብቻ ግን ተጋድሟል
ትላንት አልነበረም
ዛሬ ግን ያመኛል።
እዩልኝ አይባል
ከግራ ጆሮዬ ጠመዝማዞች መኃል ተጥመዝምዞ ገብቶ ይጠዘጥዘኛል... ይመዘምዘኛል።
ሹራቤን ስለብስ ሹራቤ ሲነካው ወይኔ ያስብለኛል
ጸጉሬን ስሰበስብ መዳፌ ሲነካው ጥ ውይ ያስብለኛል
ሙዚቃ እንዳልሰማ መስሚያ እንዳልከትበት ይከላከለኛል።
ሳምንት ቢጤ ቆየ
ሲሰነብት ጊዜ ህመሙ እንዲሰማኝ እነካው ጀመረ
በጨዋታ መኃል ደንዘዝ ያልኹኝ ጊዜ ጣቶቼን ልክና ከግራ ጆሮዬ ጠመዝማዞች መኃል አንዱን ገፋ ማድረግ
ልቤ አንድ ምት ስትዘል እግሬ ነጠር ሲል ከፈገግታ ጋራ እንደአዲስ መበርገግ
በአንድ ምሽት አድጎ... ከሰው ሳላዋየው... መልኩንም ሳላየው ጓደኛዬ ሆነ
በግራ ጆሮዬ ጠመዝማዛ መኃል... ብጉር ይሁን እንጃ... ቁስል ይሁን እንጃ
ትንሽ ሲሰነብት
መታመሙም ቀረ
ሹራቤን ስለብስ ሹራቤ ሲነካው ወይኔ አያስብለኝም
ጸጉሬን ስሰበስብ መዳፌ ሲነካው ጥ አያስብለኝም
አይጠዘጥዘኝም
በግራ ጆሮዬ ጠመዝማዛ መኃል ትላንት ሳይኖር ዛሬን ኖሮ ያገኘሁት
በስምንተኛው ቀን ስመለስ አጣሁት
ከስሟል... አልፏል... ድኗል
ወይ ጠባሳ አልተወ...
ይህችን ትንሽ ግጥም ባልጽፍለት ኖሮ ተረስቶ ነበረ።
ሳስበው ሳስበው
ሳላውቀው ያለፉ አደግን ብለው የጠፉ
በግራም በቀኜም
በአፌም በመዳፌም
ብዙ ይኖራሉ።
(አንተ እንደእሱ እንዳትሆን።)
26/5/15

Pain makes you aware of your body.
A woman was explaining her back pain... and perfectly explained... the sacrum which many probably don't know the existence of... as የጀርባ አጥንቴ ክዳን... Hmm... just hmm on human beings and their body.

Forwarded from Tankua
Follow Tankua Podcast Social Media And Join The Conversation:
https://linktr.ee/tankua/We don't give ourselves credits. But I love telegram. One thing I started doing on telegram is looking at a conversation with my close ones from a year back. It is surprising how far we have come.
A year ago I was on quali... still realizing things about learning and studying and exams... medicine... the awful limitation of human memory... fatigue... exhaustion and myself...
Exactly a year ago I said I am an average student and I didn't know that about myself and now that I do... I am making peace with it and that is okay...
I was so worried about the exam... I was so frustrated by my results... I was soo soo tired of studying.
I used to have headaches all the time that I actually had written something about them.
My notepad on my phone from a year back is filled with checklists to study... answers to the millions of questions we worked on... pages to check and links and all that.
We talked with Helen how we loved getting home after exams... to real life... to our families... to coffee...
'Oh home... the smell of coffee' says Helen.
Nothing bothers me that much now. How I am an average student... I don't have that severe and recurrent headaches. I have passed the exams.
But I also noticed among such frustrations... we shared poems and facts with Helen... we shared songs (Aster Awoke)... we shared movies... we planned I wrote few lines here and there in my saved messages. We did questions over breakfast every Saturday. We talked about the bigger thing in the seemingly big exam.
There definitely are things I wish I knew then... how none of these matters... how I would have done much better if I had my anxiety in control... but I know now.
I am grateful to be alive... I am grateful for all the things that happened and didn't happen to me... I am grateful I saw yet another year.

ሳይጠብቁት ድንገት የሚወዱት የሞተባቸው ሰዎች ለቅሶ ሆድ ያባባል። እዬያቸው ወደጠለቀ ሀዘናቸው የሚጎትት አይነት። እግዜርን ብሆን <<በሉ በሉ አመረራችሁት እኮ። እንካችሁ እንካችሁ ልጃችሁን። ተመለስ አንተ።>> ብዬ እመልስላቸዋለሁ እላለሁ።
እግዜር መልሶላቸው አያውቅም።
ከእኔና ከእሱ ሩህሩህ ማነው? ከእኔና ከእሱስ አዋቂ?
@coffeeandscribblings
እግዜር መልሶላቸው አያውቅም።
ከእኔና ከእሱ ሩህሩህ ማነው? ከእኔና ከእሱስ አዋቂ?
@coffeeandscribblings
ከአለም ኳኳታ ተነጠሉ
ተወዳጃችሁ ጉያ ተከለሉ
የተባሉ ይመስላሉ።
አስታማሚዎች
እግሮቼን ደጋግሜ በጫማቸው ውስጥ እከታለሁ። ልራመድበት አልችልም። ይቆረቁራል። ይኮረኩራል።
የወዳጆቻቸውን ምንተሀፍረት ያዩ አይኖቻቸውን አተኩሬ ላየው አልችልም። በሙሉ ነፍሳችሁ የምትወዱትን እንኳ ልታዩበት የማትወዱት አንዳች ይኖራል። ሳይወዱ የተወዳጆቻቸውን ገመና እና ስቃይ ያዩ አይኖቻቸውን አፍረዋለሁ።
ስቃይ ገመና ነው።
ጉዳያቸውን ጥሎ ከወዳጆቻቸው ያስተሳሰራቸው ገመድ ይገርመኛል። እንደሰው አይተኙም፣ እንደሰው አይበሉም። ከአልጋ ጫፎች ተደፍተው ሲያንጎላጅጁ ሳያቸው በውስጤ አንዳች ይበተናል።
ያን አምጡ ይሄን መልሱ ይሄን ፈልጉ ይሄን አቅኑ ሲባል የሰነበተ እግራቸው ቀጥኗል። ጨርሰው ያሰሉት ዘንድ አሁንም ሮጠው አልጨረሱም።
የብቻ በሆነው የህመም የዳገት ጉዞ የምንጊዜም ሸኚ ናቸው። ወይ ተወዳጃቸውን በሸክም አያግዙ ወይ ገብተውም ያላረፉ ተንከራታች ሸኚዎች። አሁን ፈለጠው፣ አሁን ቆረጠው፣ አሁን ሰቀዘው፣ አሁን ለቀቀው እያሉ በማያግዙት ጉዞ በማይካፈሉት ሸክም ላይ ታች ይላሉ።
እዘኑላቸው።
እዘኑላቸው።
እዘኑላቸው።
አስታምመው የሚወዷቸውን ላጡ ሰዎች ይበልጥ እዘኑላቸው። በልባቸው ውስጥ የማያወሩት የወዳጆቻቸው መቃብር አለ።
ወዳጆቻቸው በጽኑ ደዌ ስለተያዙ ሰዎች፣ ፈጣሪ ፈጥኖ ምህረትን ይልክላቸው ዘንድ ባለችውም ጊዜ ጥንካሬ እና መጽናናትን ያድላቸው ዘንድ ጸልዩ።

ዶፒዮ ወይን እያፈሉ የሚጠጡ ሽማግሌን ያስታውሰኛል። ሶፎንያስ ኬክ ቤት ፊት ለፊት ዶፒዮ የወጥ ቤት እና የቤት ውስጥ እቃዎች መሸጫ።
የምሰማው ሙዚቃ በሁሉ ነገር ውስጥ እግዜርን ስሙ ይላል። በራሱ በህንድኛ። እግዜርን አይልም። ሌላ ሌላ እያለ እግዜርን እያቆለጳጰሰው።
በምጠጣው ቡና እግዜር አለ እንግዲህ። ጠቁሮ እና መርሮ። ፈሳሽ ሆኖ። በሲኒ ተወስኖ።
በሚያልፉ ጥንዶች መኃል እግዜሩ አለ። ቅዳሜ ስለሆነ በርከት ብለው ነው ወይስ የጥንዶች መሄጃ ነው?
ቤንዚን እየሳቡ በሚሄዱ ትናንሽ ወንዶች መኃል አለ። ቤንዚን እየሳበ። ቀለሙ የማይታወቅ ጃኬት ለብሶ። ምንድነው የለበስሁት ይል ይሆናል።
ብርቱካናማ ሸሚዝ ለብሶ ቡና የሚያቀርብልኝ እሱ ነው?
በሀይገር ተጭኖ እየሄደ ነው? ተጨናንቋል ትንሽ ሀይገሩ። የቆሙ እና የተቀመጡ ቁጥራቸው እኩል እየሆነ ነው። አስቀምጠውት ይሆን?
ቆሎ ተሸክሞ እየዞረ ነው። በአይነት በአይነቱ ሰድሮታል። ግን አያያዙ ያስፈራል። ደፍቶት ደግሞ እንዳያዝን።
ህጻናቱን መሆኑስ አያጠራጥርም።
ሰክሮ ቲሩምንየሚረብሸው ሰውዬ ነው ወይስ የሚያባርረው ነው የሚለው ነው ጥያቄው።

Episode 40 – The Humanitarian Agenda
ታንኳ – TANKUA
በአለማችን ዙሪያ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ #የሰብዓዊቀውስ እያጋጠመ ይገኛል። የታንኳ ቤተሰብ ሄለን እና ሎዛ ታዳጊዎች እንዴት ለጉዳት ይበልጥ ተጋላጭ እንደሆኑ ይወያያሉ።
An unprecedented number of #HumanitarianCrises are happening around the world. Tankua family Helen and Loza discuss how adolescents are at an increased risk for impact.

Forwarded from HOME || ቤት 🏚 (Yo-Nah-Tan)
It's never too late to say "መልካም ትንሳዔ!"
🖤
🖤
Forwarded from Fili coffee
May the magic of this Eid bring you good health,prosperity, & happiness. Eid Mubarak
😊
https://www.tg-me.com/filicoffee
😊
https://www.tg-me.com/filicoffee
Happy May day!
International labourers' day is as important as it has always been, as multiple economic injustices, occupational hazard and inflations remain unaddressed.
Talk about workers and their challenges today!

Forwarded from አማዶን
“በገናና ክራር ከአንድ ዛፍ ተወልደው
በገና ቆረበ፤ ክራር ፍቅር ወሰደው።”
በገና ቆረበ፤ ክራር ፍቅር ወሰደው።”
There is something about Russian literature which stirs something in my heart and in many
others I dare say. They are weirdly humane and not just in the good ways but in the unpleasant
and almost cruel aspects of the human heart. Russian authors examine the human as if they
have put our hearts under a magnifier. But I am not one to say how many have I read anyway…
few… but it made me wonder as to why the previous revolutinists opened up their hearts to
Russian socialism. I think literature played a big role.
So I read Nikolai Golgol’s the overcoat few hours before and my emotions are stirred. It is
written surprisingly well, telling a big story with many important social and revolutionary
criticisms over few pages. (I want to write like that. People say my stories are too short. I don’t
mind them being too short but short stories should be charged with big messages. Will I ever
be able to do that?)
It tells the story of clerk who has no ambitions, dreams, worries or anything. Of a person living
in an impoverished state in a big city being nothing more than a clerk until he is overcome by
an ‘ambition’ to get a new overcoat.
Then continues the russian method of storytelling which discusses multiple characters which are
good and evil. Without a spoiler is another clerk who cries with detest when the protagonist
says, << Leave me alone! Why do you torment me? >> when he is mocked by his colleagues.
Not for the things he said but for the way he said.
Few pages and much to tell.
I found the book from a youtube video by the way. Thornfield books. She suggested 10 short
books to read in the short month of February.
I am going to read:
1. Lord of the flies William Golding
2. A christmas carol Charles Dicknes
3.How much land does a man need Leo Tolstoy
4.The overcoat Nikolai Golgol
5. Silas Marner George Elliot
6.The crucible Arthur Miller
Read with me?

3.
4.
5. Silas Marner George Elliot
6.
Read with me?
@coffeeandscribblings